ለኢትዮጵያ ቻርተር አርቅቀናል የሚሉ ዲያስፖራዎች ጠንካራ ሃገር ወዳድ ታጋዮችንና ሙስሊሞችን አግልዋል የሚል ወቀሳ ተከተላቸው።
ራሳቸውን የሕዝብ ወኪል ኣድርገው የሾሙና በዲያስፖራው ኣለም የተሰባሰቡ ሰዎች ጠንካራ ሃገር ወዳድ ታጋዮችንና ሙስሊሙን ያገለለ ቻርተር አርቅቀዋል ሲሉ ኢትዮጵያውያን ተቹ። በተለያዩ መንግስታት እየተገፉ ካሉበት በትግላቸው የደረሱት …