$ 0 0 የአባዱላን የአፈጉባኤነት ሥልጣን መልቀቅ እንድምታ በፖለቲካችን (በእምነተ አሥተዳደራችን) ላይ ትንታኔ በመስጠት የሚታወቁ ግለሰቦችን የመተንተን አቅም በጣሙን ተፈታትኗል፡፡ ይሄም ብቻ ሳይሆን ለኔ ለሀገራችን ፖለቲካ ቅርብ ነን ብለው የሚያስቡ ፖለቲከኞችን (እምነተ አሥተዳደራውያንን)[...]