ትግሬዎችን ከጎንደር በቦይንግ ማሸሹ ቀጥሏል፤ ወያኔ ጎንደርና ሌሎችም የአማራ ግዛቶች ላይ የጅምላ የዘር ጭፍጨፋ...
ሻንጣ ሸክፎ በምሽት መውጣት አይደለም መልሱ! መልሱ የበደሉትን ህዝብ ይቅርታ ጠይቆ ስልጣን መልቀቅ ነው ! አማራ ጎንደር ብቻ አይደለም ያለው! ኦሮሞ ወለጋ ብቻ አይደለም ያለው ። እንደ አባይ ወንዝ ከጫፍ ጫፍ የተዘረጋን ግንደ መለሎ ህዝብ ነን! ሄኖክ የሺጥላ …
View Article“ጎንደር ዉስጤ ነው” …… ቪሻ ጊዮርጊስ – #ግርማ_ካሳ
https://www.facebook.com/100003748932856/videos/847544482047175/ አስደናቂ ትይንት በአዲስ አበባ ስቴዲየም አይተናል። የሳን ጆርጅ ፣ ጊዮርጊስ፣ ደጋፊዎች ጎንደር ውስጤ ነው እያሉ ድምጻቸውን በማስታገባት የጎንደር ሕዝብ ላቀጣጠለው የዲሞክራሲና የመብት ትግል አጋርነታቸው ገልጠዋል።...
View Article‘ጥያቄወቻችን ግልፅ ናቸው”ከደብረ ማርቆስ
“ጥያቄወቻችን ግልፅ ናቸው” እንደ አማራነታችን #ወልቃይት_አማራ_ነው ዋናው ጥያቄያችን ይህ ነው!!!! እንደ ማርቆሴነታችን ደግሞ 1. ዛሬ ከሰሃት በኋላ ይፈታሉ የተባሉ ወንድሞቻችን ይፈቱ 2ኛ. የከተማው ይሁን የዞኑ አስተዳደር ተወካዮችን ልኮ ሳይሆን ራሱ ወደታች ወርዶ ሁሉንም ህብረተሰብ ያወያይ የቀበሌ ካድሬና...
View Articleበሚኒስቴር ደረጃ ስራዬ ብላችሁ ቢሮ ከፍታችሁ ታሰድቡናላችሁ። –የደብረማርቆስ ህዝብ
የዛሬዉ የደብረማርቆስ ህዝብ ከዞኑ እና ከክልሉ ባለስልጣናት ጋር ባደረገው ዉይይት ህዝቡ በከፍተኛ ወኔ ሲያሰማቸዉ የነበሩ ሀሳቦች ~ወልቃይት በማያሻማ ሁኔት የአማራ ነው እንኳን ወልቃይት በወሎ የተወሰዱትንም እናስመልሳለን ~በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል የታሰሩት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ይፈቱ ~ልጆቻችንን በአጋዚ ጦር...
View Articleየጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ “የፈራ ይመለስ”መፅሃፍ በገበያ ላይ ውሏል።
የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ “የፈራ ይመለስ” መፅሃፍ በገበያ ላይ ውሏል። …
View Articleለስር ነቀል ለውጥ ትግሉ ቀጥሏል። ምንሊክ ሳልሳዊ
ለስር ነቀል ለውጥ ትግሉ ቀጥሏል። ( ምንሊክ ሳልሳዊ ) #Ethiopia #Oromoprotests #AmharaResistance #MinilikSalsawi #Change Minilik Salsawi ምንሊክ ሳልሳዊ – በኣማራ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል ሕዝቡን የማስተባበር ሂደቶች በተሳካ መልኩ የቀጠለ...
View Articleእኛ ተናግረናል አልተሰማንም..አሁን ጊዜው የሕወሃት ደጋፊዎች ነው – #ግርማ_ካሳ
ብዙ የሕወሃት ደጋፊዎችና ካድሬዎች እንደ ሮቦት የተሞሉትን ነው ዝም ብለው የሚተፉት። አንዳንድ ግን አሉ ትንሽም ቢሆን በሪዝን የሚያምኑ። ጦማሪ ዳንእል ብርሃኔ ከነዚህ መካከል ያለ ሞደሬት የሆነ አፍቃሪ ህወሃት ነው። አንዳንድ የሚጽፋቸው ነገሮች ይመቹኛል። አንዳንዴ ግን ልክ እንደሌሎቹ ወርዶ ጭፍን …
View Articleሽረተ ፅልማሞት በሲሳይ ዘለቀ
ሽረተ ፅልማሞት (የመጀመሪያው ክፍል) ╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩╩ ከህይወት ዘመን ታሪኮቼ ሁሉ ለልጄ የማወርሰው ታላቁ የህይወቴ ማስታወሻ የሆነው ይህ ታሪኬ ተፈጥሮኣዊው ማንነቴን የተቀበልኩበት የዚህ ክረምት ገጠመኜ ነው፤ ለልጄም ብቻ ሳይሆን ለወገኖቼም ጭምር! 2008 ዓ.ም ክረምት! በሲሳይ ዘለቀ ከ ሁለት...
View Articleበወያኔ ጥይት በግፍ የወደቁ ሰማዕትን ጎንደር ውስጥ ዛሬ ጧፍ በማብራት እያሰቧቸው ነው
ጀግኖቹ የጎንደር አማሮች የቤት ውስጥ ተቃውሟቸውን ጨርሰው በአሁኑ ሰዓት በወያኔ ጥይት በግፍ የወደቁ ሰማዕት ወንድምና እህቶቻቻችንን ጧፍ በማብራት እያሰቧቸው ነው። ግፈኛው የትግሬ ነጻ አውጪ ቡድንን ስናስወግድ ሰው ለማዳን ለወደቁት ሰማዕቶቻችን የክብር ሀውልት አቁመን በየእለቱ እንዘክራቸዋለን። – Achamyeleh...
View Articleጎንደሮች በወያኔ ጥይት በግፍ የወደቁ ሰማዕት ወንድምና እህቶቻቻችንን ጧፍ በማብራት እያሰቡ ነው። Photo Gonder...
ጀግኖቹ የጎንደር አማሮች የቤት ውስጥ ተቃውሟቸውን ጨርሰው በአሁኑ ሰዓት በወያኔ ጥይት በግፍ የወደቁ ሰማዕት ወንድምና እህቶቻቻችንን ጧፍ በማብራት እያሰቡ ነው። ግፈኛው የትግሬ ነጻ አውጪ ቡድንን ስናስወግድ ሰው ለማዳን ለወደቁት ሰማዕቶቻችን የክብር ሀውልት አቁመን በየእለቱ እንዘክራቸዋለን። …
View Articleመነሻው በውል ያልታወቀ ተቃውሞ ቀጥሏል –የጎንደር ነዋሪዎች በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ
‹‹ኦሮሚያን የመገንጠል ዓላማ ያላቸው ኃይሎች ታይተዋል›› አቶ ኩማ ደመቅሳ ‹‹በኢትዮጵያ አሸባሪ ሥርዓት ነው ያለው›› ዶ/ር መረራ ጉዲና ‹‹የተቃውሞ መነሻ የመልካም አስተዳደር ችግር ነው›› አቶ ጌታቸው ረዳ በጎንደር በተደጋጋሚ ሲካሄድ የነበረው የተቃውሞ ሰልፍ በአሁኑ ወቅት ቤት ውስጥ...
View Articleአልሸባብ በምሥራቅ አፍሪካ አገሮች የሽብር ጥቃት ሊፈጽም እንደሚችል ኢጋድ አሳሰበ :: ‹‹Al-shabab as a...
የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በየነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ)፣ አልሸባብ የቀጣናው የፀጥታ ሥጋት መሆኑ እንደጨመረና የሽብር ጥቃት ሊፈጽም እንደሚችል አሳሰበ፡፡ የኢጋድ የፀጥታ ዘርፍ ይፋ ባደረገው ሪፖርት ዋነኛ መቀመጫውን ሶማሊያ ያደረገው አልሸባብ፣ አሁን አሁን የምሥራቅ አፍሪካ አጠቃላይ ቀጣና ከፍተኛ የፀጥታ ሥጋት...
View Articleበተለያዩ ከተሞችና በአዲስ አበባ የተካሄዱ ሠልፎች ባስከተሉት ጫና ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ መከሰቱ ተሰማ፡፡
Reporter Amharic : ባለፈው ሳምንት በተለያዩ ከተሞችና በአዲስ አበባ የተካሄዱ ሠልፎችና ግጭቶች ባስከተሉት ጫና ምክንያት ወደ አዲስ አበባ ይገቡ የነበሩ የምግብ ሸቀጦች አቅርቦት እንደ ልብ እንዳይኖር ካለማስቻላቸው በተጨማሪ፣ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ መከሰቱ ተሰማ፡፡ የሪፖርተር ምንጮች እንዳብራሩት ወደ ከተማው...
View Articleየአገሪቱን ህልውና ጥያቄ ውስጥ ሊከት የሚችል –የተቃውሞ ሠልፎቹ ፈርጀ ብዙ ሥጋቶች
ሐምሌ 30 እና ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ.ም. በሁለቱ ትልልቅ የአገሪቱ ክልሎች የተከሰቱት የተቃውሞ ሠልፎች አካባቢያዊና የጋራ መነሻ ምክንያቶች እንዳሏቸው አስተያየት ሰጪዎች ይገልጻሉ፡፡ ለእነዚህ ችግሮች የአጭር ጊዜና ዘላቂ የሆኑ መፍትሔዎች የማይገኙ ከሆነ ተቃውሞው ሊቀጥልና የአገሪቱን ህልውናም ጥያቄ ውስጥ ሊከት...
View Articleየትግሬ ነጻ አውጭ ቡድን ንጹሀን ኢትዮጵያውያንን በአልሸባብ አመካኝቶ በቦንብ ሊያጋይ እንደሆነ የፌድራል ፖሊስ አባል ተናግሯል።
አደገኛው የትግሬ ነጻ አውጭ ቡድን ንጹሀን ኢትዮጵያውያንን በአልሸባብ አመካኝቶ በቦንብ ሊያጋይ እንደሆነ የፌድራል ፖሊስ አባል ተናግሯል። እንደሚታወቀው በዚህ ሰዓት የኦሎምፒክ ጨዋታ እየተካሄደ ነው። ጨዋታውን በዲኤስ እና ጂ ቲቪ ቻናል ለማየት የሚሰበሰቡ ወጣቶች ወያኔ በአልሸባብ አመካኝቶ ለሚያፈነዳው ቦንብ ሰለባዎች...
View Articleየወያኔ ሚኒስትሮች ሲለኩ ->ስማ በውስኪ ተራጨን፡፡ ፌሽታ ነው እንጂ ሐዘን የለም፡፡
[የክቡር ሚኒስትሩ ሾፌር ከቤታቸው ሊወስዳቸው ሲመጣ ግቢው ውስጥ ድንኳን ተጥሎ ይመለከታል] ሰላም አይደለም እንዴ ክቡር ሚኒስትር? በጣም ሰላም ነው፡፡ የምን ለቅሶ ነው? ምንድን ነው የምታወራው? ማን ሞቶ ነው ድንኳን የተጣለው? ምን ዓይነት ሟርተኛ ነህ? የምን ሐዘን ነው ብዬ ነዋ? ኧረ …
View Articleድብቅ የህወሀት ባለሀብቶች
ድብቅ የህወሀት ባለሀብቶች (ኤርሚያስ ቶኩማ) ብዙዎቻችን ስለህወሀት አመራሮች ስናወራ የኢትዮጵያን ህዝብ ገንዘብ የሚዘርፉት የበላይ አመራሮቹ ብቻ ይመስሉናል ሆኖም ተራ የህወሀት አባላት እንኳን በዚህ ብልሹ ፖለቲካዊ ድርጅት የተነሳ መልቲ ሚሊየነር ሆነዋል ከእነዚህም ውስጥ አንዱ በኢቲቪ ዜና ሲያነብ የምናውቀው መሰለ...
View Articleይኼ ሰውዬ ኦሊምፒክ የላክነው ለአገር ገጽታ ግንባታ ነው፡፡ቦርጩ የአገሪቷን ልማት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል፡፡ ክቡር ሚኒስትሩ
[የክቡር ሚኒስትሩ ሾፌር ፌስቡክ እያያ ይስቃል] አንተ ሰውዬ አበድክ እንዴ? ምነው ክቡር ሚኒስትር? ብቻህን ምን ያስገለፍጥሃል? ፌስቡክ እያየሁ ነው፡፡ እንዴ መቼ ተለቀቀ? ደግሞ ማንን አስራችሁ ነበር? ፌስቡክን ማን ለቀቀው? ለነገሩ ፌስቡክ ራሱ ታስሮ ነበር ለካ፡፡ እኮ ማን ለቀቀው? ትንሽ …
View Article“አዋጅ ተነገረ! ዉሻና ዝንጀሮ ተባበረ!”
“ አዋጅተነገረ! ዉሻናዝንጀሮተባበረ!” ( ዉሻናዝንጀሮያደረጉትክርክርናበመጨረሻያደረጉቃልኪዳን) ( ከተፈራድንበሩ) ውሻ፡ አንተዝንጀሮከዚህአካባቢብትሔድይሻልሃል፤ሂድ! ሂድ! ሂድ! ነውየምልህ! ቶሎከዚህአካባቢባትጠፋቦጫጭቄ ቦጫጭቄነውአፈርየማደርግህ! ዝንጀሮ ፡እስቲሞክር! ዋጋህንታገኛለህ! እኔብቻዬንያለሁመሰለህ?...
View Articleኢትዮጵያ ውስጥ የተጀመረውን የነፃነት ትግል አጋርነት ለማሳየት ደቡብ አፍሪካ የተደረገ ደማቅ ሰልፍ (Video)
ኢትዮጵያ ውስጥ የተጀመረውን የነፃነት ትግል አጋርነት ለማሳየት ደቡብ አፍሪካ የተደረገ ደማቅ ሰልፍ Minilik Salsawi …
View Article