Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live

በኢሕአዴግ መግለጫ ላይ የተቃዋሚዎች አስተያየት

ኢሕአዴግ እራሱ አምኖ በተቀበላቸው ድክመቶቹ ሀገሪቱን መምራት ስለማይችል ሥልጣን መልቀቅ ነበረበት ሲሉ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለጡ ። ኢሕአዴግ አኹን ሀገሪቱን መምራት በማይችልበት ደረጃ እንደደረሰም ተናግረዋል።[...]

View Article


በኢራን 12 ሰዎች ተገደሉ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 23/2010) በኢራን እያሻቀበ ያለውን የኑሮ ውድነት ለመቃወምና አገዛዙን ለማውገዝ ሰልፍ በወጡ ሰዎች ላይ የጸጥታ ሃይሎች በወሰዱት ርምጃ እስካሁን 12 ሰዎች መገደላቸው ታወቀ። ባለፈው ሳምንት መጨረሻ የጀመረው ይህ ተቃውሞ[...]

View Article


ሀገርን እንደ ሀገር ዜጎችን እንደ ግለሰብ አይቶ ትንታኔ የሚሰጥ አንድ አመራር ያጣሁበት ድርጅት ከገዥው መንግስት...

በወይንሸት ሞላ ግንቦት ሰባት በብሔር ፖለቲካ አናምንም እያለ ሲከራከር የነበረውን ምን አደርሶት ነው? አሁን አዲስ አበባ የአንዱ ሆኖ ሌላው መጤ ነው የሚለው? እንዲህ እንደ ዛሬው ዘር ቆጠራ ፋሽን ሳይሆን የግንቦት[...]

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ አልተመለሱም

ፋይል (ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 23/2010) በዩኒቨርስቲዎች በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ ወደቤታቸው የሄዱ ተማሪዎች ጥሪ ቢደረግላቸውም መመለስ እንዳልቻሉ የመንግስት ሪፖርት አመለከተ። ሪፖርቱ እንዳመለከተው በዩኒቨርቲዎች ውስጥ ያለው ፖለቲካዊ ቀውስ ከባድ ደረጃ ላይ ይገኛል። እናም[...]

View Article

ኢትዮጵያውያን በከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆናቸው ተገለጸ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 23/2010) በሊቢያ ከ400 በላይ ኢትዮጵያውያን በከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆናቸው ተገለጸ። አማጽያኑ በሚቆጣጠሩት ግዛት በስደት የገቡ ኢትዮጵያውያን በአንድ መጋዘን ውስጥ ታጭቀው በስቃይ ውስጥ እንደሚገኙም ታውቋል። በቅርቡ ብቻ 5 ኢትዮጵያውያን[...]

View Article


ደቡብ ኮሪያ ለሰሜን ኮሪያ የእንነጋገር ጥያቄ አቀረበች

አገሪቱ ጥሪውን ያስተላለፈችው ኪም ጆንግ ኡን ደቡብ ኮሪያ በምታዘጋጀው ኦሊምፒክ የሚሳተፍ ልዑክ ለመላክ እያሰቡ እንደሆነ መግለፃቸውን ተከትሎ ነው።[...]

View Article

የዓለም ዜና

[...]

View Article

በኢራን እየተካሄደ ያለው ተቃውሞ በኢራን ጠላቶች የተቆሰቆሰ ነው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 24/2010) በኢራን እየተካሄደ ያለውን ጸረ መንግስት ተቃውሞ የሀገሪቱ መንፈሳዊ መሪ በኢራን ጠላቶች የተቆሰቆሰ ነው ሲሉ ወነጀሉ። መንፈሳዊ መሪው አያቶላ አሊ ካሚኒ ባለፈው ሐሙስ ተቃውሞ ከተነሳ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ[...]

View Article


ተቃውሞ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በተቀሰቀሰው ተቃውሞ የተገደሉ ሰዎች ቁጥር 12 ደርሷል፡፡ ተቃውሞው ከስልጣናቸው ለመውረድ አሻፈረኝ ባሉት የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ካቢላ ላይ ያነጣጠረ ነው፡፡ ፕሬዝዳንት ካቢላ ከመንበራቸው በመልቀቅ ምርጫ እንደሚካሄድ ቃል ገብተው[...]

View Article


ዓለምቀፉ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረ ኃይል የተዓቅቦ ጥሪ

ዓለምቀፉ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረ ኃይል በአለፈው ሳምንት አርብ ጀምሮ በውጭ ሃገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የውጭ ምንዛሬ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይልኩ የተዓቅቦ ጥሪ።[...]

View Article

ፕሬዝዳንት ትራምፕ ለፍልስጤማውያን የሚሰጠው እርዳታ ሊቋረጥ ይችላል ሲሉ አስጠነቀቁ

በየዓመቱ በሚሊዮኖች የሚቆጠር እርዳታን ለፍልስጤም የምትሰጠው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት “ምስጋናም ሆነ አድናቆት ግን አላገኘንም” በሚል እና ለሰላም ድርድሩ ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ጠቅሰው እርዳታው ሊቋረጥ እንደሚችል አስጠንቅቀዋል።[...]

View Article

“ኢሕዴግበራሱችግርስለሆነችግርሊፈታአይችልም”- አቶየሸዋስአሰፋ

በሀገሪቱ የተቃውሞ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ የሚታወቁት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስና ሰማያዊው ፓርቲ “መግለጫው ምንም አዲስ ነገር የለውም የተለመደው አዘናግቶ መግዢያና አምባገነንነትን ማስቀጠያ ነው” ብለውታል።[...]

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተከሳሾች ዳኞችን በችሎት ላይ መናገራቸው ታወቀ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 24/2010) በግንቦት 7 ስም በሽብር ወንጀል ተከሰው በፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት ጉዳያቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተከሳሾች ከሳሞራና አባይ ጸሃዬ በላይ ተጠያቂ ናችሁ ሲሉ ዳኞቹን በችሎት ላይ መናገራቸው ታወቀ። ፍርድ[...]

View Article


የኢትዮጵያ የፖለቲካ ቀውስ እና መፍትሔው

የኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎችን በአንዴ ያዳረሰው የተቃውሞ እንቅስቃሴ ከተጀመረ እነሆ ሁለት ዓመት ሆነው፡፡ “ለመሆኑ በኢትዮጵያ የሚካሄደው ምንድነው?” ሲል የዶቼ ቬለዉ ያን ፊሊፕ ቬልሄልም በዘገባው ይጠይቃል፡፡ “መነሻ ምክንያቶቹ በርካታ እና የተወሳሰቡ ናቸው”[...]

View Article

ሰበር ዜና፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የፖለቲካ እስረኞች በሙሉ እንደሚፈቱ ጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ አስታወቁ

ሰበር ዜና፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የፖለቲካ እስረኞች በሙሉ እንደሚፈቱ ጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በዛሬው ዕለት አስታወቀዋል ማዕከላዊ እስር ቤት ይዘጋል ተብሏል ድርድርም ከተቃዋሚዎች ጋር እንደሚካሄድ ተጠቁሟል ክሳቸው በመካሄድ ላይ[...]

View Article


የፖለቲካ እስረኞች እንደሚፈቱ ጠ/ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ገለፁ

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ “የዴሞክራሲያዊ ምኅዳሩን ለሁሉም ሰፊ ለማድረግ” ባሉት ጥረቶች ምክንያት፣ የፖለቲካ እስረኞች እንደሚፈቱ አስታውቀዋል።[...]

View Article

በእስር ላይ የሚገኙ ፖለቲከኞችና ሌሎች ግለሰቦች እንደሚፈቱ እየተነገረ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በእስር ላይ የሚገኙ ፖለቲከኞችና ሌሎች ግለሰቦች ክሳቸው ተቋርጦ ወይም በምህረት እንዲፈቱ መግለፃቸው እየተነገረ ነው።[...]

View Article


የመቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤና አቶ በቀለ ገርባን ለማስገደል ትዕዛዝ ተላልፎ ነበር ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 25/2010) በቂሊንጦ ወህኒ ቤት የሚገኙት የመቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ እሳቸውንና አቶ በቀለ ገርባን ለማስገደል ትዕዛዝ ተላልፎ እንደነበር አስታወቁ። የቂሊንጦ እስርቤት የደህንነትና ጥበቃ ሃላፊ በነበሩት ዋና ኦፊሰር ገብረማርያም ወልዳይ[...]

View Article

የስቅየት ማዕከሉ መጨረሻ

ጠቅላይ ሚንሥትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ “በደርግ ጊዜ በርካታ ሰዎች ስቃይ ያዩበት እስር ቤት” ያሉት ማዕከላዊ እንዲዘጋ መወሰኑን ተናግረዋል። የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ዛሬም በተጠርጣሪዎች ላይ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ይፈጸምበታል የሚሉት ማዕከላዊን[...]

View Article

“ማዕከላዊእሥርቤትይዘጋል፣ወደሙዚዬምነትምይቀየራል”–ጠ/ሚኒስትርኃይለማርያም

ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአሁኑ ወቅት በእሥር ላይ የሚገኙ የፖለቲካ እሥረኞች እንደሚፈቱና በዓቃቢ ሕግ የተመሰረተባቸው ክስም እንደሚቋረጥ ገለፁ፡፡[...]

View Article
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live