Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3885

የደቡብ ሱዳን ሪፑብሊክ ምክትል ፕሬዚደንትነት ሪያክ ማቻር ቃለ –መሃላ ፈፀሙ::

$
0
0

“እኔ ሪያክ ማቻር በተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚደንትነት የደቡብ ሱዳን ሪፑብሊክን በታማኝነትና በሃቅ ላገለግል በኃያል አምላክ እምላለሁ።”

ዶ/ር ሪያክ ማቻር ማክሰኞ፤ ሚያዝያ 18/2008 ዓ.ም ዋና ከተማዪቸው ጁባ ገብተው ቃለ መሃላ ፈፅመዋል።

ማቻር በሃገሪቱ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንትነታቸው የገበቡበት ግዴታና በብርቱ


Viewing all articles
Browse latest Browse all 3885

Trending Articles