አቶ በረከት ስምዖን የመሩት ስብሰባ እንደተለመደው በታቃውሞ ፣ በምሬት እና በማስጠነቀቂያ ተጠናቀቀ።የጎንደር አማሮች ዛሬም አቶ በረከትን ቁጭ አድርገው ያለፍርሃት በልበ ሙሉነት ብሶታቸውን ተናግረዋል። ተሰብሳቢው አንድ በአንድ እዬተነሳ የተቃውሞ ውርጅብኝ ሲያዘንብባቸው አቶ በረከት ትንፋሻቸውን ዋጥ አድርገው ሲያዳምጡና ማስታወሻ ላይ ሲቸከችኩ ውለዋል።…
↧