Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለኢትዮጵያ ቻርተር አርቅቀናል የሚሉ ዲያስፖራዎች ጠንካራ ሃገር ወዳድ ታጋዮችንና ሙስሊሞችን አግልዋል የሚል ወቀሳ ተከተላቸው።

ለኢትዮጵያ ቻርተር አርቅቀናል የሚሉ ዲያስፖራዎች ጠንካራ ሃገር ወዳድ ታጋዮችንና ሙስሊሞችን አግልዋል የሚል ወቀሳ ተከተላቸው። ራሳቸውን የሕዝብ ወኪል ኣድርገው የሾሙና በዲያስፖራው ኣለም የተሰባሰቡ ሰዎች ጠንካራ ሃገር ወዳድ ታጋዮችንና ሙስሊሙን ያገለለ ቻርተር አርቅቀዋል ሲሉ ኢትዮጵያውያን ተቹ። በተለያዩ መንግስታት...

View Article


በአገሪቱ የበጀት ውዥቀት ተከሰተ፤ በባሕር ዳር 67 ሆቴሎች የባንክ ብድር መመለስ አንችልም ብለዋል

በአገሪቱ የበጀት ውዥቀት ተከሰተ፤ በባሕር ዳር 67 ሆቴሎች የባንክ ብድር መመለስ አንችልም ብለዋል Muluket Tesfaw መንግስት በከፍተኛ ሁኔታ ኪሳራ ውስጥ ገብቻለሁ አለ፡፡ የ2009 ዓ.ም የካፒተል በጀት እስካሁን ድረስ አልተለቀቀም፡፡ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለስራ ማስኪጃ እና ለፅህፈት መሳሪያዎች መግዥያ...

View Article


ከአማራ ክልል የሕዝባዊ እምቢተኝነት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫና አዲስ የትግል ጥሪ!

ከአማራ ክልል የሕዝባዊ እምቢተኝነት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫና አዲስ የትግል ጥሪ! አዲስ የትግል ጥሪ !! _ቀጣዩ እቅድ አንባገነኑ መንግስት በአማራና በኦሮሚያ እንዲሁም በጋንቤላና በኮንሶ በሰላም ባዶ እጁን ለተቃውሞ በወጣ ህዝብ ላይ በአልሞ ተኳሽ ህዝብን መጨፍጨፍ ሥራ ብሎ ይዞታል። ዛሬም ወጣትነት …

View Article

ስለሰንደቅ አላማ የተጨነቁ በመምሰል ማንንም ማታለል አይቻልም::

ከቀድሞ ገዢዎች ሲወራረስ የመጣው በአንድነትና በባንድራ ሽፋን ሕዝብን መጨቆን ሊቆም ይገባዋል። ስለሰንደቅ አላማ የተጨነቁ በመምሰል ማንንም ማታለል አይቻልም::ሰንደቅ አላማ የማንነት መገለጫ እንጂ የኢትዮጵያውያን መወንጀያ አይደለም:: ወያኔ ይውረድ!!! ‪ ቅድሚያ ለሰብኣዊ መብት!!! በሰንደቅ አላማ ላይ ጥቃት...

View Article

የአማራው ተጋድሎ በህዝብ ላይ በወያኔ የተጫነውን “አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ”እያመከነውና መና እያስቀረው ነው

የወያኔ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በታወጀ በሰዓታት ልዩነት ባለፈው ቅዳሜ እለት ሜጫ ወረዳ ቁርጥ ባህር በምትባል የገጠር ከተማ ትጥቅ ሊያስፈቱ የሄዱ አራት የፋሽስት ወያኔ ፖሊሶች ገበሬው ባደረገው ራስን የመከላከል እርምጃ ሶስቱ ወዲያው ሲገደሉ አንዱ ደግሞ በከፍተኛ ሁኔታ ቆስሎ ሆስቲፓል ይገኛል። ከሞቱት …

View Article


ሚሥጥር ወጣ: የትግራይ ተወላጆች በባድሜ ጦርነት አልተሳሣተፉምም፣ አልተዋጉምም።

ሚሥጥር ወጣ: የትግራይ ተወላጆች በባድሜ ጦርነት አልተሳሣተፉምም፣ አልተዋጉምም። ለወናድም እና እህቶች ይህንን ዘገባ፣ ሳይታክቱ ሌት ተቀን ላሰራጩ ልዩ ምስጋና አደርሳለሁ። ቀጥሎም ወንድማችን ላቀረበው የጀግንነት ምስክር፣ ምስጋናዬ ከቃላቶች ያለፉ ናቸው። በተሥፋ፣ ወንድማችን ተጨማሪ ዘገባዎችን ያፈልቃል ብዬ እጠብቃለሁ።…

View Article

በአዲስ አበባ በግዳጅ ዲሽ እየተፋታ ነው።

በአዲስ አበባ በግዳጅ ዲሽ እየተፋታ ነው። (መረጃ ምንሊክ ሳልሳዊ በስልክ ከኣዲስ ኣበባ) የኣስቸኳይ ጊዜ ኣዋጁን ተከትሎ በኣዲስ ኣበባ ዲሽ እየተፈታ መሆኑን ምንጮቻችን ገልጸዋል፤ ኢሳትና ኦኤምኤን መመልከት ኣይቻልም የተባለው ኣዋጅ ኣስታኮ ፖሊሶችና የቀበሌ ካድሬዎች የኣዲስ ኣበባ ነዋሪዎችን ዲሻቸውን እንዲፈቱ...

View Article

ህወሓት/ኢህአዴግ በስልጣን ላይ እስካለ ድረስ መንገዶች “መሠረተ-ልማቶች” ሳይሆኑ መሠረተ-ጥፋቶች ናቸው፤ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

“መሠረተ-ልማቶች” “መሠረተ-ጥፋቶች” ሊሆኑ ስለመቻላቸው Tadesse Biru Kersmo በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የትናትና ንግግር ውስጥ “ … ይህ የባርነት አዋጅና የአዋጁ ባለቤት ህወሓት/ኢህአዴግ በስልጣን ላይ እስካለ ድረስ መንገዶች “መሠረተ-ልማቶች” ሳይሆኑ መሠረተ-ጥፋቶች ናቸው፤ አውራ ጎዳናዎች አስጠቂዎቻችን...

View Article


Seven things banned under Ethiopia’s state of emergency – BBC

Seven things banned under Ethiopia’s state of emergency – BBC 1. #Social_media You cannot use social media, such as Facebook and Twitter, to contact what are called “outside forces”. In fact, any...

View Article


ፉገራ ዜና የወያኔን ሚዲያ ግብጽን የወነጀለበት የሃሰት ዘገባ እንዲህ አጋልጧል። ይመልከቱት።

ፉገራ ዜና ወቅታዊውን ጉዳይ እንዲህ ዘና በሚያደርግ መልኩ አቅርቧል። ይመልከቱት።…

View Article

ወደ አማራ ክልል እንዲንቀሳቀስ የታዘዘው ጦር ማብራሪያ ጠየቀ።

ወደ አማራ ክልል እንዲንቀሳቀስ የታዘዘው ጦር ማብራሪያ ጠየቀ። #Ethiopia #EthiopianArmy #TPLFArmy #StateofEmergency #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – mereja.com የምስራቅ እዝ ወታደራዊ ደህንነት ምንጮች እንደገለጹት ከእዙ የተለያዩ ቡድኖች ተዋቅረው የኣስቸኳይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጎንደር ነዋሪዎች አለምን እያስገረሙ ነው።

የጎንደር ነዋሪዎች አለምን እያስገረሙ ነው። የተለያዩ አለማቀፍ መገናኛ ብዙሀን መንግስት የፍርሀት አዋጁን ካወጣ በኋላ “አንበገርም” በማለት የሶስት ቀናት ከቤት ያለመውጣት መብታቸውን እያስከበሩ ስላሉት ጎንደሮች እየጻፉ ነው። ፍርሀት እንጂ መሳሪያ ሰው አይገድልም ያሉት የጎንደር ነዋሪዎች በመብታችን አንደራደርም...

View Article

በኔጌሌ ቦረና ከተማና በገጠር መንደሮች በርካታ ሰዎች ታሰሩ

በኔጌሌ ቦረና ከተማና በገጠር መንደሮች በርካታ ሰዎች ታሰሩ VOA – በኔጌሌ ቦረና ከተማና በገጠር መንደሮች ከ2መቶ በላይ ሰዎች ከመኖሪያ ቤታቸው እና ከስራ ገበታቸው ላይ ተይዘው ሲታሰሩ ከቤተስቦቻቸው ጋር መገናኘት እንዳልቻሉ ምንጮች ለቪኦኤ አፋን ኦሮሞ ገልፀዋል፡፡ ዋሺንግተን ዲሲ — ከታሰሩት መካከልም …

View Article


‹‹የአስቸኳይ ጊዜ ዕርምጃ አፈጻጸም መመርያ የግል ጦር መሣሪያ ለመንጠቅ የወጣ ነው ተብሎ የሚሠራጨው ወሬ ከእውነት የራቀ...

አቶ ጌታቸው አምባዬ፣ ጠቅላይ ዋና ዓቃቤ ሕግ ሰሞኑን በመላ አገሪቱ ተግባራዊ እንዲደረግ የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማስፈጸም በኮማንድ ፖስቱ የተዘጋጀውን መመርያ በተመለከተ፣ በኅብረተሰቡ ውስጥ ግርታ በፈጠሩ ጉዳዮች ላይ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አቶ ጌታቸው አምባዬ ማብራሪያ ሰጡ፡፡ በዋናነት አነጋጋሪና ግርታ ፈጥረዋል …

View Article

በኦሮሚያ ክልል ንብረቶቻቸው የወደሙባቸው ኢንቨስተሮች የካሳ ጥያቄ እያቀረቡ ነው

በመስከረም ወር መጨረሻ በኦሮሚያ ክልል በተነሳው ሁከት ንብረቶቻቸው የወደሙባቸው ኢንቨስተሮች፣ መንግሥት የተለያዩ ማካካሻዎች እንዲሰጣቸው መጠየቅ ጀመሩ፡፡ መስከረም 22 ቀን 2009 ዓ.ም. በቢሾፍቱ ከተማ ሳይከበር በቀረው የኢሬቻ ክብረ በዓል ላይ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ የበርካታ ሰዎች ሕይወት ባለፈ ማግሥት፣ በኦሮሚያ...

View Article


በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም አሥር ቀናት 1,670 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል

- የተዘረፉ የጦር መሣሪያዎች እየተመለሱ ነው በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች የተከሰተውን ሁከትና መጠነ ሰፊ የንብረት ውድመት ለመግታት መስከረም 28 ቀን 2009 ዓ.ም ተግባራዊ የተደረገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በአሥረኛ ቀኑ፣ ለክስተቱ ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው ተብለው የተጠረጠሩ 1,670 ሰዎች በቁጥጥር ሥር አዋለ፡፡ ከዚህ …

View Article

ከታላቁ የህዳሴ ግድብ ወደ አዲስ አበባ የተዘረጋው የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ሥራ ተጠናቀቀ

- ሁለት ተርባይኖች ከግድቡ ኃይል ለማመንጨት በዝግጅት ላይ ናቸው - ከባለሀብቶች ቃል የተገባው በበቂ ሁኔታ አልተሰበሰበም የኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ጽሕፈት ቤት ያለፈውን ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም በመገመገም አዲስ ዕቅድ አፅድቋል፡፡ ብሔራዊ ምክር ቤቱ ባለፈው ሳምንት ስምንተኛ …

View Article


“በኦሮሚያ ስጋትና ፍርሃት ውስጥ ነን”–የነዋሪዎች አስተያየት

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁን ተከትሎ እስራት መበራከቱን በዚህም ስጋት ላይ መሆናቸውን በኦሮሚያ ክልል ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ገለጹ። ዋሽንግተን ዲሲ — በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ከታወጀ በኋላ በተለያዩ ከተሞች ይደረጉ የነበሩ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች መቆማቸውን፤ በከተሞቹም መረጋጋት እንዳለ ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች...

View Article

ድኅነትን የመቀነስ የሚሌኒየሙን የልማት ግብ ካሳኩት ሀገሮች መካከል ኢትዮጵያ አልተጠቀሰችም፡፡

ድኅነትን የመቀነስ የሚሌኒየሙን የልማት ግብ ካሳኩት ሀገሮች መካከል ኢትዮጵያ አልተጠቀሰችም፡፡ አዲስ አበባ — ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሚሌኒየሙ የልማት ግቦች አንዱ የሆነውን ድኅነትን የመቀነስ ግብ ያሳኩት የአፍሪካ ሀገሮች ሰባት ብቻ መሆናቸውን ዛሬ ይፋ የተደረገ ሪፖርት አመልክቷል፡፡ አክሎ እንዳሰፈረው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአፋሯ አርቲስትና አክቲቪስት ማፋራ መሀመድ ላሌ ባሳለፍነው ሳምንት ለእስር ተዳርጋለች።በአሁን ወቅትም በአስከፊ ሁኔታ...

ማፋራ መሀመድ ላሌ – ሆነ ተብሎ ታሪኳ የታፈነና ያልተነገረላት ጀግና (ደረጀ ሀ.) Dereje Habtewold “እንኳንስ እኛና፣ ግመሎች ያውቃሉ፣ የጦቢያን ባንዲራ፣ እንዳለው አባቷ፣ ጀጃች አሊ ሚራ’ እሷም የአባቷን ቃል፣ ከክታብ ስትቀራ፣ ወህኒ ሆኗል ቤቷ፣ አይታው ማፋራ። የአፋሯ አርቲስትና አክቲቪስት ማፋራ መሀመድ …

View Article
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live