(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 14/2010) በኦሮሚያ ክልል ቡኖ በደሌ ዞን ገቺና ዲዴሳ ወረዳዎች በህወሀት መንግስት የተቀነባበረ የማፈናቀል ዘመቻ በመካሄድ ላይ መሆኑ ተገለጸ።
ከደርግ መንግስት የስልጣን ዘመን ጀምሮ በአካባቢው የሰፈሩና በአብዛኛው ከአማራ የመጡ[...]
↧