$ 0 0 ሐራ ዘተዋሕዶ የጥቅምት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ፣ የመጀመሪያ ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባ መክፈቻ ጸሎት ተካሔደ፤ የተሐድሶ ኑፋቄ፣ በጸሎትና በርቱዕ አስተምህሮ ካልተመከተ፤ ከዮዲት ጉዲት ጥፋትና ከግራኝ ወረራ ይልቅ የቤተ ክርስቲያንን ህልውና እንደሚያናጋ [...]