Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አማራ ክልል ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ነው ።

ከአለም ጫፍ እስከጫፍ ያሉ ድርጅቶችም ሆኑ ምሁራን የአማራ ክልልን በተመለከተ የሚያጠኑት ጥናት በክልሉ ከፍተኛ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀዉስ እንደተፈጠረና የክልሉ ህዝብም እጅግ ከፍተኛ ችግር ዉስጥ እንደሆነ ያሳያል፡፡ የአገዛዙ (የወያኔ-ህወሃት) ድርጅቶችም አጠናን[...]

View Article


የተቃውሞ ሰልፎች እንዳይካሄዱ የኬንያ መንግሥት ከለከለ

የተቃውሞ ሰልፎች በዋና ዋና ከተሞች ውስጥ በሚገኙ የንግድ አከባቢዎች አቅራቢያ ማድረግ አይቻልም ተብሏል።[...]

View Article


ወያኔዎች “እኔን አስረው ትዳሬን አፍርሰዋል፣ የትዳር አጋሬን ነጥቀውኛል”፡ አቶ እንግዳው ዋኘው

“እኔን አስረው ትዳሬን አፍርሰዋል፣ የትዳር አጋሬን ነጥቀውኛል ።” አቶ እንግዳው ዋኘው Getachew Shiferaw ( አቶ እንግዳው ዋኘው የቀድሞው አንድነት ፓርቲ የአርማጭሆ አመራር ነበር። አቶ እንግዳው የ”ሽብር” ክስ ቀርቦበት የአራት አመት[...]

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከቤተሰቦቹ ጋር ተቀላቅሏል

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ከቤተሰቦቹ ጋር ተቀላቅሏል [...]

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአባዱላን ከአፈጉባኤነት መልቀቅ የተመለከተው የተንታኞች የተሳሳተ ትንታኔና እውነታው! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው 

የአባዱላን የአፈጉባኤነት ሥልጣን መልቀቅ እንድምታ በፖለቲካችን (በእምነተ አሥተዳደራችን) ላይ ትንታኔ በመስጠት የሚታወቁ ግለሰቦችን የመተንተን አቅም በጣሙን ተፈታትኗል፡፡ ይሄም ብቻ ሳይሆን ለኔ ለሀገራችን ፖለቲካ ቅርብ ነን ብለው የሚያስቡ ፖለቲከኞችን (እምነተ አሥተዳደራውያንን)[...]

View Article


የዓለም ዜና

[...]

View Article

«እዉር አሞራ ቀላቢ» የኢትዮጵያዊዉ ስደተኛ እዉነተኛ ታሪክ

«እዉር አሞራ ቀላቢ »በእዉነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተሰራ ዘጋቢ ፊልም ነዉ። ዘካሪያስ ጥበቡ መስፍን የተባለ ካናዳ የሚኖር ኢትዮጵያዊ  ደግሞ እዉነተኛዉ ባለታሪክ ነዉ። ፊልሙ በአሳዛኙ የስደት ህይወት ላይ የሚያጠነጥን ሲሆን በኒዉዮርክ[...]

View Article

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አቅጣጫ ቀይሮ ካናዳ ሀሊፋክስ ስታንፊልድ አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ ተገደደ

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 2/2010) ከአዲስ አበባ ከተማ ተነስቶ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ይበር የነበረ ቦይንግ 777 የበረራ ቁጥር 500 የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አቅጣጫ ቀይሮ ካናዳ ሀሊፋክስ ስታንፊልድ አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ ተገደደ።[...]

View Article


ልደቱ አያሌው ስለ ኦሮምያ እና ሶማሌ ክልሎች ሁኔታ

በእነዚህ ሁለት ቀናት በኦሮምያ የተለያዩ አካባቢዎች የተካሄዱ ሰላማዊ ሠልፎች መነሻ ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖች ጉዳይ ቢሆንም ከአለፈው ዓመት የቀጠሉ ብሶቶችም ተንፀባርቀዋል ይላሉ አንዳንድ ተሳታፊዎች፡፡[...]

View Article


በቦረና ዞን ሶዳ ቀበሌ ዛሬ አራት ሰው ተገደለ

በኦሮምያ ክልል ቦረና ዞን ውስጥ በምትገኘው ሜጋ ከተማ አቅራቢያ በነዋሪዎችና በመከላከያ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት አራት ሰዎች መገደላቸውና 18 መቁሰላቸው ተገለፀ።[...]

View Article

ESAT DC News – 12 Oct 2017

[...]

View Article

ላውሮ እና ሙዚቀኛው ሬች 32 የሳምንቱን የፕሪሚር ሊግ ጨዋታዎች ገምተዋል

ማርክ ላውረንሰን እና የአርሰናል ደጋፊ የሆነው ራፐሩ ሬች 32 የዚህን ሳምንት ፕሪሚር ሊግ ጨዋታዎች ግምት አስቀምጠዋል።[...]

View Article

ሞያሌ ድንበርን ማለፍ ያልቻለው 44 ሺ ኩንታል ስኳር ወደተመረተበት ወንጂ ስኳር ፋብሪካ እየተመለሰ ነው ፡፡

ለጐረቤት ኬንያ ገበያ ይቀርባል ተብሎ ሞያሌ ድንበርን ማለፍ ያልቻለው 44 ሺ ኩንታል ስኳር በአዳማ እየተፈተሸ ወደተመረተበት ወንጂ ስኳር ፋብሪካ አየተመለሰ ነው ተባለ፡፡ ስኳሩ እስካሁን የጥራት ችግር ስላልተገኘበት ለኢትዮጵያ ገበያ ሊቀርብ[...]

View Article


​የሕዝብን ጥያቄ ማጣጣል ራስን ጠልፎ መጣል ነው!

​የሕዝብን ጥያቄ ማጣጣል ራስን ጠልፎ መጣል ነው! Seyoum Teshome በእነ አንቶኔ ቤት በስርዓቱ ላይ አደጋ የሆነ ለውጥ በመጣ ቁጥር የመጀመሪያ ስራቸው ማጣጣል እና ስም ማጥፋት ነው። ከኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ውስጥ[...]

View Article

አዲስ አበባ ዉስጥ ጫት ጠፍቷል

አዲስ አበባ ዉስጥ ጫት ጠፍቷል  –  BBN በአዲስ አበባ ዉስጥ ጫት በመጥፋቱ ሳቢያ የጫት ዋጋ በጣም መናሩን የጫት ተጠቃሚዎች ገለጹ። ቀደም ሲል 50 ብር እንገዛው የነበረው ጫት እስከ 150 ብር[...]

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዝዋይ እስር ቤት ሀላፊዎች ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አይፈታም አሉ ።

የዝዋይ እስር ቤት ሀላፊዎች ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አይፈታም አሉ ። Tariku Desalegn ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አይፈታም የዝዋይ እስር ቤት ሀላፊዎች መንግስት የፈረደውን የፍርድ ቤት ሙሉ የ3 አመት እስር ያለ አመክሮ[...]

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳሙኤል አወቀ የግድያ ቅንብር፤ (ከደኅንነት ቢሮ የወጣ)

የሳሙኤል አወቀ የግድያ ቅንብር፤ (ከደኅንነት ቢሮ የወጣ) Muluken Tesfaw ከብሔራዊ ደኅንነት አዲስ አበባ ሳሙኤል አወቀ እንዲገደል ትእዛዝ ባሕር ዳር ላለው የደኅንት ቅርንጫፍ ተላለፈ፡፡ ባሕር ዳር ያሉት የደኅንነት ሠራተኞች ሳሙኤል ስለመገደሉ[...]

View Article


የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተሮች ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

በኢትዮጵያ የሁለት ቀን ጉብኝት ያደረጉት የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተሮች ጄምስ ኤኖፍና ማይክል ኢንዚ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር ተወያይተዋል፡፡[...]

View Article

የአፈ-ጉባኤው ሥራ መልቀቂያና የብር መዳከም

ሰሞኑን በርካቶችን ካነጋገሩ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ርእሰ-ጉዳዮች መካከል አቶ አባዱላ ገመዳ ከአፈ-ጉባኤነት ሥልጣን ለመልቀቅ መወሰናቸውና በኦሮሚያ ዳግም የመንግሥት ተቃውሞ መቀስቀሱ እንዲሁም የብር ምንዛሪ ዋጋ መዳከም ዋናዎቹ ናቸው።[...]

View Article

በላይቤሪያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጆርጅ ዊሃ በከፍተኛ ውጤት በመምራት ላይ ነው

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 3/2010)በላይቤሪያ በተካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የቀድሞው ዝነኛ የእግር ኳስ ተጫዋች ጆርጅ ዊሃ በከፍተኛ ውጤት በመምራት ላይ መሆኑ ታወቀ። ቆጠራ ከተጠናቀቀባቸው 15 ምርጫ ጣቢያዎች በአስራአንዱ ጆርጅ ዊሃ ሲያሸንፍ የቅርብ ተቀናቃኙ[...]

View Article
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live