$ 0 0 እኚህ በፎቶው ላይ የምታይዋቸው እናት ወ/ሮ ሞቲ አያኖ ይባላሉ ። እናም እኚህ እናት በዚያን ወቅት በወር ሁለት ብር በማጣታቸው ምክንያት ያለ አባት የሚያሳድጉት ልጃቸው ከትምህርት ቤት ቀርቶ ከብት ሲጠብቅ ሊኖር[...]