Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3885

“ጀግናው ይፈታ፣ ጀግናው ይፈታ”በማለት ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ ጉዳዩውን በአይነ ቆራኛ ሲከታተል ቆይቶአል

$
0
0

ጀግናው ይፈታ ጀግናው ይፈታ በማለት ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ ጉዳዩውን በአይነ ቆራኛ ሲከታተል ቆይቶአል። ‪#‎MinilikSalsawi‬

ኮሌነር ደመቀ ፍርድቤት አልቀረቡም ወደ ሰኞ ተራዝሟል የከተማው ሰው በነቂስ ወጥታል በአሁን ስዓት ወደ መስቀል አደባባይ ቅስቀሳ ለማድረግ ከወህን ቤቱ እየተመለሰ ነው ። እውነት እላቹሀለው


Viewing all articles
Browse latest Browse all 3885

Trending Articles