Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live

“ቅዱስ ቂርቆስ በቅድስና (በጀግንነት) እናቱን መልሶ ወለደ” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ታላቁ ሊቅ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ “ቅዱስ ቂርቆስ በቅድስና (በጀግንነት) እናቱን መልሶ ወለደ” በሚል ርዕስ የሰጡትን ስብከተ ወንጌልን ቪዲዮ ከዚህ በታች አቅርበንላችኋል።…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህዝብ ወደ ሰልፍ እየተመመ ነው! እነ ደብረ ጽዩን ግን ኢንተርኔት በጎንደር ዘጉ

ዛሬ እሁድ ሐመሌ 24 ቀን በጎንደር ሊደረግ የታቀደው ሰላማዊ ሰልፍ በአስደናቂ ሁኔታ ተጀምሯል። ሕዝቡ ግልብጥ ብሎ ወደ መስቀል አደባባይ እየተመመ ነው። በማስፈራራትና በዛቻ ሕዝቡ ፈርቶ እንዳይወጣ፣ አንገቱን ደፍቶ እንዲኖር በሕወሃቶችና የህወሃት አሽከር በሆኑ ብአዴኖች ሲደረግ የነበረው ጸረ-ሕዝብ፣ ጸረ-ሕገ...

View Article


ጎንደር በሕዝብ ማዕበል ተጥለቅልቃለች!ፎቶዎችን ይመልከቱ

ምንም እንኳ ራዲዮ ፋናና የሕወሃት ካድሬዎች የሕዝቡን ሕገ መንግስታዊ መብት ለማፈን ቢሯሯጡ ሕዝቡ ግን መብቱን ከማስከበር ወደ ኋላ አላለን። የፍርሃት ቀንበርን ሰባብሮ ጥሎ ከአራቱም ማእዘናት ወደ አደባባይ በመምጣት ፍጹም ጨዋነት በተላበሰ ሁኔታ ድምጹን እያሰማ ነው። ሕወሃቶች ይህን ህዝብ የሻእቢያ አሸከር…

View Article

ወደ ጎንደር ፊታችሁን አዙሩ … ኢትዮጵያዊነት በጎንደር ደምቆ ተመልከቱ !

ተገፋሁ ያለ ፣ ያመረረ ፣ የጨከነ የኦሮሞ ህዝብ ንቅናቄ ባየን ማግስት አማራ ተገፍቶ ከፍቶት ፣ በደል አማሮት ፣ ንቀት አስቆጥቶት ቁጣውን እየገለጸ ነው ! … አማራው ሲቆጣ እንዲህ በኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ደምቆ በሁሉም ወገኑ ላይ ሰለሚደርሰው የመብት ገፈፋ ተቃውሞውን በማሰማት…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና፤ የጎንደር ህዝብ ቃሉን ጠብቆ አደባባይ ወጥቷል

የጎንደር ህዝብ ቃሉን ጠብቆ አደባባይ ወጥቷል ተቃውሞው ህዝቡ በራሱ አነሳሽነት የሚያካሄደው እንጅ በማንም ውጭ በሚገኝ ቡድን የሚመራ አንዳልሆነ ታውቋል አንዳንድ በስም እንጅ በተግባር የሌሉ ተስፈኛ ቡድኖች ከዚህ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ለመቀላወጥና እነሱም እንዳሉበት አድርገው ለማወናበድ ሙከራ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ የጎሳ ፖለቲካና የከፋፍለህ ግዛ ፖሊሲ የተዋረደበት ህዝቡ አገዛዙን መጥላቱን ሕዝብ ያስመሰከረበት ሰልፍ ተካሄደ

የወያኔ የጎሳ ፖለቲካና የከፋፍለህ ግዛ ፖሊሲ የተዋረደበት ኣገዛዙን መጥላቱን ሕዝብ የመሰከረበት ሰልፍ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎Amharaprotests‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – mereja.com ፖለቲከኞችን ያሳፈረው ሕዝብን ያነገሰው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጎንደር፣ በማክሰኝት፣ በምዕራብ በለሳና በበምዕራብ እስቴ ታላላቅ ሰልፎች ተደርገዋል

በጎንደር፣ በማክሰኝት፣ በምዕራብ በለሳና በበምዕራብ እስቴ ታላላቅ ሰልፎች ተደርገዋል 1. በጎንደር ከተማ ከአምስት መቶ እስከ ስምንት መቶ ሺህ የሚቆጠር ሕዝብ ሰልፉን ማድመቁ የታወቀ ሲሆን ታሪካዊው ባህታዊ አባ አምሃ ኢየሱስ ሰላማዊ ሰልፉን በሚገባ መርተውታል፡፡ አባ አምሃ ኢየሱስ ለሃይማኖታቸውና ለአገራቸው ሟች እና …

View Article

የጎንደሩ ትዕይንተ ሕዝብ የህወሃትን መውደቅ አይቀሬትን ያረጋገጠ ነበር፣ ቪዲዮ ይመልከቱ

በዛሬው ዕለት በጎንደር ከተማ ሁልቆ መስፍርት የሌለው ሕዝብ ወደ አደባባይ ወጥቶ በመትመም ህወሃት በአገሪቱ  ውስጥ የሚያደርገውን የመብት ጥሰት በከፍተኛ ቁጣ አውግዟል።  ይህ ታላቅ ስልፍ በጎንደር ከተማ ውስጥ ከአሁን በፊት ከተደረጉ ሰልፎች ሁሉ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ የተሳተፈበት መሆኑ እየተገለጸ ነው።ሰልፉ …

View Article


የሕወሓት መሪዎች ኣሁንም የሕዝብን ጥያቄ ለማስተናገድ ፈቃደኞች ኣለመሆናቸውን በሚዲያዎቻቸው ዘለፋ እየመሰከሩ ነው።...

የሕወሓት መሪዎች ኣሁንም የሕዝብን ጥያቄ ለማስተናገድ ፈቃደኞች ኣለመሆናቸውን በሚዲያዎቻቸው ዘለፋ እየመሰከሩ ነው። ስርዓቱን መገርሰስ ብቸኛ መንገድ ነው። ‪ Minilik Salsawi – mereja.com ይህ ሕዝብ ባላጸቀው ሕገመንግስት ባላጸደቀው ሕግ ባልመረጠው መንግስትና ፓርላማ በግዳጅ እየተመራ እንደሆነ...

View Article


በጎንደር ሰልፍ ላይ ከፍተኛ የሆነ ውጤት መመዝገቡን ከሰልፉ ኣስተባባሪዎች የተገኙ መረጃዎች ጠቁመዋል

በጎንደር ሰልፍ ላይ ከፍተኛ የሆነ ውጤት መመዝገቡን ከሰልፉ ኣስተባባሪዎች የተገኙ መረጃዎች ጠቁመዋል – Minilik Salsawi የወልቃይት ኮሚቴዎች ቢታሰሩም በምትካቸው ሙሉ ኮሚቴ ተቋቁሟል።የጎንደር ሕዝብ ሰልፍ በየወረዳው ይደገማል። በጎንደር ሰልፍ ላይ ከፍተኛ የሆነ ውጤት መመዝገቡን ከሰልፉ ኣስተባባሪዎች የተገኙ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ዳኛ ራራ ደሴ ተከሳሽ በሌሉበት ጉዳያቸው መታየት አይችልም በማለታቸው ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ነገ ሀምሌ 25 ቀን 2008 ዓም በሰሜን ጎንደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ። በሺዎች የሚቆጠሩ የጎንደር ዐማሮች በጠዋት ፍርድ ቤት በመገኘት ለኮሎኔል …

View Article

ለመብቴ ለነጻነቴ እምቢኝ ያለው ሕዝብ ሊታጠቅ ይገባል። ዝም ብሎ መሞት ሳይሆን መግደልም ያስፈልጋል።‪

ለመብቴ ለነጻነቴ እምቢኝ ያለው ሕዝብ ሊታጠቅ ይገባል።ዝም ብሎ መሞት ሳይሆን መግደልም ያስፈልጋል።‪ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሕወሓት ፈሪ ድርጅት ነው መሳሪያ ይዘህ ከቀረብከው ሽንታም ነው።ሕዝቡ በተለያየ አቅጣጫ ስለመብቱ ስለነጻነቱ ስለኣንድነቱ ስለማንነቱ ጨቋኞችን እያስጨነቀ ይገኛል፤ሊለያዩት...

View Article

በጎንደር ከተማ የተካሔደውን የዐማራ ተጋድሎ ዓላማውን ለመሸፋፈን የቀረበ በማር የተለወሰ መርዝ

በጎንደር ከተማ የተካሔደውን የዐማራ ተጋድሎ ዓላማውን ለመሸፋፈን የቀረበ በማር የተለወሰ መርዝ MULUKEN TESFAW · ኢቢሲ በዚሁ መሠረት ዜና ሰርቶበታል (ይህን ጽሑፍ እያነበባችሁ በምትችሉት ሁሉ በትኑት) ይህን ጽሑፍ ለማዘጋጀት ብዙ ተጨንቄያለሁ፤ ሆኖም በቀጣይ የዐማራውን ትግል ለመጥለፍ የሚፈልጉ ኃይሎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከ14 ዓመታት በላይ በኃላፊነት የከተማውን መንገዶች ባለሥልጣን ሲመሩ የቆዩት ከነምክትላቸው ተሰናበቱ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣንን በዋና ሥራ አስኪያጅነት ለ14 ዓመታት ሲመሩ የቆዩት ኢንጂነር ፍቃዱ ኃይሌና ምክትላቸው አቶ ግደይ እሸ ከኃላፊነታቸው መነሳታቸው ተሰማ፡፡ የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት፣ የባለሥልጣኑ ኃላፊዎች ከፍተኛ ኃላፊዎች እንደሚነሱ ሲነገር ቢቆይም ከኃላፊነታቸው መሰናበታቸውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደብረ ታቦርና ለፋርጣ ሕዝብ ጥሪ እየተበተነ ነው:: የቅስቀሳ ወረቀቶች እየተለጠፉ ነው።

በደብረ ታቦርና ለፋርጣ ሕዝብ ጥሪ እየተበተነ ነው በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የቅስቀሳ ወረቀቶች እየተለጠፉ ነው። የወልቃይት ጠገዴ ዐማሮች ጉዳይ ዋነኛ የዐማራ ተጋድሎ ማዕከል ነው። ስለ መተከልና ራያ ዐማሮች ስቃይ በቅስቀሳ ወረቀቶቹ ላይ በዝርዝር ተዘጋጅቷል። ቀጥሎ የምትመለከቷቸው የቅስቀሳ ማስታወቂያዎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በርክሌይ ዩኒቨርሲቲ ለኦፔራ አቀንቃኟ ሃና ግርማ የሰጣት ዕድል በአሜሪካ ኤምባሲ ቪዛ ክፍል እክል ገጠመው

በርክሌይ ዩኒቨርሲቲ ለኦፔራ አቀንቃኟ ሃና ግርማ የሰጣት ዕድል በአሜሪካ ኤምባሲ ቪዛ ክፍል እክል ገጠመው ‹‹አሜሪካዊ የቪዛ ክፍል ሠራተኛ ሞራላዊ ጉዳት አድርሶባታል›› ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ካለፉት አምስት ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ የኦፔራ ሙዚቃን በማቀንቀን ትልቅ ዕውቅና ያገኘችው የ16 ዓመት ታዳጊዋ ሃና …

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሜሪካ ኤምባሲ በር ላይ ሰልፍ ያደረጉ የኦሮሞ ተማሪዎች ኢፍትሃዊ ስቃይ ቀጥሏል

‪#‎FreeZAAU20‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Ethiopia‬ በኦሮሚያ እየተካሄደ ያለውን ህዝባዊ አመፅ ተከትሎ በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለውን ሰብአዊ መብት ጥሰት በመቃወም የካቲት 29, 2008 ቀን አዲስ አበባ በሚገኘው አሜሪካ ኤምባሲ ( U.S. Embassy Addis Ababa ) በር ሰልፍ በመውጣታቸው...

View Article


(ዶ/ር መራራ ጉዲናም ይናገራሉ) የኦሮምያ ህዝባዊ እምቢተኝነት ቀጥሏል፥ኦሮምያ በሙሉ የሚሳተፍበት ታላቅ ሰልፍ ተጠርቷል

የኦሮምያዉ ህዝባዊ እምቢተኝነት እስከ ህዝባዊ ነጻነት (ዶ/ር መራራ ጉዲናም ይናገራሉ) የኦሮምያ ህዝባዊ እምቢተኝነት ቀጥሏል፥ኦሮምያ በሙሉ የሚሳተፍበት ታላቅ ሰልፍ ተጠርቷል • ህወሃትም ንጹኋንን መግደሉን አላቆመም።ህዝቡም መታገሉን አላቆመም።በስተመጫረሻ ቀጥ ብሎ የሚቆመዉ የጨቋኞች ሴራ እንጂ የህዝብ ፍላጎትና ምርጫ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህዝባዊ ትግል ማገዝ እንጂ ማደናቀፍ የሃቀኛ ፓርቲ መገለጫ አይደለም!

በተለይ ሰማያዊ ፓርቲ ህዝባዊ ትግል ለማገዝና ለመምራት በእውነተኛ የለውጥ ፈላጊ አመራሮችና አባላቶች በተከፈለና ወደፊትም በሚከፈል መሰዋዕትነት የቆመ ፓርቲ ነው።ይህ ሁሉ የሚሆነው የህዝብ ጥያቄ ትክክለኛ ምላሽ እንዲያገኝ ነው። ይህም በመሆኑ በአገራችን በአራቱም አቅጣጫ በአገዛዙ ሥርዓት ላይ የተነሣው ህዝባዊ ተቃውሞ...

View Article

ትግላችን ረዥምና እልህ አስጨራሽ ነው፤ ግን እንወጣዋለን!!

ውዱ የአማራ ልጅ ኮ/ል ደመቀ ሕዝባችን የገባበትን አስከፊ ሁኔታ ጠንቅቆ የተረዳ ወንድማችን ነው፡፡ ሁልጊዜም በተገናኘን ቁጥር ባለፉት 40 ዓመታት በአማራ ሕዝብ ላይ ሲደርስ የቆየውን በደል እየጠቀሰ፣ ሕዝባችን እየደረሰበት ካለው መጠነ ሰፊ በደል አንጻር፣ ተደራጅቶ ካልተንቀሳቀሰ በስተቀር ወደፊት ወሮበላው የወያኔ ግፈኛ …

View Article
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live