Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live

የሮበርት ሙጋቤ የልደት ቀን ብሔራዊ የወጣቶች ቀን ሆኖ እንዲከበር ታወጀ

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 18/2010) በዚምባቡዌ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ የልደት ቀን ብሔራዊ የወጣቶች ቀን ሆኖ እንዲከበር ታወጀ። ባለፈው ሳምንት ስልጣኑን የተረከቡት ኤመርሰን ናንጋግዋ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ከዚምባቡዌ መስራች መሪዎች አንዱ በመሆናቸው ክብር[...]

View Article


ኤድስ በአፍሪካና በአሜሪካ “እየቀነሰ” በምሥራቅ አውሮፓና በእስያ “እያሻቀበ ነው”

ዩናይትድ ስቴትስ ኤችአይቪን ለመቆጣጠር ባደረገችው ጥረት ግዙፍ ውጤት ማስመዝገቧ ተገልጿል።[...]

View Article


ሲና፤ ሽብር እና ብቀላ

በግብፅ የቅርብ ጊዜ ታሪክ ባንድ ቀን፤ አንድ ሥፍራ፤ያልታጠቁ የዋሕ ምዕመናን መስጊድ ዉስጥ ሲያልቁባት ግን የአርቡ የመጀመሪያዉ ነዉ።የግብፁ የማስታወቂያ አገልግሎት ኃላፊ ሪአድ ረሽዋን እንደሚሉት ደግሞ  የአርቡ ጥቃት በዘመናይዋ ግብፅ የ200 ዓመት[...]

View Article

በቦረና ዞን በሦስት ወረዳዎች የተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎች

በኦሮምያ ክልል የቦረና ዞን ሦስት የተለያዩ ወረዳዎች ነዋሪዎች በትላንት እና በዛሬው ዕለት የተቃውሞ ሰልፎችን ማካሄዳቸው ተዘገበ።[...]

View Article

ስለኢትዮጵያ የቤተ ክርስቲያን ስዕሎች ምን ያህል ያውቃሉ?

ኢትዮጵያ ከሶስት ሺ አመታት በላይ የዘለቁ በየአብያተ ክርስትያናቱና በየገዳማቱ ግድግዳዎች ላይና በኃይማኖታዊ ድርሳናት ላይ የሚገኙ የስነጥበብ ትሩፋቶች አሏት።[...]

View Article


የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፌስቡክ በሚወጡ ዘገባዎችና ፅሁፎች ላይ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።

ፍርድ ቤቱ በፌስቡክ በሚወጡ ዘገባዎችና ፅሁፎች ላይ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ጦማሪ ማህሌት ፋንታሁን “አክላቸው ወንድወሰን” በተባለ የፌስቡክ አድራሻ የዳኛ ስም ተጠቅሶ የተፃፈ የፍርድ ቤቱን[...]

View Article

የኬንያ ፕሬዝዳንት ቃለ መሃላ ፈጸሙ

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 19/2010) የኬንያ ፕሬዝዳንት ሆነው የተመረጡት ኡሁሩ ኬንያታ ዛሬ ቃለ መሃላ ፈጸሙ። ተቃዋሚው ራይላ ኦዲንጋ ግን ኬንያታ የተመረጡት ዝቅተኛ ቁጥር ባላቸው ድምጽ ሰጪዎች በመሆኑ በሚቀጥለው ወር ራሳቸው የፕሬዝዳንትነት ቃለመሃላ[...]

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጎንደር ዩኒቨርስቲ የሰራው ማሽን የተሳካ የእንቦጭ ነቀላ አደረጓል ።

የጎንደር ዩኒቨርስቲ የሰራው ማሽን በሙከራ ጊዜው የተሳካ የእንቦጭ ነቀላ አደረጓል ። ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የሆነበት የእንቦጭ አረም ማሽን በይፋ ተመርቆ የሙከራ ስራ ጀመረ፡፡ በሰዓት 50 ኩንታል የእንቦጭ አረም[...]

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ አባላት ሰማያዊ ፓርቲን ተቀላቀሉ

የቀድሞው አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራርና አባላት ሰማያዊ ፓርቲን መቀላለቀላቸውን የሰማዊ ፓርቲ አመራሮች በትላንትናው ዕለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል። በመኢአድ ፅህፈት ቤት በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ማብራሪያ የሰጡት የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ[...]

View Article


ዛፍ ከሌለ ንብ እና ማር የለም

ዘላቂነት የሌለዉ የግብርና ስልት ለተፈጥሮ አካባቢ እና ለስነምህዳር አስጊ እንደሚሆነ የዘርፉ ምሁራን ይናገራሉ። በጎርጎሪዮሳዊዉ 2050ዓ,ም የዓለም ሕዝብ 9 ቢሊየን ይደርሳል ተብሎ በሚጠበቅበት በአሁኑ ወቅት የአየር ንብረት ለዉጥ ለሰዉ ልጆች ብቻ[...]

View Article

    የኤርትራ ማዕድን አዉጪ ኩባንያ ክስ

ኤርትራ ዉስጥ ማዕድን የሚያወጣዉ ነብሱን የተባለ የካናዳ የማዕድን ኩባንያ ከኤርትራ መንግስት ጋር በመተባበር አስገድዶ በዝብዞናል የሚሉ ስድት ኤርትራዉያን ኩባንያዉን ከሰዋል[...]

View Article

በቦረና የመከላከያ ሰራዊት አባላት ኢ-ሰብአዊ ድርጊት ፈጽመዋል ተባለ

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 19/2010) የመከላከያ ሰራዊት አባላት በወገን ቀርቶ በጠላት ላይ የማይደረግ ኢ ሰብአዊ ድርጊት ፈጽመዋል ሲል የቦረና አስተዳደር ቅሬታውን አቀረበ። ድርጊቱን የፈጸሙ የመከላከያ አባላት ተላልፈው እንዲሰጡና ለህግ እንዲቀርቡም ጠይቋል። በኦሮሚያ[...]

View Article

“ህዝብ በቋንቋና በጎሳ እንዲለያይ በማድረግ የሚገኝ የፖለቲካ ጥቅም ኢ-ሰብአዊነት ነው!” የኬኒያው ፕሬዚዳንት

“የቱንም ቋንቋ ብንናገርና ከየትኛውም ጎሳ ብንመጣ ህልማችን ለሁሉም ኬኒያውያን የምትመች የተባበረች አንዲት ሀገር መፍጠር ነው!” “ህዝብ በቋንቋና በጎሳ እንዲለያይ በማድረግ የሚገኝ የፖለቲካ ጥቅም ኢ-ሰብአዊነት ነው!” ዛሬ የኬኒያው ፕሬዚዳንት ይህን ሲናገሩ[...]

View Article


ጊንጥ አና ጊንጠኞች! –ዳንኤል ክብረት

ሙኃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት – ብዙ ጊዜ ጊንጥ የሚለውን ቃል ስሰማ ብዙም ትኩረት አልሰጠውም ነበር ዛሬ ግን ጊንጥ አሪፍ ነገር አስተማረኝ፡፡ ይህንን እንድል ያስገደደኝ የዛሬው ፅሁፌ መነሻ የሆነኝ አጭር ታሪክ[...]

View Article

ስደተኛው የፊልም ባለሙያ

ገመዶ ጀማል ይባላል። ከቤተሰቦቹ ጋር ከሃገር ከተሰደዱ ቆይተዋል። በስደት ሀገር ባለበት በኦሮምኛ ቋንቋ ፊልሞችን አዘጋጅ ሆኖ የሚሰራው ገመዶ ጀማል ከቢቢሲ ጋር ያደረገውን ቆይታ ተከታተሉት።[...]

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳዑዲው ልዑል ሚተብ ቢን አብዱላህ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ “የሥምምነት ክፍያ”በመፈጸም ከእስር ተለቀቁ

የሳዑዲው ልዑል ሚተብ በፀረ-ሙስና ዘመቻው በቁጥጥር ስር ከዋሉትና በሃገሪቱ ፖለቲካ ውስጥ ተፅእኖ ካላቸው የንጉሳዊን ቤተሰብ አባላት አንዱ ናቸው። በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከሶስት ሳምንት በላይ በቁጥጥር ስር የነበሩት የሳዑዲው ልዑል ሚተብ[...]

View Article

የሕወሃትን አገዛዝ የሚያወግዙ ሕዝባዊ ተቃውሞዎች እንደቀጠሉ ነው

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 19/2010) የሕወሃትን አገዛዝ የሚያወግዙ ሕዝባዊ ተቃውሞዎች ተጠናክረው መቀጠላቸው ተነገረ። የሃሮማያና የጅማ ዩኒቨርስቲ ተመሪዎች በተቃውሞ ላይ ናቸው። 35ሺ የሃሮማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ግቢያቸውን ለቀው ሲወጡ የጅማዎቹ ደግሞ ከግቢያቸው እንዳይወጡ ታግተዋል።[...]

View Article


የዓለም ዜና

[...]

View Article

የአውሮጳ የ44 ቢሊዮን ዩሮ እቅድ  

አውሮጳውያኑ የአፍሪቃ እና የሜድትራኒያን ቀጣና የሚነሳው የስደት ማዕበል ያሳስባቸው ከያዘ ሰነባበተ። 1.5 ሚሊዮን ገደማ ሰዎች ባለፉት ሁለት አመታት የተቀበለችው አኅጉር ፖለቲከኞች መፍትሔ ፍለጋ ላይ ናቸው።[...]

View Article

ኦሮሚያ አልተረጋጋችም

በዩኒቨርስቲዎች ትምሕርት መቋረጡንና የሰዎች ሞት አሁንም እንደቀጠለ መሆኑን የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችና ነዋሪዎች ይናገራሉ።[...]

View Article
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live


Latest Images