$ 0 0 የጎንደር ህዝብ ቃሉን ጠብቆ አደባባይ ወጥቷል ተቃውሞው ህዝቡ በራሱ አነሳሽነት የሚያካሄደው እንጅ በማንም ውጭ በሚገኝ ቡድን የሚመራ አንዳልሆነ ታውቋል አንዳንድ በስም እንጅ በተግባር የሌሉ ተስፈኛ ቡድኖች ከዚህ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ለመቀላወጥና እነሱም እንዳሉበት አድርገው ለማወናበድ ሙከራ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል የጎንደር ከተማ በሰላማዊ …