“ታፋዬ ምን አላት?”
(ያሬድ ሹመቴ)
አንድ ተረት ልነግራችሁ ነው በቅድሚያ ግን ጭብጤን ላስቀድም።
ላለፉት 13 ወራት እንደ ቀበሌ መታወቂያ በኪሴ ይዤ የማንከራትተው ፓስፖርቴ ከፍተኛ እንግልት ደርሶበታል። ከሀገር ሀገር ለመዟዟር ብቻ[...]
↧