በዛሬው ዕለት በጎንደር ከተማ ሁልቆ መስፍርት የሌለው ሕዝብ ወደ አደባባይ ወጥቶ በመትመም ህወሃት በአገሪቱ ውስጥ የሚያደርገውን የመብት ጥሰት በከፍተኛ ቁጣ አውግዟል። ይህ ታላቅ ስልፍ በጎንደር ከተማ ውስጥ ከአሁን በፊት ከተደረጉ ሰልፎች ሁሉ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ የተሳተፈበት መሆኑ እየተገለጸ ነው።ሰልፉ …
↧