አደገኛው የትግሬ ነጻ አውጭ ቡድን ንጹሀን ኢትዮጵያውያንን በአልሸባብ አመካኝቶ በቦንብ ሊያጋይ እንደሆነ የፌድራል ፖሊስ አባል ተናግሯል። እንደሚታወቀው በዚህ ሰዓት የኦሎምፒክ ጨዋታ እየተካሄደ ነው። ጨዋታውን በዲኤስ እና ጂ ቲቪ ቻናል ለማየት የሚሰበሰቡ ወጣቶች ወያኔ በአልሸባብ አመካኝቶ ለሚያፈነዳው ቦንብ ሰለባዎች ሊሆኑ ይችላሉ።…
↧