ውጤት አልባው ኢሕኣዴግ የውጪና የደህንነት ፖሊሲውን እንዲፈትሽ የቀረበለትን ሃሳብ እየመረመረው ነው::
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የደህንነት ተቋሙን ምስጢር ለውጪ ሃይል አሳልፈው ሰጥተዋል የተባሉ የደህንነት ሃይሎች አስሯል::በተባለበት በዚህ ሳምንት ውስጥ ኢሕኣዴግ መራሹ መንግስት የውጪ ፖሊሲውን እንዲፈትሽ የቀረበለትን ሃሳብ እየመረመረው መሆኑን ለኢሕኣዴግ አገዛዝ የደህንነት እና የዲፕሎማሲ...
View Articleከጋምቤላ ታፍነው የተወሰዱት ሕጻናት በገንዘብ ለማስለቀቅ ድርድር ተይዟል::
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ባለፈው ሳምንት ከደቡብ ሱዳን ድንበሩን አቋርጠው ወደ ኢትዮጵያ የጋምቤላ ክልል በመግባት በርካቶችን በመግደል ታዳጊ ሕጻናትን አፍነው የወሰዱት ታጣቂዎች አፍነው የወሰዷቸውን ታዳጊዎች በጆንግሌ ግዛት ዋት ተብሎ በሚጠራ አከባቢ አስፍረዋቸው ከደቡብ ሱዳን መግስት እና...
View Articleኢሕኣዴግ የተረጋጋ መንግስት እየመራ አለመሆኑን የድርጅቱ ሰዎች እየተናገሩ ነው::
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በዚህ ሳምንት አዲስ አበባ እገኛለሁ:: በአዲስ አበባ ቆይታዬ ከሄድኩበት ጉዳይ ጎን ለጎን በኢትዮጵያ ለውጥ እንዲመጣ ሚና ከሚጫወቱ የማህበራዊ ድህረገጽ ጓደኞቼ ጋር ተገናኝቶ በሰፊው የመወያየቱ እድል ገጥሞኛል::ከነዚህ ወዳጆቼ ውስጥ የተወሰኑት በወያኔ አገዛዝ ውስጥ...
View Articleየደቡብ ሱዳን ሪፑብሊክ ምክትል ፕሬዚደንትነት ሪያክ ማቻር ቃለ –መሃላ ፈፀሙ::
“እኔ ሪያክ ማቻር በተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚደንትነት የደቡብ ሱዳን ሪፑብሊክን በታማኝነትና በሃቅ ላገለግል በኃያል አምላክ እምላለሁ።” ዋሽንግተን ዲሲ — ዶ/ር ሪያክ ማቻር ማክሰኞ፤ ሚያዝያ 18/2008 ዓ.ም ዋና ከተማዪቸው ጁባ ገብተው ቃለ መሃላ ፈፅመዋል። ማቻር በሃገሪቱ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንትነታቸው የገበቡበት...
View Article“የጸሃይ ብርሃን እንዳናይ፤ ውሃ እንኳን እንድንለምን ተደርገናል። ልጆቻችንና ዘመዶቻችን እኛን ለማየት እንዳይችሉ...
“የጸሃይ ብርሃን እንዳናይ፤ ውሃ እንኳን እንድንለምን ተደርገናል። ልጆቻችንና ዘመዶቻችን እኛን ለማየት እንዳይችሉ ተደርገናል።” አቶ ደጀኔ ጣፋ ታሳሪ የኦሮሞ ፌድራሊስት አመራር አባል። ዋሽንግተን ዲሲ — “ከማዕከላዊ ምርመራ ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ስንመጣ መድሃኒት ውሰዱ ተባልን። መድሃኒቱንአንወስድም ሌላ አማራጭ...
View Articleሕይወት –ሌስተርና ቼልሲ (ዳንኤል ክብረት)
ይገርምሃል ወንድሜ በሕይወትህ ድል አድርገህ ዋንጫ ወሰድክ ማለት እዚያው የልዕልና ማማ ላይ እንደተሰቀልክ ትቀራለህ ማለት አይደለም፡፡ አታየውም ቸልሲን መከራውን ሲቀበል፡፡ አምና እርሱ ዋንጫ ሲበላ ያየ ሰው ዘንድሮ መከራውን ይበላል ብሎ ማን ገመተ? ብዙዎችኮ ሲወጡ መውረድን ይረሱታል፡፡ ለሚወጣ ሰው ግን መውረድ …
View Articleበእምባ ስነይቲ ህዝብ “ውክልናችን ኣንስተናል”ተብለው በህዝቡ የተነሱት የህወሓት ተወካዩ ክቡር ኣቶ ኣፅበሃ ኣረጋዊ ወደ...
ተባራሪው ኣቶ ኣፅበሃ ኣረጋዊ By Amdom Gebresilasie =========== በእምባ ስነይቲ ህዝብ “ውክልናችን ኣንስተናል” ተብለው በህዝቡ የተነሱት የህወሓት ተወካዩ ክቡር ኣቶ ኣፅበሃ ኣረጋዊ ወደ ፖርላማ ለመመለስ እየተራሯጡ ይገኛሉ። የተከበሩ ኣቶ ኣፅበሃ ግን ኣይገርሙም? እምባስነይቲን ወክለው ፓርላማ...
View Articleግጭት እና ተቃዉሞ በጋምቤላ
ባለፈዉ ሐሙስ በጋምቤላ ክልል በጄዊ የስድተኞች መጠለያ ካምፕ አከባቢ ንብረትነቱ /ACF/ የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት የሆነ አንድ ተሽከርካሪ ባደረሰው አደጋ ሁለት የስደተኞች ልጆች ከሞቱ በኋላ ስደተኞቹ 21 የአካባቢውን ነዋሪዎች ሲገድሉ፣ ከ10 በላይ መቁሰለቸዉን ዘገባዎች ያሳያሉ …
View Articleዮሀንስ ሰሃሌ እና ምክትሎቻቸው ከብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነት ተነሱ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የብሔራዊ ቡድኑ የአሰልጣኞች እና ብሔራዊ ቴክኒክ ኮሚቴ አባላት በሙሉ ከስራቸው እንዲሰናበቱ መወሠኑን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሪሽን ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ የሆኑትን ኢንስትራክተር ዮሀንስ ሣህሌ ፣ ምክትል...
View Articleስቅለትን በስግደት ወይስ በሙግት?
· የ2008 ዓ.ም በዓለ ስቅለት በእመቤታችን ቀን ውሏል። እናም ይሰገዳል? ወይስ አይሰገድም?· ይኸው ገጠመኝ በ1913 ዓ.ም ተከስቶ በነበረበት ወቅት አበው ጉዳዩን እንዴት ፈቱት?(መምህር ጳውሎስ መልክአ ሥላሴ):- በተወሰኑ ዓመታት መካከል የስቅለት ዕለት በየጊዜው ዘንድሮ እንደሆነው …
View Articleየእስራት ብይን በቀድሞ የጋምቤላ ፕሬዚደንት እና ሌሎች ላይ –ዶይቸ ቬለ
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ የወንጀል ችሎት በሽብር ተግባር በተከሰሱ ሰባት ተከሳሾች ላይ ዛሬ ከሰባት እስከ ዘጠኝ ዓመት ፅኑ የእስራት ቅጣት በየነ። በብይኑ መሰረት፣ የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ፕሬዚደንት አቶ ኦኬሎ ኦኳይ …
View Articleየቆሎ ተማሪ በአሜሪካ – VOA
የኢትዮጵያን ቋንቋ፣ ታሪክና ባህል ለበርካታ ትውልደ ኢትዮጵያውያን አዳጊ ህፃናትንና ወጣቶችን በማስተማር ላይ ከሚገኙት አብያተ ክርስቲያናት መካከል በሜሪላንድ የሚገኘው የደብረ ገነት መድሃኒያለም ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን አንዱ ነው። በዚሁ ቤተክርስቲያን በምክትል አስተዳዳሪነትና በቅዳሴ በማገልገል ላይ የሚገኙት...
View Articleየፍቅር ቁስል –አርአያ ተስፋማሪያም
አቤል አሜሪካ የመጣው የ5 ልጅ እያለ ነበር። ትምህርቱን ቀጥሎ በወጣት አፍላነት እድሜ ሲደርስ አብራው ትማር ከነበረች ሀበሻ ፍቅር ይጀምራሉ። ልጅት በድንገት ፅንስ ትቋጥርና ትወልዳለች። ቆንጆዎቹ ሀበሻ ጥንዶች በልጅ ታጅበው ፍቅራቸውን ይቀጥላሉ። አቤል ከ12 አመት በፊት ኢትዮጵያ ያመራል። የአሜሪካና ኢትዮጵያን ባህል …
View Articleየኦፌኮ ከፍተኛ የአመራር አባላት በማረሚያ ቤት ከፍተኛ በደል ይደርስብናል አሉ – VOA
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ከፍተኛ የአመራር አባል አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ 22 በሽብር የተጠረጠሩ ተከሳሾች ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ቀረቡ። እነ አቶ በቀለ በማረሚያ ቤት ስድብ ማስፈራራትና ሌሎችም ከፍተኛ ተጽኖዎች እንደተፈጸመባቸው ለፍርድ ቤቱ አቤቱታ …
View Articleአቡነ ፋኑዔል (አባ መላኩ) ለናሽቪል ደ/ቀራንዮ መድኃኔ ዓለም ቤተ/ክ ላሰራጩት መልዕክት የተሰጠ መልስ (PDF)
አቡነ ፋኑኤል የፓትርያርክ አክልልና አርዌ ብርት ጨብጠው በየክብረ በዓሉ ሲታዩ። የመግለጫውን ሙሉ ቃል ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። …
View Article33 ሰዎች የኦሮሞ ነፃነት ግንባርን ድርጅታዊ ህዋስ በመመሥረትና በአሸባሪነት ተከሰሱ – VOA
የኢትዮጵያው ፌዴራል ዐቃቤ ህግ 33 ሰዎችን በአገር ውስጥ የኦሮሞ ነፃነት ግንባርን (የኦነግን) ድርጅታዊ ህዋስ በመመሥረት፣ በመምራትና አባላት በመሆን የሽብር ወንጀል ፈጽመዋል ሲል በፌዴራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ክስ መሠረተባቸው። ፍርድ ቤቱም፣ ተከሳሾቹ መልስ እንዲሰጡ በማለት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቶ …
View Articleየኢትዮጵያዊነት የደረጃ መዳቢ አድርጎ እራሱን ያስቀመጠው አደገኛ የአመለካከት ቡድን እስከአሁን በመወራጨት ላይ እንዳለ...
ሕዝቦችን ያማከለ አንድነት ለትግሉ ስኬት – ልዩነትን በማቻቻል በጋራ መታገል ችላ የማይባል ሃገራዊ አጀንዳ ነው። #Ethiopia #EthiopianOppositionparties #MinilikSalsawi #Unity Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ኢትዮጵያዊነት ችሮታ አሊያም ስጦታ ሲልም...
View Articleክፉ ወሬ : ሌሊት 6፡30 እና 9፡30 አካባቢ ከማርስ የሚመጣው ጨረር ምድራችንን ይመታል:: ስልካችሁን አጥፍታችሁ ተኙ
‹‹ዛሬ ሌሊት ምድራችን ከማርስ በመጣ ጨረር የምትመታ በመሆኑ ስልካችሁን አጥፍታችሁ ተኙ›› =================== Dawit Solomon ዛሬ በተለያዩ መንገዶች ሰዎች ሌሊቱን ምድራችን ከማርስ በመጣ ጨረር የምትመታ በመሆኑ ከመተኛታችን በፊት ስልካችንን ማጥፋት እንደሚገባን የሚመክሩና የሚያስጠነቅቁ መልእክቶች...
View Articleበጃዋር መሃመድ ሀሳቦች ላይ! –አስራት አብርሃም
የጃዋር ፖለቲካ ተራማጅ አይደለም የምልበት ዋና ምክንያት አሁንም ፖለቲካው ከሶስቱ ብሄሮች (አማራ፣ ኦሮሞና ትግራይ) ጠበኛ ልሂቃን እይታ ያልወጣ መሆኑ ነው። ለእኔ አሁን ባለችው ኢትዮጵያ ተራማጅ አስተሳሰብ የምለው የተለመደውን የብሄር ፖለቲካ ካርድ እንስቶ በተሻለ ሁኔታ መጫወት ሳይሆን በዜግነት መብት ላይ የሚያተኩር፤ …
View Articleየኢትዮጵያ መንግሥት ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬን ከእስር እንዲለቅ ዩናይትድ ስቴትስ ጥሪ አቀረበች
የኢትዮጵያ መንግሥት ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬን ከእስር እንዲለቅ ዩናይትድ ስቴትስ ጥሪ አቀረበች #Ethiopia #Journalism #FreethePress #WoubishetTaye ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ እ.አ.አ. ሰኔ 19, 2011 በመንግስት ባለሥልጣናት ታሰረ። ውብሸት በአማርኛ ቋንቋ የሚሰራጨው...
View Article