Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3885

የብአዴን አመራሮች በሳን ሆዚ የጠሩት ስብሰባ በጉጉት እየተጠበቀ ነው ::

$
0
0

 

የአማራ ክልልና የብአዴን ከፍተኛ ሹማምንት በካሊፎርኒያ ክፍለ ግዛት በምትገኘው ሳንሆዚ ከተማ ከአማራ ብሄር ተወላጆች ጋር ለመነጋገር ማሰባቸውን በመግለጽ ይደግፉናል በማለት አስቀድመው ላሰቧቸው የአማራ ብሄር ተወላጆች የስብሰባውን ቦታና ሰዓት የሚገልጽ የግብዣ ወረቀት በድብቅ ቢልኩም መረጃው ሾልኮ በመውጣቱ በአካባቢው የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን


Viewing all articles
Browse latest Browse all 3885

Trending Articles