ከብአዴን ወይም ከኦሕዴድ ስርዓቱ በስብሷል ፤ በሕዝብ ተጠልቷል ብሎ የሚቸከችክ ናፈቀን !!!
ከብአዴን ወይም ከኦሕዴድ ስርዓቱ በስብሷል ፤ በሕዝብ ተጠልቷል ብሎ የሚቸከችክ ናፈቀን !!! #Ethiopia #EPRDF #TPLF #Ethiopiaprotests #Change #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ጎበዝ አልናፈቃችሁም ?? ልክ እንደ ሕወሓት...
View Articleየጎንደር ሰልፍን በተመለከተ ሕዝብ ሕገ መንግስታዊ መብቱን ማስደፈር የለበትም (ግርማ ካሳ)
…ሕዝብን በወክሉ ሽማግሌዎች እና በብአዴን ባለስልጣናት መካከል በሰሜን ጎንደር ዞን ፅ/ቤት ሲካሄድ የነበረው ስብሰባ ያለ መግባባት መበተኑን የሚገልጹ ዜናዎችን እያነበብን ነው። በሰሜን ጎንደር ዞን በተነሳው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ምክንያት፣ ብአዴን ከፍተኛ አጣቢቅኝ ዉስጥ እየገባ ነው። ሆኖም ግን ድርጅቱ አሁንም የሕወሃት...
View Articleየወልቃይት፣የማይጸብሪና የጠለምት የአማራ መብት አስከባሪ የሆኑት አቶ ላቀው ደስታ ዳላስ ከተማ ውስጥ ቤተክርስቲያን...
አቶ ላቀው ደስታ በወልቃይት፣ጠገዴና ጠለምት የማንነትና የአማራ የመብት ጥያቄ ላይ ንቁ ተሳታፊና ልሳን በመሆን ለዓመታት ከሚታገሉት አንዱ ናቸው። ብዙውን ጊዜ በታወቁ የዜና ማሰራጫዎች ላይ አሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ፣በኢሳት፣በአዲስ ድምፅ ራዲዮና በአውስትራሊያ ኤስ.ቤ.ኤስ. ራድዮ ላይ በተደጋጋሚ በማቅረብ በህወሃት...
View Articleየቃሊት እስርቤት ታሳሪዎችለፌደራል ማረሚያ ቤቶች ዳይረክተር የላኩት ግልፅ ደብዳቤ
የቃሊት እስርቤት ታሳሪዎችለፌደራል ማረሚያ ቤቶች ዳይረክተር የላኩት ግልፅ ደብዳቤ ለፌደራል ማረሚያ ቤቶች ዳይረክተር በፌደራል ማረሚያ አስተዳደር ካሉ ማረሚያ ቤቶች አንዱ የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ሲሆን በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ውስጥ የሚሰሩት መጥፎ ድርጊቶች ወይንም የመልካም አስተዳደር ችግር ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እና...
View Articleለብአዴኖች ማስጠንቀቂያ አዘል ምክር አለኝ –ግርማ ካሳ
ለብአዴኖች ማስጠንቀቂያ አዘል ምክር አለኝ – ግርማ ካሳ በሕዝቡና ህዝቡ መብቱን ለማስከበር በሚያደርገው እንቅስቅሴ መሃል አትግቡ። ይልቅ የሕዝቡን እንቅስቃሴ ተቀላቀሉ። የእንቅስቃሴው አካል ሁኑ። ሕወሃት የበሰበሰ፣ እንኳን በአማራው ክልል፣ እንኳን በሌሎች ክልሎች፣ በትግራይ ክልል ራሱ የተተፋ ዘረኛ ድርጅት ነው።...
View Articleእርምጃ ይወሰድባቸዋል (ትረሸናላችሁ) ከተባሉ መካከል የሰባ እስረኞች የስም ዝርዝር ቃሊቲ እስረኞች ቦርድ ላይ ተለጥፏል፡፡
እርምጃ ይወሰድባቸዋል (ትረሸናላችሁ) ከተባሉ መካከል የሰባ እስረኞች የስም ዝርዝር ቃሊቲ እስረኞች ቦርድ ላይ ተለጥፏል፡፡ ================================================================== የቃሊት መረሚያ ቤት ሊረሽናቸው የፈለገውን ታራሚዎች የስም ዝርዝር በገሃድ ለጥፎታል።...
View Article“ከዚህ በላይ ምን ትሆናለህ? ክተት! አትነሳም እንዴ?” አለ ዘረኛው ኒዮ ፋሺስት ዶናልድ ትረምፕ በሪፑብልካኑ ጉባዬ ላይ
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በጁሊየስ ቄሳር ተውኔት ውስጥ የቄሳርን ሞት ተከትሎ ጣሊያንን ሽባ የሚያደደርግ የእርስ በእርስ ጦርነት ሊከሰት እንደሚችል ሸክስፒር የማርክ አንቶኒን ገጸ ባህሪነት በመላበስ እንዲህ በማለት አስጠንቅቀው ነበር፡ “…እናም አቴ በእርሱ በኩል ከጋነም እሳት ሆኖ...
View Articleፕርፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ስለ ኦሮሞና አማራ ትክክለኛ የዘር ምንጭ ያብራራሉ!!
• ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር፣ የአንድ አባትና እናት ልጆች ነው • አዳም የተፈጠረው ጎጃም፤ ኖህ መርከቡን ያሳረፈው አራራት ተራራ ላይ ነው • ስለ ኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ አጥንተዋል ኑሮአቸውን በአሜሪካ ያደረጉት ታዋቂው የሥነፅሁፍ ምሁር ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሣ፤ የፃፉት‹‹የኦሮሞና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ›› …
View Articleከንቲባውን ጨምሮ የከተማዋ ባለስልጣናት በቆሻሻው ጉዳይ በስብሰባ ተወጥረዋል
ከንቲባውን ጨምሮ የከተማዋ ባለስልጣናት በቆሻሻው ጉዳይ በስብሰባ ተወጥረዋል Addis Admass: የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማን ጨምሮ ዋና ዋና የከተማዋ ባለስልጣናት፤ በተለያዩ አካባቢዎች ከሳምንት ባላይ ሳይነሱ ለቆዩት የደረቅ ቆሻሻ ክምችቶች መፍትሄ ለማግኘት በስብሰባ ተወጥረው መሰንበታቸው...
View Articleየአተት ወረርሽኝ በቀጣዮቹ ሳምንታት ይባባሳል ተባለ
የአተት ወረርሽኝ በቀጣዮቹ ሳምንታት ይባባሳል ተባለ – በከተማዋ 80 ሆቴሎችና 12 የጤና ተቋማት ታሸጉ – 10 ሺ ኪሎ ምግብና 1200 ኪሎ ሥጋ ተወገደ በአዲስ አበባ ሰኔ 2 ቀን 2008 ዓ.ም መከሰቱ በይፋ በተገለፀው የአተት በሽታ የሚያዙ ነዋሪዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ …
View Articleተቃዋሚዎች፤ የሀገሪቱ ወቅታዊ ችግሮች አሳሳቢ ሆነዋል አሉ
· ኢዴፓ የብሄራዊ እርቅ መድረክ እንዲፈጠር ጠየቀ የአገሪቱን ወቅታዊ ችግሮች በመጥቀስ መንግስት አፋጣኝ መፍትሄ ማበጀት እንዳለበት የገለፁት ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ ችግሮቹ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሰዋል ሲሉ አስጠነቀቁ የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝና ለፕሬዚዳንት...
View Articleበኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።
በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ተቀጣጥሎ ቀጥሏል። #Ethiopia #OromoProtests #Oromo #EPRDF #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – mereja.com በኦሮሚያ ክልል አርሲ ፣ሃረርጌ ፣ቦረና እና በኣከባቢው ወረዳዎችና ከተሞች በዛሬው እለት ከፍተኛ ተቃውሞ ሲካሄድ...
View Article“ቅዱስ ቂርቆስ በቅድስና (በጀግንነት) እናቱን መልሶ ወለደ” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
ታላቁ ሊቅ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ “ቅዱስ ቂርቆስ በቅድስና (በጀግንነት) እናቱን መልሶ ወለደ” በሚል ርዕስ የሰጡትን ስብከተ ወንጌልን ቪዲዮ ከዚህ በታች አቅርበንላችኋል።…
View Articleበጎንደር ሕወሓቶች ሰልፍ ሊጠሩ ነው
በጎንደር ሕወሓቶች ሰልፍ ሊጠሩ ነው አርብ ሐምሌ 22 ቀን 2008 ዓ.ም ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ፍርድ ቤት በሚቀርብበት ጊዜ “የሕግ የበላይነት ይከበር” በሚል ጭንብል ኮሎኔል ደመቀን እና የአማራውን ተጋድሎ ተቃውሞ ሰልፍ ለማድረግ በጎንደር ከተማ ለሚኖሩ ትግሬዎች በሚስጥር መልእክት እየተላለፈ መሆኑን ከሥፍራው …
View Articleበቦረና ዞን ሚዮ ወረዳ ቦኮሉቡማ ከተማ ከባድ ተቃውሞ ተደርጓል
#Ethiopia #Oromoprotests #Borena በቦረና ዞን ሚዮ ወረዳ ቦኮሉቡማ ከተማ ከባድ ተቃውሞ ተደርጎዋል ።የሕወሓት ጁንታ ኣግዓዚ ሰራዊት ሃይሎች እንደልማዳቸው ሰለማዊ ህዝብ ላይ በቀጥታ በመተኮስ 3 ሰዎችን ክፉኛ አቁስለዋል ። #MinilikSalsawi ይህንን ጸረ ሕዝብ ተግባር ቪዲዮ አይቶ መፍረድ...
View Articleየዜጎችን ሕይወት ለመታደግ አስቸኳይ ጥሪ እናደርጋለን:: ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ የተሰጠ መግለጫ
የዜጎችን ሕይወት ለመታደግ አስቸኳይ ጥሪ እናደርጋለን:: ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ የተሰጠ መግለጫ ከሕገመንግስታዊ አግባብ ዉጭ በዜጎች ላይ የሚወሰዱ የመንግስት እርምጃዎች እንዲቆሙ በፓርቲያችንም ሆነ የትግል ጓዶቻችን በሆኑ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ሲሰጡ የቆዩ ጋዜጣዊ መግለጫዎችንና ጋዜጣዊ...
View Articleአቶ በረከት የመሩት ስብሰባ እንደተለመደው በታቃውሞ ፣ በምሬትና በማስጠንቀቂያ ተጠናቀቀ
አቶ በረከት ስምዖን የመሩት ስብሰባ እንደተለመደው በታቃውሞ ፣ በምሬት እና በማስጠነቀቂያ ተጠናቀቀ።የጎንደር አማሮች ዛሬም አቶ በረከትን ቁጭ አድርገው ያለፍርሃት በልበ ሙሉነት ብሶታቸውን ተናግረዋል። ተሰብሳቢው አንድ በአንድ እዬተነሳ የተቃውሞ ውርጅብኝ ሲያዘንብባቸው አቶ በረከት ትንፋሻቸውን ዋጥ አድርገው ሲያዳምጡና...
View Articleኢትዮጵያና ጎንደር
እንደሚታወቀው ሀገራችን የረጅም ጊዜ የታሪክ ገጽታ እንዳላት በእኛ በሃገሬው ሰዎች ብቻ ሳይሆን በዓለም ደረጃ በቀዳሚነት የታወቀ ነው። የዚህ ጽሑፍ ዓላማ በጎንደር ክፍለ ሀገር ውስጥ የተፈጠረውን ሕዝባዊ የማንነትና የሕግ የበላይነት ጥያቄ አስመልክቶ ከሚደረገው ወቅታዊ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ኢትዮጵያና ጎንደር፣...
View Articleበጎንደር ብአዴን እና ሕዝቡ ያደረገው ስብሰባ ተጠናቀቀ
ሐምሌ 14 ቀን 2008 ዓ.ም ከሰሜን ጎንደር ሕዝብ የተወጣጡ ሽማግሌዎች ከብአዴን ባለስልጣናት ጋር ዉይይት ማድርጋቸው ይታወሳል። በዚህ ወይይት ሐምሌ 17 ቀን በጎንደር ሰልፍ እንደሚደረግ ሽማግሌዎች ባሳወቁት መሰረት የብአዴን ባለስልጣናት ሰልፉ ለ10 ቀናት እንዲራዘም መጠየቃቸውም ተዘግቧል። ሰልፉ ለሐምሌ 24 ቀን...
View Articleበጎንደር ወጣቶችና በሕወሓት ወታደሮች መካከል ግጭት ተነሳ
በጎንደር ወጣቶችና በሕወሓት ወታደሮች መካከል ግጭት ተነሳ (UPDATE) #Ethiopia #Amharaprotests #Gonder #Miniliksalsawi #Gonderprotests በጎንደር እሁድ ሰልፍ ይኖራል ብአዴን ሰልፉን ለማስተጓጎል አድማ በታኝ ፖሊስ መድቧል Minilik Salsawi...
View Article