በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው፡፡ ዛሬ ከሰዓት የአምቦ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለሰዓታት ተቃውሟቸውን ሲያሰሙ እንደነበር የዓይን እማኞች ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል፡፡ ወደ ከተማ ወጥተው ተቃውሟቸውን ሊያሰሙ የነበሩት ወጣቶች በአገር ሽማግሌዎች ልመና[...]
↧