Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቶ በቀለ ገርባ የይግባኝ ክርክር ተሰማ ፤ የአቶ ዮናታን ተስፋዬ ይግባኝ ሳይሰማ ቀርቷል

የአቶ በቀለ ገርባ የይግባኝ ክርክር ተሰማ “ፍርድ ቤቱ ወደ ክርክር መግባቱ አግባብ አይደለም” አቃቤ ህግ የአቶ ዮናታን ተስፋዬ ይግባኝ አቃቤ ህጉ “ፊልድ ወጥቷል” በሚል ሰበብ ሳይሰማ ቀርቷል (በጌታቸው ሺፈራው) ተከሰውበት[...]

View Article


ወያኔ ትግራይን ለመገንጠል ከሕዝቡ ሀሳብ እየሰበሰበ ነው ።

ወያኔ ከበረሀ ጀምሮ የተነሳበትን ሀገር የመበታተን እቅዱን በተግባር ለመተርጎምና ትግራይ ሪፑብሪክን ለመመሥረት የሚረዳውን የመጀመሪያ ስራ ለመስራት በሕዝቡ ውስጥ የሐሳብ መሰብሰብ ሰራ ጀምሯል ። ከሕወሓት ስብሰባ ውሳኔ በኃላ የተጀመረው የመገንጠል ሒደት[...]

View Article


በሐፍረታቸው የሚኮሩ ብአዴኖች!

በሐፍረታቸው የሚኮሩ ብአዴኖች! Muluken Tesfaw የላይ ጋይንት ወረዳ ብአዴኖች ሊያፍሩበት የሚገባቸውን ገመና በአደባባይ ሲመጻደቁበት አየሁ፤ አፈ ቀላጤያቸው እንዳለው ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ ነው ነገሩ፡፡ በዚህ መልኩ ስንት ዐማሮች በየቦታው እንደጠፉ[...]

View Article

በቶጎ በፀጥታ ኃይሎችና ተቃዋሚ ሰልፈኞች በተፈጠረ ግጭት ሰዎች ተገደሉ

ቶጎ ውስጥ በፀጥታ ሃይሎችና የፕሬዚደንት ፎሬ ኛሲኒቤ አገዛዝ እንዲያበቃ በጠየቁ ተቃዋሚ ሰልፈኞች መካከል በተፈጠረ ግጭት ቢያንስ አራት ሰዎች መገደላቸው ተገለጠ።[...]

View Article

‘’ግራ ጡቴ ሲቀዘቅዘኝ . . .’’

የቴሌቪዥንና የሬድዮ አቅራቢዋ አኒታ ንደሮ በናይሮቢ አውቶብስ ጾታዊ ላይ ትንኮሳ ደርሶባታል፤ እርሷ ልምዷን ስታጋራ ሌሎች ሴቶችም እንደሚከተሏት ተስፋ አደርጋለች።[...]

View Article


በኦሮሚያ ክልል የተጀመረው ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 9/2010) በኦሮሚያ ክልል የተጀመረው ተቃውሞ ተባብሶ ቀጥሏል። ትላንት ምሽት የተጀመረው የገብረጉራቻው አመጽ በርካታ የመንግስት ተሽከርካሪዎችን በእሳት በማቃጠል ተካሂዷል። ዛሬ በአምቦና በወለጋ ሆሮጉድሩ ሕዝብ አደባባይ በመውጣት የህወሃት መንግስት ከስልጣን[...]

View Article

በከፍተኛ ትምህርት ጥራት ላይ የሚመክረው ውይይት

የኢትዮጵያ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መምህራን እና ባለሙያዎች አዲስ አበባ ላይ በጥራት ጉዳይ ላይ እየመከሩ ነው።[...]

View Article

በኤርትራ የፍልሰት ቀውስ ላይ የመከረው ስብሰባ

በኤርትራ ያለውን የሰብዓዊ መብት ይዞታ እና የኤርትራ ስደተኞችን አበሳ በጥልቀት ሲመረምር የዋለ ስብሰባ በቤልጅየም ዋና ከተማ ብራስልስ ተካሒዷል።[...]

View Article


ሐብታሙ አያለውና መምህር ዘበነ ለማ

እነዚህን ለህዝብ የተለቀቁ ሁለት ቪዲዮዎች ከመንፈሳዊ ኮሌጅ የተመረቀው ሐብታሙ አያሌው ለአገርና ለህዝብ በመጮሁና በመታገሉ ለእስር ተዳርጎ እጅግ የሚዘገንን ግፍ ሲፈጸምበት መምህር ዘበነ ለማ ደግሞ ከአገዛዙ ጋር በመሞዳሞድ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ[...]

View Article


ኦባማ እና ቡሽ ትራምፕን ተቹ

በሚያደርጉት ንግግርና በሚወስዷቸው እርምጃዎች ከተለያዩ ወገኖች ጋር ውዝግብ ውስጥ የሚገቡት ፕሬዝዳንት ትራምፕ፤ አሁን ደግሞ ከሁለት የቀድሞ ፕሬዝዳንቶች በኩል ጠንካራ ትችት እየተሰነዘረባቸው ነው።[...]

View Article

ፓትርያርኩ ከሓላፊነታቸው ለመልቀቅ በቃል ጠየቁ፤ ጫና ለማሳደር የታሰበ ስልት መኾኑ ተጠቆመ

ሰበር ዜና – ፓትርያርኩ ከሓላፊነታቸው ለመልቀቅ በቃል ጠየቁ፤ ጫና ለማሳደር የታሰበ ስልት መኾኑ ተጠቆመ • ከሥልጣን የመገለል ስጋት ባይኖራቸውም፣ ተገቢነታቸው ብርቱ ጥያቄ እየተነሣበት ነው፤ • “በአቅም ማነስ ያጡትን ተቀባይነት ለመመለስ፣[...]

View Article

አገዛዙ በዴራ ሰሜን ሸዋ ዐማራና ኦሮሞን ለማጋጨት የሸረበው ሴራ ከሸፈ፤ የ3 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አገዛዙ በዴራ ሰሜን ሸዋ ዐማራና ኦሮሞን ለማጋጨት የሸረበው ሴራ ከሸፈ፤ የ3 ሰዎች ሕይወት አልፏል Muluken Tesfaw በሰሜን ሸዋ ዴራ ትናንት የዐማራና የኦሮሞ ተወላጆችን ለማጋጨት በአገዛዙ የተሸረበው ሴራ ሙሉ በሙሉ የከሸፈ[...]

View Article

የኬንያ ፖሊስ ለተቃውሞ የወጡ ሰልፈኞችን በጥይትና በአስለቃሽ ጋዝ እየበተነ ነው

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 9/2010)የኬንያ የፖሊስ ሃይል በሀገሪቱ በድጋሚ ከሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጋር በተያያዘ ለተቃውሞ የወጡ ሰልፈኞችን በጥይትና በአስለቃሽ ጋዝ እየበተነ መሆኑ ታወቀ። የሀገሪቱ ፍርድ ቤት ስልጣን ላይ ያለው መንግስት ሕዝቡ ለተቃውሞ[...]

View Article


“ታፋዬ ምን አላት?” (ያሬድ ሹመቴ)

“ታፋዬ ምን አላት?” (ያሬድ ሹመቴ) አንድ ተረት ልነግራችሁ ነው በቅድሚያ ግን ጭብጤን ላስቀድም። ላለፉት 13 ወራት እንደ ቀበሌ መታወቂያ በኪሴ ይዤ የማንከራትተው ፓስፖርቴ ከፍተኛ እንግልት ደርሶበታል። ከሀገር ሀገር ለመዟዟር ብቻ[...]

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመንግሥት ሃላፊዎችን ጨምሮ ለሰው ሕይወት መጥፋት ምክንያት የሆኑ ሰዎች ለፍርድ ይቅረቡ ።( ኦፌኮ)

“መንግሥት የሕዝቡን ጥያቄ እየመለሰ አይደለም ።” ኦፌኮ የኢትዮጵያ መንግሥትም ሆነ ገዥው ፓርቲ ለሕዝቡ ጥያቄ ምላሽ እየሰጠ እንዳልሆነ የኦሮሞ ፌዴራሊሰት ኮንግረስ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አሳወቀ። ሰሞኑን እየተደረጉ ባሉት የተቃዉሞ ሰልፎች የሰው[...]

View Article


“ከ100 በላይ ከሌላ አካባቢ የመጡ ሰዎች ታስረዋል”- አቶ አዲሱ አረጋ

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖች ውስጥ ሰሞንኑ የተደረጉ ሰልፎች ከተለያዩ ክልሎችና የኦሮሚያ ከተሞች ሆን ብለው በተደራጁ ሰዎች የተመሩ መሆናቸውን መረጃ እንደደረሰው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ።[...]

View Article

ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የኤርትራውያን ሥደተኞች ቁጥር መጨመሩ ተገለፀ (VOA)

ዓለም አቀፍ የፍልሰት ድርጅት እኤአ ካለፈው መጋቢት 2017 ወዲህ ከአስራ አምስት ሺህ በላይ ኤርትራውያን ሥደተኞችን ተቀብሎ ትግራይ ክልል ውስጥ ማስፈሩን አስታወቀ።[...]

View Article


የሣምንቱ የአፍሪካ ምርጥ ምስሎች: ከጥቅምት 03-09 2010

በሳምንቱ ከአፍሪካና በዓለም ዙሪያ ከሚገኙ አፍሪካዊያን የተሰባስቡ ምርጥ ፎቶግራፎች[...]

View Article

ESAT Amharic News Amsterdam – October 20, 2017

[...]

View Article

በኦሮሚያ የተቃውሞ ሰልፎች ቀጥለዋል

በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው፡፡ ዛሬ ከሰዓት የአምቦ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለሰዓታት ተቃውሟቸውን ሲያሰሙ እንደነበር የዓይን እማኞች ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል፡፡ ወደ ከተማ ወጥተው ተቃውሟቸውን ሊያሰሙ የነበሩት ወጣቶች በአገር ሽማግሌዎች ልመና[...]

View Article
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live