በግብጽ በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት ቢያንስ 235 ሰዎች ተገደሉ
(ኢሳት ዜና–ሕዳር 15/2010)በግብጽ ሳይናይ ግዛት በአንድ መስጊድ ላይ በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት ቢያንስ 235 ሰዎች ሲገደሉ 130 ሰዎች ቆስለዋል። የሟቾቹም ሆነ በጥቃቱ የቆሰሉ ሰዎች ቁጥር ከዚህም በላይ ሊያሻቅብ እንደሚችል መረጃዎች ጠቁመዋል።[...]
View ArticleWoven በኒውዮርኩ የአፍሪካ ዳያስፖራ ፊልም ፌስቲቫል ይታያል
የሁለት ባሕሎች ውበትና ፈተና በአንድ ተጋምዶ ከሲኒማው ማሳያው ስክሪን የሚታይበት ፊልም ነው። ‘Woven’ ይሰኛል። ኢትዮጵያውያንና አሜሪካውያን ተዋናዮች እና የፊልም ሠሪዎች ተሳትፈውበታል።[...]
View Articleበመከላከያ አመራር ላይ ከፍተኛ ብወዛ እየተደረገ ነው
በመከላከያ አመራር ላይ ከፍተኛ ብወዛ እየተደረገ ነው – ኢሳት ዜና በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣውን ውጥረት ተከትሎ በመከላከያ አመራር ላይ ከፍተኛ ብወዛ እየተደረገ መሆኑ ተሰማ። ብወዛው በተለይ የኦሮሞና አማራ ተወላጆች ላይ የተነጣጠረ[...]
View Articleየቤንሻንጉል ጉሙዝ ም/ል ፕሬዚዳንት ሊጠፉ ሲሉ ተያዙ
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ም/ል ፕሬዚዳንት ሊጠፉ ሲሉ ተያዙ (ኢሳት ዜና ) ምክትል ፕሬዚዳንቱ አቶ ምስጋናው አድማሱ አንድ የደህንነት ሰው አስከትለው ወደ ትውልድ አካባቢያቸው ሊሰወሩ ሲሉ በደህንነት ሃይሎች ህዳር 13 ቀን 2010[...]
View Articleየሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዝግ ስብሰባ በመቀሌ
የሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዝግ ስብሰባ መቀሌ ከተማ ላይ ቀጥሏል። ከዚህ ቀደም ከሥልጣን የተሰናበቱ አንጋፍ የድርጅቱ አባላትም ተገኝተውበታል።[...]
View Articleየዶክተር ነገሪ ሌንጮ ጋዜጣዊ መግለጫ
የኢትዮጵያ መንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር በሶስት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ። ኢትዮጵያ ውስጥ ተፈጥሮ የነበረው ሁከት ወደ ተሻለ ሰላምና መረጋጋት መድረሱን ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ተናግረዋል።[...]
View Articleአስከፊው የባርያ ንግድ በሊቢያ
በሊቢያ በ21ኛው ክ/ዘመን የባርያ ንግድ ተስፋፍቷል በሚል ሰሞኑን የወጣው ዜና ዓለም አቀፍ ቁጣ ቀስቅሷል። ይሁንና፣ ይኸው ሁኔታ በሊቢያ ብቻ ሳይሆን፣ በመላ ዓለም የሚታይ ክስተት መሆኑን በዓለም አቀፍ ደረጃ የወጡ ዘገቦች[...]
View Articleአነጋጋሪዉ የክልል ፍርድ ቤቶች ስልጣን በፌደራል ጉዳዮች ላይ!
አነጋጋሪዉ የክልል ፍርድ ቤቶች ስልጣን በፌደራል ጉዳዮች ላይ! (“የአማራ ክልል ዳኞች እና ዓቃቢያነ ህጎች ድምፅ” ገፅ ላይ የተወሰደ ጠቃሚ ትንታኔ) አሁን አሁን የክልል ፍርድ ቤቶች በፌደራል ጉዳይ ላይ ያላቸዉን የዉክልና[...]
View Articleበ17ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ላይ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ
በ17ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ላይ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ ዛሬ በተካሄደው 17ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ላይ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስተወቀ። ህይወታቸው ያለፉት ሁለቱ ሰዎች አንደኛው በውድድር ላይ እያለ[...]
View Articleለግምቦት ሰባት ትግል ማለት ሬንጀር አልብሶ ፎቶ ማስነሳት ነው! ( ሄኖክ የሺጥላ )
ለግምቦት ሰባት ትግል ማለት ሬንጀር አልብሶ ፎቶ ማስነሳት ነው! ( ሄኖክ የሺጥላ ) ይኽንን ቢያንስ ለ 6 አመታት አድርገውታል። ባንድ ወቅት ዘመነ ካሴ ላውንቸር ይዞ ፤ ኮስሞስ [ ቴዲ ][...]
View Articleየአማራ ክልል ምክር ቤት አባላትና የብአዴን ማአከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ኃላፊ አለምነው መኮነን መካከል ግጭት መፈጠሩ ታወቀ፡፡
የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላትና የብአዴን ማአከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ኃላፊ አለምነው መኮነን መካከል ግጭት መፈጠሩ ታወቀ፡፡ (የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ተኛ ዙር 3ተኛ ዓመት የስራ[...]
View Articleበታላቁ ሩጫ ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ተሳታፊዎች ሞቱ
በአዲስ አበባ ለ17ኛ ጊዜ በተካሔደው የታላቁ ሩጫ የጎዳና ውድድር ሁለት ተሳታፊዎች ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። አንደኛው ተሳታፊ ውድድሩን ካጠናቀቁ በኋላ ጊዮን ፋርማሲ አካባቢ በመውደቃቸው ወደ ሆስፒታል ቢወሰዱም ሕይወታቸው ማለፉን የታላቁ[...]
View Articleየፖለቲካ አለመረጋጋት እና ትምህርት
በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች የተፈጠረው የፖለቲካ አለመረጋጋት መዘዝ በተለያዩ ሁኔታዎች ታይቷል። ከነዚህም አንዱ አንዱ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እና የትምህርት አሰጣጡን ሂደት ይነካል። የፖለቲካ አለመረጋጋቱ ተፅዕኖ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እና በትምህርት[...]
View Articleበኢንዶኔዥያ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ስጋት ከፍተኛ ሆኗል
በባሊ የሚገኘው የአጉንግ ተራራ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ አይቀሬነት በተራራው ዙሪያ የሚኖሩ ሰዎችን የማስወጣት ስራው ተጠናክሯል።[...]
View Articleየዚምባብዌ ጉዞ በኢትዮጵያዊው ምሁር 0ይን
ከ1985 እስከ 1987 ዓ.ም. በዩኒቨርሲቲ ኦቭ ዚምባብዌ፣ ከዚያም በደቡብ አፍሪካው ዩኒቨርሲቲ ኦቭ ዊትዋተርስትራድ እና በዩናይትድ ስቴትስ ዴንቨር-ኮሎራዶ ሜትሮፖሊታን ስቴት ዩኒቨርሲቲ የፋይናንስና የሂሣብ አያያዝ ፕሮፌሰር ሆነው አገልግለዋል፤ አሁንም እየሠሩ ያሉት ፕሮፌሰር[...]
View Articleዚምባብዌ ለሙጋቤ ብሔራዊ ቀን ሰየመች
ባለፈው ሳምንት ሥልጣናቸውን በገዛ ፈቃዳቸው የለቀቁት ሮበርት ሙጋቤ የልደት ቀናቸው ብሔራዊ በዓል ሆኖ አንዲከበር ተወስኖላቸዋል።[...]
View Articleስፖርት፤ ጥቅምት 18 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤው 16 እጩዎችን አወዳድሮ ኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉን በፌዴሬሽኑ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንትነት መርጧታል። በምርጫው የክልል መንግሥት ተጽዕኖ አርፏል ሲሉ አንዳንዶች አስተያየት ሰጥቷል። ምርጫውን በቅርበት የተከታተለች[...]
View Article