$ 0 0 “መንግሥት የሕዝቡን ጥያቄ እየመለሰ አይደለም ።” ኦፌኮ የኢትዮጵያ መንግሥትም ሆነ ገዥው ፓርቲ ለሕዝቡ ጥያቄ ምላሽ እየሰጠ እንዳልሆነ የኦሮሞ ፌዴራሊሰት ኮንግረስ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አሳወቀ። ሰሞኑን እየተደረጉ ባሉት የተቃዉሞ ሰልፎች የሰው[...]