Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ25 አመቱ አጋጅ መሪ / ቢንያም ሙሉጌታ ከኖርዌይ

የ25 አመቱ አጋጅ መሪ / ቢንያም ሙሉጌታ ከኖርዌይ ወያኔ በቆርጦ ቀጥል የቅንብር መርሁ መሰረት የህዝብን ጥያቄና እሮሮ ከሚፈልገው የበሬ ወለደ ዘገባው ጋር በማዛመድ 25 ለሚያህሉ በአምባገነናዊነት በተሞሉ አመታት በብቸኝነት በተቆጣጠረው የሀገሪቱ ሚዲያዎች፤ በጋዜጣ፣ በራዲዮ፣ በቴሊቪዥን፣ እና በመሳሰሉት የመገናኛ...

View Article


የዘንድሮ የትንሳኤ በአል ገበያ …

በተለያዩ የአዲስ አበባ የገበያ ስፍራዎች ተዟዙረን የበዓል ገበያ ዋጋን ለመቃኘት እንደሞከርነው፤ በአብዛኛው ከዓምና ተመሳሳይ የበዓል ገበያ ዋጋ ጋር ተቀራራቢ ነው፡፡ በአቃቂ ቄራ ገበያ የበሬ ዋጋ ከ5 ሺህ እስከ 22 ሺህ ብር ድረስ ሲሆን ዓምና በተመሳሳይ በዓል የበሬ ዋጋ ከ8 ሺህ …

View Article


የዋጋ ንረት በአማካኝ –የኑሮ ውድነት የወያኔው ስርአት የተጭበረበረ ፖለቲካ አስተዳደር የፈጠረው ችግር ነው::

የዋጋ ንረት በአማካኝ – የኑሮ ውድነት የወያኔው ስርአት የተጭበረበረ ፖለቲካ አስተዳደር የፈጠረው ችግር ነው:: —- + ዶሮ = 400 —– ፍየል = 4500 —— በግ = 6000 —— በሬ = 35 000 —— እንቁላል አንዱ = 4.00 ብር ወዘተረፈ —…

View Article

ከታገቱ የኢትዮጵያ ህጻናት 32 ተለቀቁ

ከታገቱ የኢትዮጵያ ህጻናት 32 ተለቀቁ ከታገቱ የኢትዮጵያ ህጻናት 32 ተለቀቁ ከደቡብ ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ጋምቤላ ሰርገው በገቡ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ከታገቱ 125 ህጻናት መካከል 32 መለቀቃቸውን የደቡብ ሱዳን መንግሥት ባለሥልጣናት አስታወቁ። በደቡብ ሱዳን የቦማ ግዛት ተጠባባቂ አስተዳዳሪ ኦጋቶ ቻን …

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ በትራፊክ አደጋ 2,978 ሰዎች ሞተዋል::ከ564 ሚሊዮን ብር በላይ ንብረት ወድሟል

በየዓመቱ አሳሳቢነቱ እየጨመረ የመጣው የትራፊክ አደጋ በዚህ ዓመት የከፋ መሆኑን፣ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ የሟቾች ቁጥር 2,978 መድረሱን የፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በንብረትም በ ኩል ያደረሰው ጉዳት እየጨመረ የመጣ መሆኑን፣ በተመሳሳይ ወቅት ግምቱ ከ564 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት እንደደረሰም...

View Article


የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከ27.8 ሚሊዮን ብር በላይ በማጭበርበር የተጠረጠሩ ሠራተኞቹ ታሰሩ

ሐሰተኛ ስም በመጠቀም የቀበሌ መታወቂያ በማውጣትና ሐሰተኛ ሰነዶችን በማዘጋጀት፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰሜን አዲስ አበባ ዲስትሪክት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ቅርንጫፍ 27,876,705 ብር በማጭበርበር የተጠረጠሩ የባንኩ ሠራተኞችና ግለሰቦች መታሰራቸው ታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ወክላ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል...

View Article

‘ምስኪኗ ሀበሻ’ እና የኑሮ ነገር… ኤፍሬም እንዳለ

“ትርፍ ፀጉርና ትርፍ ዳሌ እየገዛችሁ … የምበላው አጣሁ” እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ! እንዴት ሰነበታችሁሳ! ምስኪኗ ሀበሻ አንድዬ ዘንድ ተመልሳ ሄዳለች፡፡ ምስኪኗ ሀበሻ፡— አንድዬ… አንድዬ፡— መጣሽ! አንቺና ምስኪኑ ሀበሻ ነገር ከያዛችሁ አትለቁም ማለት ነው! ምስኪኗ ሀበሻ፡— ምን ላድርግ አንድዬ፣ ምን...

View Article

“ዘመኑ የጡዘት ነው” –ዮሃንስ ሰ. –በዘረኝነት ላይ ኢንተርኔት

በዘረኝነት ላይ ኢንተርኔት በጋምቤላ የተፈፀመው የጅምላ ግድያና የህፃናት እገታ፤ ዛሬ የተፈጠረ አዲስ አይነት ተግባር አይደለም፡፡ በጐሳ የተቧደኑ ሰዎች፤ በጭፍን እምነትና ክፉ የዘረኝነት ጥላቻን እየዘመሩ፤ በአጐራባች አካባቢዎች ላይ መዝመት፣ መግደልና መዝረፍ፤ አዲስ ፈጠራ አይደለም፡፡ በጋምቤላ ብቻ ሳይሆን በሁሉም...

View Article


መምሰል ክፉ በሽታ ነው! ይህን አለማስተዋል የማታ ማታ ዋጋ ያስከፍላል!

መምሰል ክፉ በሽታ ነው! ያልሆኑትን ሆኖ ለመታየት መሞከር ዕውነተኛ ማንነትን ማጣት ከመሆኑም በተጨማሪ የተነቃለታ ትልቅ ኪሣራ ያስከትላል፡፡ ወገን የሚመስሉን ወገኖችም ቢሆኑ “ከጠላትህ ውሰድኀ ወደ ዘመድህ ዞረህ ጉረስ” የሚለውን ተረት አሳምረው ያውቁታል፡፡ ይህን አለማስተዋል የማታ ማታ ዋጋ ያስከፍላል! “መሆንህ...

View Article


ኢቢሲ/ኢቲቪ ፋሲካን በጂንካ // ፡ ‹‹ላም ባልዋለበት –ቁበት ለቀማ›› Girma Bekele

ኢቢሲ/ኢቲቪ ፋሲካን በጂንካ // ፡ ‹‹ላም ባልዋለበት –ቁበት ለቀማ›› Girma Bekele የደቡብ ቴሌቪዥን ሰፊ የአየር ጊዜ ሰጥቶ ‹‹ፋሲካን በቴሌቪዥን›› እያስኮመኮመን በቲቪ ቁንጣን ስንሰቃይ አሳልፈናል፡፡ እኛና ህዝብ በክልላችን ታሪክ አይተን በማናውቀው ፈተና ውስጥ ነን እያልን ነው፡፡ በዓሉም ቢሆን ያለፈው...

View Article

በደቡብ ኦሞ ዞን በኩራዝ አንድ ስኳር ልማት ሙስናው ቅጥ አጥቷል፣ በጀት ምዝበራው እየከፋ መጥቷል

በኩራዝ አንድ ስኳር ልማት ሙስናው ቅጥ አጥቷል፣ በጀት ምዝበራው እየከፋ መጥቷል // የፕሮጀክቱ ሠራተኞች– ፋሲካን በግማሽ ደመወዝ፤ በደቡብ ኦሞ ዞን ሳላማጎ ወረዳ እየተገነባ ያለው የስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት ያለ ዝርዝር ጥናትና ዕቅድ እየተከናወነ የመሆኑ ጉዳይ በአካባቢው አርብቶአደር ነባር ነዋሪዎች ላይ ካስከተለው …

View Article

ቴዲ አፍሮ –“ጊጂኖ” Teddy Afro – Gigino

Teddy Afro – Gigino Teddy Afro Musics. The legendary Ethiopian singer who writes his own lyrics, creates his own melody and since he plays some instruments, he also plays part in the arrangement of his...

View Article

በመተከል ዞን ኦሜድላ ሰርገው የገቡ የሱዳን ወራሪ ወታደሮች 70 ኢትዮጵያውያን አፍነው ወሰዱ::

በመተከል ዞን ኦሜድላ ሰርገው የገቡ የሱዳን ወራሪ ወታደሮች 70 ኢትዮጵያውያን አፍነው ወሰዱ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Sudan‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Metekel‬ ‪#‎Omedla‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ባለፉት ሁለት ሳምንታት በምእራብ ኢትዮጵያ በቤንሻንጉል...

View Article


የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ነኝ ባዩ ዮሃንስ ሳህሌ በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ከባድ ዘረፋ ፈጽሟል::

የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ነኝ ባዩ አቶ ዮሀንስ ሳህሌ 10 ወራት ብቻ ቆይቷል። በአጠቃላይ 25 ጨዋታዎችን በአሰልጣኝነት መርቶ ከ 630ሺ ብር በላይ ተቀብሏል። የተጣራ 50ሺ የወር ደመወዝ፣ 55,000 የኢንተርናሽናል ስልክ ወጪ፣ 27,500 የመኪና ነዳጅ ሲደማመር 632,500 ብር ተከፍሎት ከሃላፊነቱ እንዲለቅ...

View Article

ሃይለማርያም ደሳለኝ ውበታቸውን ለማስተካከል የፊት ቀዶ ሕክምና በጀርመን ሊያደርጉ ነው::

ሃይለማርያም ደሳለኝ ውበታቸውን ለማስተካከል የፊት ቀዶ ሕክምና በጀርመን ሊያደርጉ ነው:: #Ethiopia …… ሃይለማሪያም ደሳለኝ የሕወሓት ጠ/ሚኒስትሩ ከቀናት በፊት የግል አውሮፕላን ተከራይተው ባደን ባደን በተባለ የጀርመን ከተማ የገቡ ሲሆን፣ ቤተሰቦቻቸው በስፍራው ተገኝተው ተቀብለዋቸዋል። አቶ ሃይለማርያም...

View Article


ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያን በሙ ያወጣው መግለጫ

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት  ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያን በሙ ያወጣው መግለጫን ለማንበብ የሚቀጥለውን ሰንሰለት ይጫኑ። የሞረሽ ወገኔ መግለጫ …

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሐጎስ ገብረህይወት –“ኢዶ”

ሐጎስ ገ/ሂወት ታዋቂ የትግርኛ ዘፋኝ ነው። ብዙዎች የሚያውቁት የኢትዮጵያን ባንዲራ ግንባሩ ላይ ጠምጥሞ ሲያዜም ነው። 4 ወንድሞቹ ለህወሓት ሲታገሉ ሞተዋል። በ1990 ዓ.ም ሻዕቢያ ጦርነት ሲከፍት ወደ ግንባር ከዘመቱት ጥላሁን ገሰሰ፣ መሀሙድ፣ ታምራትና ሌሎች ታዋቂ ዘፋኞች ጋር አብሮ የተጓዘው ሀጎስ ዝግጁት …

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ባለቅኔ እና ፀሐፌ-ተዉኔት አያልነህ ሙላቱ –ዶይቸ ቬለ

ገጣሚ ናቸዉ። ፀሐፌ ተዉነትም። ከብዙ የግጥምና የተዉኔት ድርሰቶቻቸዉ መሐል ጣልቃ የገባች አንዲት የታሪክ መፅሐፍ አለቻቸዉ። መፅሐፏ በ19ኛዉ መቶ ክፍለ-ዘመን በሥነ-ፅሑፉ መድረክ ዓለም አቀፍ ክብርና ሞገሥ ያተረፈዉ የሩሲያዊዉ ባለቅኔ የአሌክሳንደር ሰርግዬቪች ፑሽኪን ታሪክን ነዉ የምትወሳዉ። በእሳቸዉ አገላለፅ...

View Article

የጋምቤላው ግድያ ፣ ግጭት እና መፍትሄው

በጥቂት ቀናት ልዩነቶች ውስጥ የደረሱትን እነዚህን ጥቃቶች መንግሥት ፈጥኖ መከላከል አለመቻሉ ደግሞ እያስወቀሰው ነው ። ከግጭቱ በኋላም ስለተወሰዱ እርምጃዎች ግልፅ መረጃ ባለመስጠትም እየተተቸ ነው…

View Article

በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት አፈናው ተባብሷል –የጥናት ባለሞያዎች (VOA)

“በኢትዮጵያ ያለው የመገናኛ ብዙሃን ነፃነት ምን ይመስላል?” ስትል ጽዮን ግርማ የሂዩማን ራይትስ ዎች የጥናት ባለሞያ ፍሊክስ ሆርንና የደህንነት ጥናት ተቋም የጥናትና ምርምር ባለሞያ ሃሌሉያ ሉሌን ጠይቃለች። ሁለቱም ባለሞያዎች በኢትዮያ የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት እጦት ተባብሷል ይላሉ። ሙሉ ዘገባውን ያዳምጡ → listen…

View Article
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live