«ፍትሕ ለኅሊና እስረኞች» በይነ-መረብ ዘመቻ
«ፍትሕ ለኅሊና እስረኞች» በሚል ርእስ የተኪያሄደው በይነ-መረብ ዘመቻ የቆየው ለአንድ ቀን ነው። በዘመቻው ወቅት የተገለጡት ቊጥር ሥፍር የሌላቸው የእስር ቤት ሰቆቃዎች ታሪክ ግን እስከ መቼም ከአዕምሮ የሚጠፉ አይደሉም።[...]
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ ሕዝባዊ ስብሰባ ታገደ
ሰማያዊ ፓርቲ በተከታታይ በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳዮች ላይ ለመወያየት የያዘው ዕቅድ በአዲስ አበባ መስተዳደር መከልከሉን ገለጠ።[...]
View Articleቄሮ-የወጣቶች ንቅናቄ?
ባለፉት ሁለት ዓመት በላይ በኢትዮጵያ በተለይም በኦሮሚያ ክልል በሚደረጉ ተቃውሞዎች አንድ ሥም ጎልቶ ይሰማል። «ቄሮ!»። ከኅዳር 2008 ዓ.ም.ጀምሮ ወደ 1,500 ሰዎች በተገደሉበት ተቃውሞ የተሳተፉ ወጣቶች ስለ እንቅስቃሴያቸው ምን ይላሉ?[...]
View Articleሕወሃት የአስቸኳይ ጊዜ ምርጫ ለማካሄድ የሚገደድበት ሁኔታ መፈጠሩ አይቀርም ተባለ
(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 20/2010) በኢትዮጵያ ያለው አገዛዝ በሕገ መንግስቱ መሰረት የአስቸኳይ ጊዜ ምርጫ ለማካሄድ የሚገደድበት ሁኔታ መፈጠሩ እንደማይቀር የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ተናገሩ። ዶክተር ነጋሶ እንዳሉት ኢሕአዴግ እንደ ፓርቲ የመቀጠልና[...]
View Articleየዶክተር መረራ የክስ መዝገብ ሌላ ማስረጃ ቀረበበት
(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 20/2010) ብይን ይሰጥበታል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የዶክተር መረራ ጉዲና የክስ መዝገብ ሌላ የቪዲዮ፣ የድምጽና የምስል ማስረጃ በአቃቢ ሕግ እንደቀረበበት ተሰማ። ዐቃቢ ህግ ማስረጃውን ያቀረበው በዶክተር መረራ ላይ የማቀርበውን[...]
View Articleጆርጅ ዊሐ የላይቤሪያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫን አሸንፈዋል
በላይቤሪያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የ51 አመቱ ጆርጅ ዊሐ አሸንፈዋል። ፓሪሴን ዠርሜን፣ ኤሲ ሚላን እና ቼልሲን ለመሳሰሉ የእግር ኳስ ክለቦች የተጫወቱት ዊሐ በፊፋ ኮከብ ተብለው የተሸለሙ ብቸኛው አፍሪቃዊ የእግር ኳስ ተጫዋች ናቸው።[...]
View Articleበከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተጀመረው ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው
(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 20/2010) በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተጀመረው ተቃውሞ አሁንም በተለያዩ አካባቢዎች መቀጠሉ ታወቀ። የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የትምህርት ማቆም አድማ ሲመቱ የአዳማ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ደግሞ በግድ እንዲማሩ እየተደረገ መሆኑ ታውቋል። ተቃውሞ[...]
View Articleበኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች ተቃውሞ ተደረገ
(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 20/2010) በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች ዛሬ ተቃውሞ መደረጉ ታወቀ። በምስራቅና በምዕራብ ወለጋ በበርካታ ከተሞች በተቀሰቀሰው ተቃውሞ የአገዛዙ ሃይሎችና ነዋሪው መጋጨታቸውን ለማወቅ ተችሏል። በባኮና አደአ በርጋ ህዝባዊ ተቃውሞ መቀስቀሱም[...]
View Articleየኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ጉዞ (ዉይይት)
የመንግሥትም ሆነ የገዢዉ ፓርቲ እርምጃዎች ግን ግጭት፤ ሁከቱን ለመፍታት አልጠቀሙምም።በየአካባቢዉ ለተቃዉሞ የሚታደመዉን ሕዝብ ጥያቄም በትክክል የመለሱ አይመስልም።እንዲያዉም የገዢዉ ግንባር የኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች መሪዎች አንዳቸዉ ከሌላቸዉ ጋር መሻኮት እና መወዛገባቸዉ በተደጋጋሚ[...]
View Articleሜርክል የፖለቲካ ልዩነቶች እንዲከበሩ ጥሪ አቀረቡ
የጀርመን መራሔተ-መንግስት አንጌላ ሜርክል በፖለቲካ ተዋስኦ የሚሳተፉ የሀገራቸው ዜጎች አንደኛው ለሌላው አጋርነት እና ክብር እንዲያሳይ ጠየቁ፡፡ መራሒተ-መንግሥቷ የአውሮፓ ትብብር የቀጣይ ዓመታት “ወሳኝ ጥያቄ ነው” ሲሉ በአዲስ ዓመት መልዕክታቸው ተናግረዋል፡፡ [...]
View Articleየዴሞክራሲ ትግሉ ችግሮች ሥረ መሠረት አላቸው
የዴሞክራሲ ትግሉ ችግሮች ሥረ መሠረት አላቸው አንባቢ Sun, 12/31/2017 – 12:22[...]
View Articleአንዳንድ ነጥቦች በሥራ አስፈፃሚው መግለጫ ዙሪያ
17 ቀናትን ከፈጀ የኢህአዴግ የሥራ-አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ በኋላ የወጣው መግለጫ ሀገሪቱ ላለችበት ወቅታዊ ሁኔታ ምላሽ ይዟል የሚሉ እንዳሉ ሁሉ የለም የተለመደ ፕሮፓጋንዳ ነው የሚሉ ወገኖችም አሉ። የሁለቱንም ሃሳብ ለማግኘት ሞክረናል።[...]
View Articleበቡኖ በደሌ የማፈናቀል ዘመቻ በመካሄድ ላይ ነው
(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 14/2010) በኦሮሚያ ክልል ቡኖ በደሌ ዞን ገቺና ዲዴሳ ወረዳዎች በህወሀት መንግስት የተቀነባበረ የማፈናቀል ዘመቻ በመካሄድ ላይ መሆኑ ተገለጸ። ከደርግ መንግስት የስልጣን ዘመን ጀምሮ በአካባቢው የሰፈሩና በአብዛኛው ከአማራ የመጡ[...]
View Articleየሰኞ ታኅሣሥ 23 ቀን፣ 2010 ዓ.ም. ስፖርት
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ማንችስተር ሲቲ ግስጋሴውን እንደቀጠለ ነው። እስካሁን በፕርምየር ሊጉ ካደረጋቸው 21 ጨዋታዎች 19 በድል ተወጥቷል። የ2017 ዓመት ትናንት ሲጠናቀቅ 102 ጎል ከመረብ አሳርፏል። በአንፃሩ ቸልሲ የሊጉን ክብር ባለፈው[...]
View Articleኢህአዴግ ስለ አመራር ድክመቱ ተናገረ
በአመራር ድክመት የተፈጠሩትን አደጋዎችና ሥጋቶች ለመቅረፍ በሚያስችል መግባባትና ስምምነት ግመገማውን ማጠናቀቁ የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡[...]
View Articleየናይጄሪያ ጦር በቦኮ ሃራም ታግተው የነበሩ 700 ሰዎችን ማስለቀቁን ገለፀ
በናይጄሪያው ፅንፈኛ ቡድን ቦኮ ሃራም ተይዘው ከነበሩ ሰዎች መካከል በርካቶቹን ማስለቀቁን የናይጄሪያ ጦር ሰራዊት ገልጿል። ጦሩ ቦኮ ሃራም ተዳክሟል ቢልም ቡድኑ ግን በተለያዩ ቦታዎች ጥቃት መሰንዘሩን ቀጥሏል።[...]
View Article