- አቶ ላቀው ደስታ በወልቃይት፣ጠገዴና ጠለምት የማንነትና የአማራ የመብት ጥያቄ ላይ ንቁ ተሳታፊና ልሳን በመሆን ለዓመታት ከሚታገሉት አንዱ ናቸው።
- ብዙውን ጊዜ በታወቁ የዜና ማሰራጫዎች ላይ አሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ፣በኢሳት፣በአዲስ ድምፅ ራዲዮና በአውስትራሊያ ኤስ.ቤ.ኤስ. ራድዮ ላይ በተደጋጋሚ በማቅረብ በህወሃት ወያኔ የታፈነውን የወልቃይትን ህዝብ …
↧
የወልቃይት፣የማይጸብሪና የጠለምት የአማራ መብት አስከባሪ የሆኑት አቶ ላቀው ደስታ ዳላስ ከተማ ውስጥ ቤተክርስቲያን እንዳይገቡ በወያኔዎች ተከለከሉ
↧