$ 0 0 ዛሬ እሁድ ሐመሌ 24 ቀን በጎንደር ሊደረግ የታቀደው ሰላማዊ ሰልፍ በአስደናቂ ሁኔታ ተጀምሯል። ሕዝቡ ግልብጥ ብሎ ወደ መስቀል አደባባይ እየተመመ ነው። በማስፈራራትና በዛቻ ሕዝቡ ፈርቶ እንዳይወጣ፣ አንገቱን ደፍቶ እንዲኖር በሕወሃቶችና የህወሃት አሽከር በሆኑ ብአዴኖች ሲደረግ የነበረው ጸረ-ሕዝብ፣ ጸረ-ሕገ መንግስታዊና ጸረ-ሰላም…