ምናንጋግዋ ቀጣዩ የዚምባብዌ ፕሬዚደንት ይሆኑ ይሆን?
በዚምባብዌ የቀድሞው ምክትል ፕሬዚደንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ቀጣዩ ርዕሰ ብሔር እንደሚሆኑ አንዳንድ የፖለቲካ ታዛቢዎች ይናገራሉ። ከጥቂት ሳምንታት በፊት ፕሬዚደንቱ ከስልጣን ያነሱዋቸው አዞው የሚል ቅጽል ስም የተሰጣቸው ምናንጋግዋ ማን ናቸው?[...]
View Article« የመላዉ አፍሪቃ የሙዚቃ ሽልማት» አሸናፊ
በ 33 ዘርፎች በተካሄደ ዉድድር ድምጻዊት ሐመልማል አባተ «በአፍሪካ ባህላዊ የሙዚቃ ዘርፍ »አሸናፊ ሆናለች። የመላዉ አፍሪቃ የሙዚቃ ሽልማት በምህፃሩ /AFRIMA/ አፍሪቃዊ የሙዚቃ ባለሙያወችን አወዳድሮ መሸለም ከያዘ አራት አመታትን አስቆጥሯል።[...]
View Articleሙጋቤ ከገዢው ፓርቲ ሊቀ-መንበርነታቸው ተሻሩ
የዚምባብዌው ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ ከገዢው ፓርቲ ሊቀ-መንበርነታቸው ተባረሩ። የዛኑ-ፒኤፍ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዛሬ ባካሔደው ስብሰባ ሙጋቤን ሽሮ ኤመርሰን ምንጋግዋን ሊቀ-መንበር አድርጎ መርጧል። የሮበርት ሙጋቤ ባለቤት ወ/ሮ ግሬስ ሙጋቤም ከፓርቲው ተባረዋል።[...]
View Articleየ5 ሚሊዮን ዶላር አሸናፊው አለም አቀፋዊ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ገቢሳ እጀታ
እኚህ በፎቶው ላይ የምታይዋቸው እናት ወ/ሮ ሞቲ አያኖ ይባላሉ ። እናም እኚህ እናት በዚያን ወቅት በወር ሁለት ብር በማጣታቸው ምክንያት ያለ አባት የሚያሳድጉት ልጃቸው ከትምህርት ቤት ቀርቶ ከብት ሲጠብቅ ሊኖር[...]
View Articleሙጋቤ ከሥልጣናቸው እንዲወርዱ ጫና ቢደረግባቸውም በሰጡት መግለጫ ‘ስልጣን አለቅም’ብለዋል
ሮበርት ሙጋቤ ከፕሬዝዳንትነታቸው በራሳቸው ፍቃድ እንዲወርዱ ጫና ቢደረግባቸውም በሰጡት መግለጫ ስልጣን እንደማይለቁ አሳውቀዋል። በቴሌቪዥን መስኮት ቀጥታ ስርጭት በተላለፈው መግለጫቸው ሥልጣን እንደማይለቁና በቀጣይ ታኅሳስ ወር በሚደረገው የፓርቲው አጠቃላይ ስብሰባ ፓርቲያቸውን በመምራት[...]
View Articleየኦሮማራ ጥምረት የህወሃትን አፓርታይድ ለማስወገድ ነው! ( ስዩም ተሾመ )
የኦሮማራ ጥምረት የህወሃትን አፓርታይድ ለማስወገድ ነው! ( ስዩም ተሾመ ) ከህወሃት ባለስልጣናት እንደ አቦይ ስብሃት የሚገርመኝ ሰው የለም፡፡ ሰውዬው ፊት-ለፊት ስለሚናገሩ ግልፅነታቸው ይመቸኛል፡፡ ነገር ግን፣ በግልፅነታቸው ውስጥ ቅጥ-ያጣው የህወሃት ግብዝነት[...]
View Articleማርጀቱንና መበስበሱን ያለሃፍረት የነገረን ሕወሃት ሞቱን እስኪያረዳን አንጠብቅም!!!
ማርጀቱንና መበስበሱን ያለሃፍረት የነገረን ሕወሃት ሞቱን እስኪያረዳን አንጠብቅም!!! (ከሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ) ላለፉት 26 ዓመታት ኢትዮጵያን በብረት መዳፍ ውስጥ አስገብቷት የነበረው ሕወሐት ማርጀቱንና መበስበሱን ሰሞንኑን መቀሌ ሲያደካሂደው በቆዬውና ባልቋጨው[...]
View Article“በማያዳምጡ ተናጋሪዎች” እና “በማይናገሩ አድማጮች” መካከል መግባባት አይኖርም!
“በማያዳምጡ ተናጋሪዎች” እና “በማይናገሩ አድማጮች” መካከል መግባባት አይኖርም! Seyoum Teshome ሕወሃት/ኢህአዴግ መስራችና ከፍተኛ አመራር አቦይ ስብሃት ነጋ ከአዲስ ዘመን ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስከተለመደው ወጣ ያለና በገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ላይ ጠንከር[...]
View Articleአቶ ማሙሸት አማረ ዐቃቤ ሕግ ባቀረበባቸው የሰነድ ማስረጃ ላይ ያቀረቡት ትችት
አቶ ማሙሸት አማረ ዐቃቤ ሕግ ባቀረበባቸው የሰነድ ማስረጃ ላይ ያቀረቡት ትችት “በደህንነት ሪፖርቱ ተዘጋጀ የተባለው፣ ተከሳሽ ሲጠቀምባቸው ነበሩ የተባሉ ሰባት የሚደርሱ ተንቀሳቃሽ ስልክ ቁጥሮች ተጠልፈዋል በሚል ነው፤ ነገር ግን እነዚህ[...]
View Articleበጀርባቸው የሚተኙ ነፍሰጡሮች ልጃቸው ሞቶ የመወለድን ዕድል በእጥፍ ይጨምራሉ
የእርጉዝ ሴቶች አተኛኘት የፅንሱን የደህንነት ሁኔታ እንደሚወስን ያውቃሉ? በቅርብ የወጣ ጥናት እንደሚያሳየው ሴቶች በመጨረሻ እርግዝናቸው ወቅት በጀርባቸው መተኛት ፅንሱ ሞቶ የመወለዱን አደጋ በእጥፍ ይጨምራል።[...]
View Articleለዶ/ር ገቢሳ ኢጀታ ምርምር አምስት ሚሊየን ዶላር ተሰጠ
ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ኢንዲያና ግዛት ላፋዬት ከተማ የሚገኘው ፐርዱ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ገቢሳ ኢጀታ በማሽላ ዘረመል ላይ ለሚያካሂዱት ጥናት የአምስት ሚሊየን ዶላር ስጦታ አገኙ።[...]
View Articleዘመነ-ሙጋቤ እና ፍፃሜዉ
ለጥቁሮች ነፃነት ቆርጦ-በመታገል፤ ማታጋላቸዉ፤ ለፍትሕ-ነፃነት በመፋለማቸዉ በነጮች ተወንጅለዉ ወሕኒ በመወወራቸዉ እንደማንዴላ ናቸዉ።እንደ ማንዴላ አሳሪ-አሰቃዮቻቸዉን ይቅር ባይ ግን አይደሉም።ሥልጣን በቃኝንም አያዉቁም።ማንዴላን አይደሉም።[...]
View Articleየዚምባቡዌው ፕሬዝዳንት ስልጣናቸውን እንዲለቁ እስከ ሰኞ እኩለቀን ቀነ ገደብ ተቀመጠ
(ኢሳት ዜና–ሕዳር 11/2010)የዚምባቡዌው ፕሬዝዳንት ስልጣናቸውን እንዲለቁ እስከ ሰኞ እኩለቀን ቀነ ገደብ መጣሉ ታወቀ። ፓርቲያቸው ዛኑ ፒ ኤፍ እሁድ ባደረገው ስብሰባ ሙጋቤን ከፓርቲው መሪነት ሲያስወግድ ባለቤታቸውን ደግሞ ማባረሩ ታውቋል። እስከ ዛሬ[...]
View Articleሙጋቤ ለፓርላማው በሚቀርበው ክስ ከስልጣን ሊወርዱ ይችላሉ
‘እምቢተኛው’ ሙጋቤ በፓርቲያቸው እና በሃገሪቱ ፓርላማ ክስ ሊመሰረትባቸው ነው።[...]
View Articleኬንያ ፕሬዜዳንታዊ ምርጫ አቤቱታዎች ላይ ውሳኔ ተላላፈ
የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት ኡሑሩ ኬንያታ የተመረጡበት ድጋሚ ምርጫ ለሶስተኛ ጊዜ ይካሔድ በሚል የቀረቡ አቤቱታዎችን ውድቅ አድርጓል። ውሳኔው በመጪው ኅዳር 19 ቀን 2010 ዓ.ም. ፕሬዚደንት ኡሑሩ ኬንያታ ቃለ-መሐላ እንዲፈፅሙ[...]
View Articleበሊቢያ ”የባሪያ ንግድ”እየተካሄደ እንደሆነ የሚያሳየው ተንቀሳቃሽ ምስል ድንጋጤን ፈጥሯል
በሊቢያ ”የባሪያ ንግድ” እየተካሄደ እንደሆነ የሚያሳየው ተንቀሳቃሽ ምስል ድንጋጤን ፈጥሯል BBC Amharic ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት በሊቢያ የባርያ ንግድ ስለመኖሩ መረጃዎች አሉኝ ብሏል በሊቢያ አፍሪካዊያን ስደተኞች ለባሪያ ንግድ በጨረታ ሲቀርቡ[...]
View Articleአቶ በረከት ስምኦን ሁሉም ብሔረሰብ የራሱን ክልል እያስተዳደረ የሚገኝበት የእኩልነት ስርአት ገንብተናል አሉ
(ኢሳት ዜና–ሕዳር 11/2010) በጎንደር ከተማ በተካሄደው የአማራና የትግራይ ተወላጆች የውይይት መድረክ ላይ የተገኙት አቶ በረከት ስምኦን ሁሉም ብሔረሰብ የራሱን ክልል እያስተዳደረ የሚገኝበት የእኩልነት ስርአት ገንብተናል ሲሉ ተነገሩ። በዚሁ መድረክ ኢሳትና[...]
View Article