ከሊማሊሞ እስከ ሽሬ Muluken Tesfaw
፮
ሁለት ብርድ ልብስ ለብሼ ባድርም የደባርቅ ብርድ የሚቻል አልነበረም፡፡ በጠዋት ተነስቼ ወደ አውቶቡስ መናኻሪያ ሔድኩ፡፡ መናኻሪያ አካባቢ የማየው ሁሉ ወፍራም ጋቢ ወይም ፎጣ የለበሰ ነው፡፡ ጋቢ አልነበረኝም፤ ቢሆንም ወፍራም ጃኬት ለብሻለሁ፡፡ አውቶቡስ ተራ ስሔድ …
↧
ከሊማሊሞ እስከ ሽሬ – Muluken Tesfaw
↧