ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳና –ፅንፈኛ ኦሮሞዎች /ወያኔዎች
ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳና – ፅንፈኛ ኦሮሞዎች /ወያኔዎች – ፅንፈኛ ኦሮሞዎችና ወያኔዎች ለምን ዶክተር ፍቅሬ ቶሎሳን ጠምደው እንደያዙ ለማወቅ የሚከተለውን ቃለ መጠይቅ አዳምጡ። አንድነትን፣ አድዋን፣ ምኒልክን በጥሩ የሚያነሳ ሁሉ በዘረኞቹ ዘንድ የማርያም ጠላት ነው።…
View Articleየረኀብ አድማ ከመቱ 9ኛ ቀናቸውን ያስቆጠሩት 9 የፖለቲካ እስረኞች ራሳቸውን ስተው በግሉኮስ መሆናቸውን ቤተሰቦቻቸው ገለጹ።
የረኀብ አድማ ከመቱ 9ኛ ቀናቸውን ያስቆጠሩት 9 የፖለቲካ እስረኞች ራሳቸውን ስተው በግሉኮስ መሆናቸውን ቤተሰቦቻቸው ገለጹ። ከኃምሌ 13 ጀምሮ ከቤተሰቦቻቸው የሚሄድላቸውን ምግብ ያልተቀበሉ ሲሆን፣ በትላንትናው ዕለት እና ከትላንት በስቲያ ሰውነታችው ደክሞ በአምቡላንስ ወደ ሆስፒታል የተወሰዱ እንዳሉ ለመረዳት...
View Articleአንድ ህዝብ አንድ ሀገር! (አብርሃ ደስታ)
አንድ ህዝብ አንድ ሀገር! -አብርሃ ደስታ ================= ሰው ነፃነት ይፈልጋል። ነፃነት ላለመፈለግ ራሱ ነፃነት ይጠይቃል። ስለዚህ ነፃነቱን የሚቃወም አይኖርም። ምክንያቱም ነፃነትን በራስ መቃወም በራሱ ነፃነት ነው። ሰው ነፃ ለመሆንም ላለመሆንም ነፃ መሆን አለበት። ሰው ነፃ ላለመሆን የመወሰን ነፃነት...
View Articleእኛ ያልተሳተፍንበት እኛ ያላቁላላነው ድግስ ሁሉ የጸረ ትግሬ ደናቁርት ነው።(ሕወሓቶች) By ምንሊክ ሳልሳዊ
እኛ ያልተሳተፍንበት እኛ ያላቁላላነው ድግስ ሁሉ የጸረ ትግሬ ደናቁርት ነው።(ሕወሓቶች) ምንሊክ ሳልሳዊ Minilik Salsawi – ሁሉንም ነገር እነሱ ካልተጠሩ ወደ ጥላቻ ይመነዝሩታል .የሕወሓት ኣባላት እና ደጋፊዎቻቸው ስለ ሕዝብ ኣንድነት ስለሕዝብ ነጻነት እና ስለ ሕዝብ ፍቅር ሲሰበክ ያማቸዋል፤ ይብልጡኑ ደግሞ...
View Articleየሕወሓት የሃሰት ክስ ቀጥሏል:: ኦሮሚያን ለመገንጠል በሚንቀሳቀስ አዲስ ድርጅት ውስጥ በመሳተፍ የተጠረጠሩ ተከሰሱ
የሕወሓት የሃሰት ክስ ቀጥሏል:: ኦሮሚያን ከፌዴሬሽኑ ለመገንጠል በህቡዕ በሚንቀሳቀስ አዲስ ድርጅት ውስጥ በመሳተፍ የተጠረጠሩ ተከሰሱ የኢትዮጵያን አንድነት የማፈራረስና ኦሮሚያን ከፌዴሬሽኑ የመገንጠል ዓላማ ይዞ በህቡዕ ሲንቀሳቀስ እንደነበር በተገለጸው የኦሮሞ አንድነት ግንባር (ዩኤልኤፍኦ) በሚል ስያሜ አዲስ...
View Articleየፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ “ግዕዝ በቀላሉ ከናሙና ድርሰቶቹ ጋራ” መጽሃፍ በገበያ ላይ ዋለ።
የፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ “ግዕዝ በቀላሉ ከናሙና ድርሰቶቹ ጋራ” መጽሃፍ በገበያ ላይ ዋለ። የፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ ኣዲሱ መጽሃፍ “ግዕዝ በቀላሉ ከናሙና ድርሰቶቹ ጋራ” በገበያ ላይ መዋሉን እና መጽሃፉን በተመለከተ ደራሲው በፌስቡክ ገጻቸው የሚከተውን ኣስፍረዋል። አጭር ማስታወቂያ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርስቲ...
View Articleዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ ከሰመረ አለሙ
በሰመረ አለሙ በምንኖርበት በምእራቡ አለም ዜጎች ከምርጫ በፊት መሪዎቻቸዉን ይገመግማሉ፤ያለፈ ታሪካቸዉን፤ልምዳቸዉን፤ማህበራዊ ተሳትፎዋቸዉን በተለይም ሀገር ወዳድነታቸዉን ከግምት ከተዉ ከሌሎች ተወዳዳሪዎች አንጻር ለቦታዉ ብቁ መሆናቸዉነ መርምረዉ መዝነዉ ይመርጣሉ። በዚህ ሁኔታ የተመረጠ መሪ መልካም ስነምግባር...
View Articleፕርፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ስለ ኦሮሞና አማራ ትክክለኛ የዘር ምንጭ ያብራራሉ!!
• ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር፣ የአንድ አባትና እናት ልጆች ነው • አዳም የተፈጠረው ጎጃም፤ ኖህ መርከቡን ያሳረፈው አራራት ተራራ ላይ ነው • ስለ ኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ አጥንተዋል ኑሮአቸውን በአሜሪካ ያደረጉት ታዋቂው የሥነፅሁፍ ምሁር ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሣ፤ የፃፉት‹‹የኦሮሞና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ›› …
View Articleኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ማዕከላዊ ሊወሰዱ ይችላሉ
ዛሬ ጎንደር የሆነውን ተከታትለናል። ኮሎኔሉ አልቀረቡም። የህዝቡ ቁጣ ያስደነገጠው መንግስት በይፋ ያልተከፈተውን ችሎት ለሚቀጥለው ሳምንት ማስተላለፉን በውስጥ ታውቋል። እንደሰማነው ሁኔታው ያሰጋው መንግስት ኮሎኔሉ ከሚገኙበት ወህኒ ቤት ቀጠሮ ያለው እስረኛ በሙሉ እንዳይወጣ ተደርጓል። ሌላው የእሳቸውን ጉዳይ ወደ አዲስ...
View Articleየህወሃት አድሏዊና አምባገነናዊ አገዛዝ “በቃኝ”በማለት ህዝባዊ ተቃውሞ እየተቀጣጠለ ነው
የተቃውሞ ጎራውም ቢሆን ከዚህ ከፋፋይ የጥፋት ድግስ ያለመትረፉን ብዙዎቹ ተቃዋሚዎች የወቅቱን የኢትዮጵያ ሁኔታ በሚመለከት ከረጅም ጊዜ ጀምሮ በሚሰጡት ትንታኔና በሚያቀርቡት መፍትሄ በአብዛኛው መሰረታዊ ጉዳዮች ሳይለያዩ በጋራ አገራዊ አጀንዳ ላይ ተባብረው በመስራት ህወኃት የሰበረውን የግንኙነት ድልድይ ለመገንባትና...
View Articleአጋጣሚውን መጠቀም ብልህነትና ማስተዋል ነው ! ከአዲስ አበባ ወጣቶች የተላከ መልእክት
አሁን የደረስንበት ሰዓት በኢትዮጵያ ህዝብ ውስጥ ያለውን እውነተኛ ስሜት ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ነው ህዝባዊ እንቢተኝነቱ ከጫፍ ጫፍ በሚባል መልኩ እየተቀጣጠለ ይገኛል። በውስጥም በውጭ ይህንን እንቅስቃሴ ለድል ለማብቃት ትግሉን የጋራ ማድረግና በጥበብ መምራት ግድ ይላል። ከአፋኞቻችን ውልደት ጀምሮ በብሔር በክልል...
View Article“ጀግናው ይፈታ፣ ጀግናው ይፈታ”በማለት ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ ጉዳዩውን በአይነ ቆራኛ ሲከታተል ቆይቶአል
ጀግናው ይፈታ ጀግናው ይፈታ በማለት ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ ጉዳዩውን በአይነ ቆራኛ ሲከታተል ቆይቶአል። #MinilikSalsawi ኮሌነር ደመቀ ፍርድቤት አልቀረቡም ወደ ሰኞ ተራዝሟል የከተማው ሰው በነቂስ ወጥታል በአሁን ስዓት ወደ መስቀል አደባባይ ቅስቀሳ ለማድረግ ከወህን ቤቱ እየተመለሰ ነው ። እውነት እላቹሀለው …
View Articleየካናዳ መንግስት በኢትዮጵያዊያን የፖለቲካ ስደተኞች ላይ የፖሊሲ ለውጥ አደረገ
የካናዳ መንግስት በኢትጵያ ያለው ሁኔታ አሳስቦት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ስደተኞች ወደ ሀገራቸው ቢመልሱ አዳጋ ያጋጥማቸዋል በማለት ለካናዳ መንግስት የፖለቲካ ጥገኝነት የጠየቁ አካሎች ጉዳያቸው እንደገና እንዲታይላቸው አጽድቋል። ህወሃትን አምልጠው አገራቸውን ተነጥቀው ለካናዳ መንግስት ላመለከቱ ስደተኞች ሰናይ ዜና ነው።…
View Articleይድረስ ለጎንደር ሕዝብ ከጎጃም ሕዝብ የተላከ
የወያኔ መንግስት በአንተ በውዱ ወገናችን ላይ ከጥቂት ሳምንታት ወዲህ እየፈፀመ ያለውን የማን አለብኝነትና የእብሪት ተግባር በቁጭትና በእልህ እየተከታተልንና ከአንተ ወገናችን ጎን በመቆም ያለንን አጋርነት እየገለፅን ቢሆንም፣ ይህንን የእናት ጡት ነካሽ የሆነውን የዘረኛና የፋሽስት መንግስት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ...
View Articleበጎንደር የሚካሄደውን ሰልፍ ለማደናቀፍ ሕወሓት እየተሯሯጠ ነው። ሕወሓት ተሸብሮ ሕዝብን ለማሸበር አየተንደፋደፈ ነው።
በጎንደር የሚካሄደውን ሰልፍ ለማደናቀፍ ሕወሓት እየተሯሯጠ ነው። ሕወሓት ተሸብሮ ሕዝብን ለማሸበር አየተንደፋደፈ ነው። Minilik Salsawi – mereja.com በጎንደር ተሰማርቶ የሚገኘዉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የልዩ ሐይልና የአካባቢ ሚሊሻ ባጠቃላይ ነገ የሚካሄደዉን የጎንደርን ሰልፍ ተነተርሶ የተሰጣቸዉን...
View Articleደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ መዘርፋ ታውቋል ።
ደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ ዛሬ ምሽት ማለትም በሐምሌ 22 /2008 ዓ.ም ለሐምሌ 23/2008 ዓ.ም አጥቢያ የፖሊስ ጣቢያ መጋዘን መዘርፋ ታውቋል ።ማንነታቸው ባልታወቁ ሰውች የተዘረፈው መካዝኑ የተለያዩ የጦር መሳሪያወችንናየፖሊስ አልባሳትን እንዲሁም የፖሊስ መገልገያ ቁሳቁሶችን የያዘ እንደነበር ታውቋል ።ዛሬ...
View Articleእንጀራው 30 በመቶ ጤፍ፣ 70 በመቶ ጀሶና ሰጋቱራ ተቀላቅሎ ይጋገራል::በሁሉም ክፍለ ከተሞች ድርጊቱ እንደሚፈፀም ለማወቅ...
– ወንጀሉ ላለፉት 5 ዓመታት በከተማዋ በድብቅ ሲፈፀም ቆይቷል – እንጀራው 30 በመቶ ጤፍ፣ 70 በመቶ ጀሶና ሰጋቱራ ተቀላቅሎ ይጋገራል – ሀኪሞች፤ ጀሶና ሰጋቱራ በጉበትና ኩላሊት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደርሳል አሉ – በሁሉም ክፍለ ከተሞች ድርጊቱ እንደሚፈፀም ለማወቅ ተችሏል በአዲስ …
View Articleሦስቱን መንግስታት በንጽጽር (ንጉሱ- ደርግ-ኢህአዴግ) –አሰፋ ጫቦ
ሦስቱን መንግስታት በንጽጽር (ንጉሱ- ደርግ-ኢህአዴግ) – አሰፋ ጫቦ Addis Admass ከአዘጋጁ፡- ለአቶ አሰፋ ጫቦ በቃለ-መጠይቅ መልክ በኢሜይል ከላክንላቸው በርካታ ጥያቄዎች ውስጥ ለአራቱ የሰጡትን ምላሽ ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ ሰሞኑን ደግሞ፡- “ሦስቱን መንግስታት በንጽጽር እንዴት ይገልጹዋቸዋል?” በሚል...
View Articleኮንዶሚኒየም –ዮሃንስ . ሰ. = ለዓመታት ተጓተተ፤ ዋጋው ሦስት እጥፍ ሆነ እጣው ደግሞ በአድልዎ
ኮንዶሚኒየም – ዮሃንስ . ሰ. Addis Admass “ለሴቶች” እና “ለመንግስት ሰራተኞች አድልዎ? ለዓመታት ተጓተተ፤ ዋጋው ሦስት እጥፍ ሆነ እጣው ደግሞ በአድልዎ ባለፉት 11 ዓመታት 450 ሺ ቤቶች ተገንብተው፣ በሽያጭ ለነዋሪዎች እንዲተላለፉ ነበር የታቀደው፡፡ በየዓመቱ ከ40 ሺ በላይ ቤቶች መሆኑ ነው፡፡ …
View Articleበኦሮምያክልል ውስጥ ያለው ህዝባዊ እምቢተኘት እንደተፋፋመ ነው
ቢቢኤን ሐምሌ 23/2008 የአዲስ አበባን ህገ ወጥ ማስተር ፕላን ተከትሎ ከወራት በፊት የተነሳዉ የኦሮምያ ህዝባዊ እምቢተኝነት ተፋፍሞ እንደቀጠለ ነዉ። ከ400 ሰዎች በላይ የሞቱበት የኦሮምያ ህዝባዊ እምቢተኝነት ህወሃት መራሹ የጫነዉ የጭቆና ቀምበር በቀጣዩ ትዉልድ ሳይሆን፤ አሁን ባለዉ ትዉልድ የእድሜ ዘመን ከኦሮሞ…
View Article