የበቀለ ገርባ የፍትህ ሂደት በዘ-ህወሀት የዝንጀሮ (የይስሙላው) ፍርድ ቤት፣
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በአሜሪካ የሕግ አፈ ታሪክ የስኮፐስ የዝንጀሮ (የይስሙላ) ፍርድ ቤት ነበር ፡፡ እ.ኤ.አ በ1925 ጆን ስኮፐስ ተብሎ የሚጠራ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህር በቴኔሲ ግዛት ድንጋጌን በመጣስ በአንድ የሕዝብ ትምህርት ቤት ውስጥ ስለሰው ልጆች ዘገምተኛ …
View Articleበትግራይ ምዕራባዊ ዞን ከ2 ሺ በላይ ወጣቶች ታሰሩ
በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ከ2 ሺ በላይ ወጣቶች በፀረ ሽፍታ ልዩ ሃይል ታድነው ታስረዋል። * ” ወደ ተከለከለ የደን ቦታ ገብታቹሃል ” የሚል ምክንያት ለእስራቸው መነሻ ተደርገዋል። ከ2 በላይ ወጣቶች ታድነው የታሰሩት በቓፍታ ሑመራ ወረዳ የሚገኙ በባህላዊ መንገድ ወርቅ የሚወጣባቸው ቦታዎች …
View Articleቋንቋችንን እንታዘበው (፩)፦ Independence, Freedom, Liberty (ነጻነት የቱ ነው? የቱስ አይደለም?)
BefeQadu Z. Hailu – ቋንቋችንን እንታዘበው (፩)፦ Independence, Freedom, Liberty (ነጻነት የቱ ነው? የቱስ አይደለም?) “ነጻነት ውስብስብ ነው” ብዬ ልጀምር። ‘ነጻነት’ የሚለውን የአማርኛ ቃል በተለምዶ ከላይ የዘረዘርኳቸውን ሦስቱንም የእንግሊዝኛ ቃላት ለመተርጎም እንጠቀምበታለን።...
View Articleከሊማሊሞ እስከ ሽሬ – Muluken Tesfaw
ከሊማሊሞ እስከ ሽሬ Muluken Tesfaw ፮ ሁለት ብርድ ልብስ ለብሼ ባድርም የደባርቅ ብርድ የሚቻል አልነበረም፡፡ በጠዋት ተነስቼ ወደ አውቶቡስ መናኻሪያ ሔድኩ፡፡ መናኻሪያ አካባቢ የማየው ሁሉ ወፍራም ጋቢ ወይም ፎጣ የለበሰ ነው፡፡ ጋቢ አልነበረኝም፤ ቢሆንም ወፍራም ጃኬት ለብሻለሁ፡፡ አውቶቡስ ተራ ስሔድ …
View Articleበኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት አፈናው ተባብሷል- የጥናት ባለሞያዎች
በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት አፈናው ተባብሷል- የጥናት ባለሞያዎች #PressFreedom #Ethiopia #WPFD #WPFD2016 ዛሬ የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት ቀን ነው። ይህን ቀን ምክንያት በማድረግ “በኢትዮጵያ ያለው የመገናኛ ብዙሃን ነፃነት ምን ይመስላል?” ስትል ጽዮን ግርማ የሂዩማን...
View Articleመናገር የሚጎዳውን ትግል ፥ ዝምታ አያድነውም ( ሄኖክ የሺጥላ )
የጋራ ሀገር አለን ብሎ የሚያምን ሰው ፥ ለ ዲሞክራሲ ግንባታ እታገላለሁ ብሎ የሚያስብ አካል እና የዛ አካል ውላጅ ፥ ሃሳብን በነፃነት ስለመግለፅ በሚደሰኩርና የዜጎች መብት ይከበር ዘንድ ( እንዲከበር ) ነው የምታገለው የሚል ኣካል ፥ ትንንሽ ( ደቃቃ) ሃሳቦች ያስፈሩታል …
View Articleይሄ ከማላቆመው መልክቶቼ ውስጥ አንዱ ነው ! ( ሄኖክ የሺጥላ )
ይሄ ከማላቆመው መልክቶቼ ውስጥ አንዱ ነው ! ( ሄኖክ የሺጥላ ) የሃገራችን ፖለቲካ ፥ ትችት እና ዘለፋ እንደ ርችት እያብረቀረቀ የሚዘንብበት የነገር ሸራተን ነው ። ትናንት ወዳጅህ የነበረ ፥ ዛሬ እንደ አማዞን እባብ ቆዳውን ሸልቅቆ ሙልጭ አድርጎ ሊሰድብህ ይችላል ፥ …
View Articleየኢትዮጵያ ወይንስ የትግራይ አየር መንገድ?
ይሄይስ አእምሮ የ2008ን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ አንድ የኢትዮጵያ ይሁን የትግራይ ውሉ ባልታወቀ አየር መንገድ ውስጥ የሚሠራ ሰው በቤቱ ምሣ ጋበዘኝ። ተራ ጎረቤቱ እንጂ የሰማሁትን በሆዴ የማላሳድር ወሬ አራጋቢ መሆኔን አያውቅም። በሀገር ተቆርቋሪነት ስሜት በቀድሞው አጠራር ስለኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሁኑ …
View Articleከሆላንድ የገባውን ዲያስፖራ ስምንት ቦታ በሳንጃ የገደሉት አልተያዙም
(ኢ.ኤም.ኤፍ) ከሚኖርበት ሆላንድ ወደ ትውልድ ሀገሩ ኢትዮጵያ የገባው ወጣት ለይኩን እሸቱ፤ በፋሲካ በዓል ዋዜማ ስምንት ቦታ በስለት ወግተው የገደሉት ወንጀለኞች እስካሁን አልተያዙም። የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት ከሆነ ገዳዮቹ ባለጊዜዎች ስለሆኑ ሟች ደመ ከልብ ሆኖ ቀርቷል። ሙሉውን አስነብበኝ ...…
View Articleየበቀለ ገርባ የፍትህ ሂደት በዘ-ህወሓት የዝንጀሮ (የይስሙላው) ፍርድ ቤት
ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ) በአሜሪካ የሕግ አፈ ታሪክ የስኮፐስ የዝንጀሮ (የይስሙላ) ፍርድ ቤት ነበር እ.ኤ.አ በ1925 ጆን ስኮፐስ ተብሎ የሚጠራ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህር በቴኔሲ ግዛት ድንጋጌን በመጣስ በአንድ የሕዝብ ትምህርት ቤት ውስጥ ስለሰው ልጆች ዘገምተኛ...
View Articleስንት ትውልድ እስኪጠፋ እንጠብቅ?
ፍርዱ ዘገዬ ዳዊት በመዝሙሩ፣ “አቤቱ ጌታ ሆይ ጸሎቴን ስማ፤ ጩኸቴም ወዳንተ ይድረስ፣ በመከራየም ቀን ፊትህን ከኔ አታዙር” ሲል ፈጣሪውን ተማጽኗል። እኛስ? ከልበ ድንጋዮቹ ወንድሞቻችን ግፍና በደል የሚታደገንን ሙሤ እንዲልክልን እንደዳዊት እየጮኽን ነው ወይንስ እንደኖኅና እንደሎጥ የቅጣት ዘመናት በአሥረሽ ምቺው...
View Article«የእሣት ልጅ አመድ» የሆነው የዘመኑ ኢትዮጵያዊ ታሪካዊ ማንነቱን ያስከብር!
ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሐሙስ ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፲፬ «የእሣት ልጅ አመድ» የሆነው የዘመኑ ኢትዮጵያዊ ታሪካዊ ማንነቱን ያስከብር! ከዛሬ ሰማኒያ ዓመታት በፊት የነበሩት ኢትዮጵያውያን አባቶቻችን እና እናቶቻችን፣ ከትግራይ እና ከኤርትራ ምድር በበቀሉ ባንዶች አጋዥነት …
View Articleጠንካራ የፍትህ አካላትን ለመገንባት እና መልካም አስተዳደርን ለማረጋገጥ የወያኔን አገዛዝ መደምሰስ ግዴታ ነው::
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ፍትህ ካለ ሰላም አለ::ፍትህ ካለ እድገት አለ:;ፍትህ ካለ እስር ቤቶች በንጹሃን አይሞሉም:: ፍትህ ካለ ነጻነት እና መብት አለ:; ፍትህ ካለ የሚሸማቀቅ አይኖርም:: ፍትህ ከተረጋገጠ ሕጎች ሁሉ በበላይነት የሕዝብ ይሆናሉ::ይህ ሁሉ የሚረጋገጠው በኛ ለኛ ከኛ ነው:: …
View Article“የሰሜን ሱዳን ወታደሮች በተራቸው ኢትዮጵያን ጥሰው ገብተው እያፈኑ መውሰድ ጀምረዋል”ቪኦኤ
“የሰሜን ሱዳን ወታደሮች በተራቸው ኢትዮጵያን ጥሰው ገብተው እያፈኑ መውሰድ ጀምረዋል” ቪኦኤ ++++++++++++++++ ከጥቂት ወራት በፊት : የ ኤርትራ ወታደሮች ወርቅ ለማውጣት ይቆፍሩ የነበሩ በርካታ ወጣቶችን ታፍነው መወሰዳቸውን የኢትዮጵያ መንግስት ገልጾ ነበር:: ከጥቂት ሳምንታት በፊት ደግሞ ዩኒፎርም የለበሱ...
View Articleየአማራ ብድር እና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) :- በባለሞያዎች ኮድ “ዘራፊዉና ወንጀለኛዉ ተቋም”የሚል ልዩ ስም እንዳለዉ...
የአማራ ብድር እና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) :- በባለሞያዎች ኮድ “ዘራፊዉና ወንጀለኛዉ ተቋም” የሚል ልዩ ስም እንዳለዉ ያዉቃሉ ? (በሸንቁጥ አየለ) -አብቁተ (የአማራ ብድር እና ቁጠባ ተቋም) በአለም ላይ የሌለ ዘራፊ እና ወንጀለኛ ድርጅት ነዉ ::ይሄን የኮድ ስም ያወጡለት ባለሞያዎች …
View Articleነባር የኢሕአዴግ አመራሮችና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ለመከላከያ ምስክርነት ተቆጠሩ
ነባር የኢሕአዴግ አመራሮችና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ለመከላከያ ምስክርነት ተቆጠሩ ምሁራንና ፖለቲከኞችም ተካተዋል በታምሩ ጽጌ ግንቦት ሰባትን ለመቀላቀል ወደ ኤርትራ ሲሄዱ ማይካድራ በተባለ ቦታ ላይ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው የተለገጸውና በሽብር ድርጊት ወንጀል የተከሰሱ አራት ተጠርጣሪዎች፣ አቶ በረከት ስምኦን፣...
View Articleኡምዱርማን ስጅን ሁዳ –ብዙ ህልም የታጎረበት የበረሃ ወህኒ . (20 አመት ተፈርዶባቸው በሱዳን ስለሚማቅቁት ኢትዮጵያውያን)
ወደ ወንዜ ልጆች… . ኡምዱርማን ስጅን ሁዳ – ብዙ ህልም የታጎረበት የበረሃ ወህኒ . (20 አመት ተፈርዶባቸው በሱዳን ስለሚማቅቁት ኢትዮጵያውያን) . (ክፍል አንድ) . (አንተነህ ይግዛው) . . ደነገጥሁ!… ኑር ሁሴን በቫይበር የላከልኝን የመጨረሻውን መልዕክት እንዳነበብኩ፣ በድንጋጤ ክው አልሁ!… ያነበብኩትን …
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ አባላትን የመንቀፍ ሞራሉ ያለው ፖለቲከኛ ማነው? ኤርሚያስ ቶኩማ
የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን የመንቀፍ ሞራሉ ያለው ፖለቲከኛ ማነው? ማንም እየተነሳ በጥላቻ የሰማያዊ ፖርቲ አባላትን ስለነቀፈ እውነታው ሊቀየር አይችልም እነዚህ ወጣቶች የኢትዮጵያ ሕዝብን ከዃላ እየነዱ ሳይሆን ከፊት ቀድመው እየታገሉ መጠላለፍ እና ምቀኝነት በነገሰበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ህዝቡን ነፃ ለማውጣት ብዙ...
View Articleየብአዴን አመራሮች በሳን ሆዚ የጠሩት ስብሰባ በጉጉት እየተጠበቀ ነው ::
የአማራ ክልልና የብአዴን ከፍተኛ ሹማምንት በካሊፎርኒያ ክፍለ ግዛት በምትገኘው ሳንሆዚ ከተማ ከአማራ ብሄር ተወላጆች ጋር ለመነጋገር ማሰባቸውን በመግለጽ ይደግፉናል በማለት አስቀድመው ላሰቧቸው የአማራ ብሄር ተወላጆች የስብሰባውን ቦታና ሰዓት የሚገልጽ የግብዣ ወረቀት በድብቅ ቢልኩም መረጃው ሾልኮ በመውጣቱ...
View Articleበያቤሎ የአውቶቡስ አደጋ አሥራ ሦስት ሰው ሞተ – VOA
በደቡብ ኦሮምያ፤ ቦረና ዞን ውስጥ ትናንት፣ ዓርብ ምሽት ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ ቢያንስ የ13 ሰው ሕይወት መጥፋቱን የሆስፒታል ምንጮች አስታወቁ፡፡ አደጋው የደረሰው አንድ መለስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ከልክ በላይ አሳፍሮ ሜጋ ወረዳ ውስጥ ካለችው የዓርብ ገበያ ከሚቆምባት ዱቡሉቂ ከተማ ወደ …
View Article