አበባየ ሆይ እያሉ ወጣቶች የሚጨፍሩትን ከአገርና ከወቅት ጋራ አዋህደው ቀሲስ አስተርአየ በተለመደው ፈሊጣቸው በከንሳስ መድኃኔ ዓለም ዓውደ ምህረት ላይ ያቀረቡት ትምህርት ቪዲዮ ተቀርጾ ቀርቧል።
ቀሲስ ባቀረቡት ትምህርታቸው እንደገለጹት፦ በአገራችን በኢትዮጵያ[...]
↧