ፓትርያርኩ የጠሩት የአህጉረ ስብከት ሥራ አስኪያጆች ስብሰባ ሳይካሔድ ቀረ
በቦታው የተገኙት የምሥራቅ ጎጃም ሀ/ስብከት ሥራ አስኪያጅ ብቻ ናቸው ብዙዎቹ ዕለቱኑ ወደየአህጉረ ስብከታቸው ሲመለሱ እያሉም ያልተገኙ አሉ እንዳይገኙ ሊቃነ ጳጳሳቱ በጥብቅ አዘዋል፤እስከ አየር ማረፊያ የሸኙም አሉ “ፓትርያርኩ ከቤተ ክህነቱ መዋቅር[...]
View Articleሀገራዊ ዕብደት –ዳንኤል ክብረት
ሁሉ በሽተኛ ሁሉ ራሴን ባይ በቤታችን ደኅና መጥፋቱ ነወይ የሚል የበገና ዘለሰኛ አለ፡፡ አሁን ያለችውን ሀገራችንን ቀድሞ ያየ ደራሲ መሆን አለበት የገጠመው፡፡ በሀገሪቱ ውስጥ ጤነኛ አካል የጠፋ ይመስላል፡፡ የገዛ ወገኑን[...]
View Articleየኦፌኮ መግለጫ
ሕዝቡ በሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ እያቀረባቸዉ ያሉትን ጥያቄዎች በመመለስ መንግሥት ኃላፊነቱን እንዲወጣ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ በምኅጻሩ ኦፌኮ አሳሰበ።[...]
View Articleዳሽን ቢራ ፋብሪካ በጎንደር ባዘጋጀው ኮንሰርት ላይ ህብረተሰቡ እንዳይካፈል ተጠየቀ
(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 10/2010) በፋሲል ከነማ የክለብ አርማ ስም ዳሽን ቢራ ፋብሪካ ጃኖ የሚል ቢራ ለማስተዋወቅ ነገ በጎንደር ባዘጋጀው ኮንሰርት ላይ ህብረተሰቡ እንዳይካፈል የአካባቢው ወጣቶች አስጠነቀቁ። ባላገሩ በሚል ይዞ የመጣው ቢራ[...]
View Article“በሕይወቴ መጨረሻ ወደ ድሬደዋ መመለስ እፈልግ ነበር” –አሃዱ ሳቡሬ
የ93 ዓመቱ የቀድሞው አምባሳደር፣ጋዜጠኛና ዲፕሎማት አምባሳደር አሃዱ ሳቡሬ በሕይወታቸው መጨረሻ ወዳደጉበት ድሬደዋ መሄድ እንደሚፈልጉ ይናገራሉ። በእኔ ዘመን ” እጅግ ሰላማዊ የሆነ የማኅበረሰብ ትሥሥር ነበር” በማለት በአሁኑ ሁኔታ ይቆጫሉ። ከጽዮን ግርማ[...]
View Articleጥቂት ዕውነቶች ስለጣና ሐይቅ – ሙሉቀን ተስፋው
በሙሉቀን ተስፋው (Save Lake Tana) ከ10% እስከ 15% ወይም ከሦስት ሚሊዮን በላይ የሚሆነው የዐማራ ሕዝብ ኑሮው የተመሠረተው በጣና ሐይቅ ላይ ነው፡፡ የባሕር ዳር ከተማን ጨምሮ በምዕራብ ጎጃም፣ በደቡብና በሰሜን ጎንደር[...]
View Articleዳሽን ቢራ ፋብሪካ በጎንደር ባዘጋጀው ኮንሰርት ላይ ህብረተሰቡ እንዳይካፈል ተጠየቀ
(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 10/2010) በፋሲል ከነማ የክለብ አርማ ስም ዳሽን ቢራ ፋብሪካ ጃኖ የሚል ቢራ ለማስተዋወቅ ነገ በጎንደር ባዘጋጀው ኮንሰርት ላይ ህብረተሰቡ እንዳይካፈል የአካባቢው ወጣቶች አስጠነቀቁ። ባላገሩ በሚል ይዞ የመጣው ቢራ[...]
View Article“የቤት መሥሪያ ቦታችን ላይ ግንባታ ሲካሄድ ደረስንበት” –የወላይታ ሶዶ መምህራን “ችግሩን ከመምህራኑ ጋር በጋራ ሆነን...
ከ400 በላይ የሚሆኑ የወላይታ ሶዶ ከተማ የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ መምህራን፤”መንግስት ለመኖሪያ ቤት መስሪያ በሚል ከ9 ወራት በፊት በሰጠን መሬት ላይ ግንባታ እየተካሄደበት ነው” ሲሉ ቅሬታቸውን ያቀረቡ ሲሆን የከተማ አስተዳደሩ[...]
View Articleዶ/ር መረራ ጉዲና፤ እጃቸውን በብረት ካቴና እንዳይታሰሩ ጠየቁ
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመተላለፍ የወንጀል ክስ የቀረበባቸው አንጋፋው የተቃዋሚ መሪ ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ፍ/ቤት ሲቀርቡ እጃቸው በብረት ካቴና እንዳይታሰርና በማረሚያ ቤት ጎብኚዎቻቸው ብዛት ላይ ገደብ እንዳይደረግ ለፍ/ቤት በጻፉት የአቤቱታ ደብዳቤ[...]
View Articleጾመ ጽጌ
አበባየ ሆይ እያሉ ወጣቶች የሚጨፍሩትን ከአገርና ከወቅት ጋራ አዋህደው ቀሲስ አስተርአየ በተለመደው ፈሊጣቸው በከንሳስ መድኃኔ ዓለም ዓውደ ምህረት ላይ ያቀረቡት ትምህርት ቪዲዮ ተቀርጾ ቀርቧል። ቀሲስ ባቀረቡት ትምህርታቸው እንደገለጹት፦ በአገራችን በኢትዮጵያ[...]
View Articleበኤሊባቡር ከ20 በላይ ዐማሮች በአንድ ቀን ብቻ በገጀራ ተጨፍጭፈው ተገድለዋል
በኤሊባቡር ከ20 በላይ ዐማሮች በአንድ ቀን ብቻ በገጀራ ተጨፍጭፈው ተገድለዋል፤ Muluken Tesfaw በኤሉ አባ ቦራ (ኤሊባቡር) ዞን ደጋና ጮራ ወረዳዎች የዐማራ ተወላጆች ተለይተው እየተጠቁ እንደሆኑ የተጎጅ ቤተሰቦች ትናንት ጥቅምት 11[...]
View Articleሶማሊያ በአልሻባብ ላይ ጦርነት ልታውጅ ነው
ባለፈው ቅዳሜ በሶማሊያ ለደረሰው የቦምብ ፍንዳታ የሶማሊያ መንግስት ተጠያቂ ነው ባለው አልሻባብ ላይ የጦርነት ዘመቻ ያውጃል ተብሎ እንደሚጠበቅ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አስታወቁ፡፡ በፍንዳታው የሞቱት ሰዎች ቁጥር ወደ 358 ያሻቀበ ሲሆን[...]
View Articleቅ/ሲኖዶስ በአንድነት በመሥራት ለምእመናን አቤቱታ ምላሽ እንዲሰጥ ተጠየቀ –“የተሐድሶ ኑፋቄ በጸሎትና በርቱዕ አስተምህሮ...
ሐራ ዘተዋሕዶ የጥቅምት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ፣ የመጀመሪያ ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባ መክፈቻ ጸሎት ተካሔደ፤ የተሐድሶ ኑፋቄ፣ በጸሎትና በርቱዕ አስተምህሮ ካልተመከተ፤ ከዮዲት ጉዲት ጥፋትና ከግራኝ ወረራ ይልቅ የቤተ ክርስቲያንን ህልውና እንደሚያናጋ [...]
View Articleዩጋንዳ እና አሳሳቢ እየሆነ የመጣው የምግብ ይዞታዋ
ጎርጎሪዮሳዊው 2017 ዓም በብዙ የአፍሪቃ አካባቢ በከባድ ድርቅ ነው የተጀመረው። ከፊል ኬንያ፣ ሶማልያ፣ ደቡብ ሱዳንና ኢትዮጵያ አብዝተው ተጎድተዋል። በአንጻራቸው ይህ ችግር ጎረቤት ዩጋንዳን አልነካም። የዳቦ ቅርጫት እየተባለች የምትጠራው ዩጋንዳ ተስማሚ[...]
View Articleከሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶስክስ ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
«ለሀገርና ለከተማ ሰላምን ፈልጉ፥ ስለ እርስዋም ወደ እግዚአብሔር ጸልዩ።» ኤር 29፡7 ነቢዩ በስደት አገር ለሚኖሩት ስደተኞች እሥራኤላውያን ለሀገር ሰላም ፈልጉ የሀገር ሰላም የሕዝብ ሰላም ነውና ይላል ዛሬም ሕጋዊው ቅዱስ[...]
View Articleየአፋርና አጎራባች ክልሎች ግጭቶች – አካደር ኢብራሂም
አንድ ደጀኔ አሰፋ የተባለው ግለሰብ በፌስቡክ ገጹ ላይ እልባት ያጣውና የተካረረው የራያ ህዝብና የአፋር አጎራባች ወረዳዎች ግጭት በሚል ርዕስ አንድ ጹሁፍ ጽፎ አይቼ ነበር። አቶ ደጀኔ አሰፋ ጉዳዩን ለዘመናት የቆየ[...]
View Article