የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁን ተከትሎ እስራት መበራከቱን በዚህም ስጋት ላይ መሆናቸውን በኦሮሚያ ክልል ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ገለጹ።
ዋሽንግተን ዲሲ — በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ከታወጀ በኋላ በተለያዩ ከተሞች ይደረጉ የነበሩ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች መቆማቸውን፤ በከተሞቹም መረጋጋት እንዳለ ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ይናገራሉ።
…በመንግስት በኩል አስተያየት
የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁን ተከትሎ እስራት መበራከቱን በዚህም ስጋት ላይ መሆናቸውን በኦሮሚያ ክልል ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ገለጹ።
በመንግስት በኩል አስተያየት