ከአ.አ. ወደ ባህርዳር የሚወስደው መንገድ ደምበጫ ድልድይ ሰልፈኞች ዘግተውታል
አማራ ተጋድሎ ዛሬም ተቀጣጥሎ ቀጥሏል:: ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር የሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኘውን ደምበጫ ድልድይ ሰልፈኞች ዘግተውታል። የመንገድ መዝጋቱ ዓላማ የወያኔን ኢኮኖሚ ለማዳሸቅ ነው። የመንገድ መዝጋቱ እንቅስቃሴ በዚህ ሁኔታ ከቀጠለ በነዳጅ እጥረት ምክንያት በቅርብ ጊዜ ውስጥ በአዲስ አበባ የሚንቀሳቀስ...
View Article#Ethiopia: “What is the Solution?”
BefeQadu Z. Hailu Some Facebook friends are recently tagging me with their posts of 'solutions' to the contemporary crisis in Ethiopia. (i.e. the anti-government protests in Oromia and Amhara, two...
View Articleወረታ ከተማ በአሁኑ ሰአት ምድር ቀውጢ ሆናለች
ነሐሴ 22/2008 ዓም ከባህርዳር አካባቢ ተነስቶ በሀሙሲት አድርጎ በደብረታቦር አድርጎ ወደ መቀሌ በመጓዝ ላይ የነበረ ወታደሮችን የጫነ ኦራል ጉመራ ወንዝ ላይ በጀግኖቹ የጎንደር ወጣቶች ጉመራ ወንዝ ላይ ድልድዩን በመዘርጋታቸው መሻገር ባለመቻሉ መሄጃ ያጣው ሠራዊት ወደ ጎንደር ለመመለስ ተገዷል ከጉማራ ሸሽቶ…
View Articleጎጃም ጀግናው የዱርቤቴ ሕዝብ ትግሉን በመቀላቀል ወያኔን በቃኸኝ ብሎታል ።ለ3 ቀን የስራ ማቆም አድማ ደብረታቦር፣ ወረታ...
ከጎንደር ወልድያና ባሃርዳር መንገዶች ተዘግተዋል። ጎጃም ጀግናው የዱርቤቴ ሕዝብ ትግሉን በመቀላቀል ወያኔን በቃኸኝ ብሎታል ።ለ3 ቀን የስራ ማቆም አድማ ደብረታቦር፣ ወረታ እና አዲሥ ዘመን Minilik Salsawi በቲሊሊ ከተማ ህዝቡ እስረኞችን አስፈትቷል። በህዝቡና በፖሊስ መካከል የተፈጠረውን ፍጥጫ ቄሶቹ ታቦት...
View Articleበብዙ የዐማራ አካባቢዎች የመንግሥትን መዋቅር ሕዝቡ ተረክቧል፤ የጎበዝ አለቃዎች ጸጥታ የማስከበሩንና የመሪነት ሚናውን...
በብዙ የዐማራ አካባቢዎች የመንግሥትን መዋቅር ሕዝቡ ተረክቧል፤ የጎበዝ አለቃዎች ጸጥታ የማስከበሩንና የመሪነት ሚናውን በሚገባ እየተወጡ ነው፡፡ የአርባያ በለሳና የቋሪት አንበሶች ለዚህ ማሳያ ናቸው፡፡ በድፍን ጎጃምና በድፍን ጎንደር ሕዝብ አገዛዙን አሽቀንጥሮ ለመጣል እየታገለ ነው፡፡ በወሎና በሸዋ ያሉ ዐማሮችም...
View Articleየኢሕአዴግ የተሃድሶ ጥሪ ማዘናጊያ እና የለውጥ ትግል መግደያ ነው። በተሃድሶ ስም አዲስ በጀት መድበው ለመዝረፍ ኣሰፍስፈዋል።
#Ethiopia #EPRDF የኢሕአዴግ የተሃድሶ ጥሪ ማዘናጊያ እና የለውጥ ትግል መግደያ ነው። በተሃድሶ ስም አዲስ በጀት መድበው ለመዝረፍ ኣሰፍስፈዋል።#MinilikSalsawi #EthiopiaProtests Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የሕዝብ ችግር ኢሕአዴግና ፖሊሲው እንጂ መግለጫ እና የምክር ቤት...
View Articleመንግሥት ፈርሷል?! [የዐማራ ተጋድሎ]
በብዙ የዐማራ አካባቢዎች የመንግሥትን መዋቅር ሕዝቡ ተረክቧል፤ የጎበዝ አለቃዎች ጸጥታ የማስከበሩንና የመሪነት ሚናውን በሚገባ እየተወጡ ነው፡፡ የአርባያ በለሳና የቋሪት አንበሶች ለዚህ ማሳያ ናቸው፡፡ በድፍን ጎጃምና በድፍን ጎንደር ሕዝብ አገዛዙን አሽቀንጥሮ ለመጣል እየታገለ ነው፡፡ በወሎና በሸዋ ያሉ ዐማሮችም...
View Articleበባህር ዳር ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ የተጠራዉ ከቤት አለመዉጣት አድማ እየተካሄደ ነው።
በባህር ዳር ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ የተጠራዉ ከቤት አለመዉጣት አድማ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ላይ ቢነሳ ወያኔ ባጭር ጊዜ መጣል ይቻላል፡፡ በባህር ዳር ከተማ የሚታዩት ከጊዎርጊሰ በተክርስቲይን የሚመለሱ ብቻ ናቸዉ!! Minilik Salsawi …
View Article“ትርጉም የሌለው እርዳታ” ወይስ “ለትርጉም የምታስቸግር አገር”?
Addis Admass አምናና ዘንድሮ፣ ከፍተኛ እርዳታ ካገኙ ሦስት አገራት አንዷ ኢትዮጵያ ናት። ለረሃቡ 1.4 ቢ ዶላር (30 ቢ. ብር) እርዳታ ተገኝቷል። ግማሹ ከአሜሪካ! (የዩኤን መረጃ)፡፡ 3ቱ ትልልቅ ለጋሾች፣ የአሜሪካ፣ የእንግሊዝና የጀርመን መንግስታት ናቸው። ረሃብ የሚከሰተው፣ የእህል ምርት ምን...
View Articleዳግማዊ ኦሮማይ
ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ — Addis Admass ኢህአዴግ ሕገ መንግሥት አርቅቆ ቢነሣም ሕገ መንግሥታዊነትን አላሰፈነም የሕዝብ ብሶት ሲያይል ሽንገላና ጊዜያዊ መፍትሔዎች ቀልቡን አይስቡትም በሥርዓቱ በመሾምና ንብረት በማግበስበስ መካከል እምብዛም ልዩነት የለም ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ለበዓሉ ግርማ ሞት ምክንያት የኾነው፣...
View Articleመውደቅ ከመነሳት በእጅጉ ይቀላል!! ኢህአዴግ ለዲሞክራሲ ጨዋታ ድንጉጥ ነው —አልአዛር ኬ
Addis Admass ኢህአዴግ ለዲሞክራሲ ጨዋታ ድንጉጥ ነው ከዛሬ አርባ አመት በፊት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወጣቶች፤ የህዝቦች ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች እንዲከበሩ፣ የህግ የበላይነት እንዲሰፍን፣ እኩልነትና ነፃነት እንዲረጋገጥ፣ የሀይማኖት እኩልነትና ነፃነት እውን እንዲሆን ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ጥያቄአቸውን...
View Articleኢህአዴግ ቀባሪ እንጂ መካሪ አይሻም –ስዩም ተሾመ
በዘንድሮው ዓመት በተለያዩ የሀገራችን አከባቢዎች የፀጥታና አለመረጋጋት ችግር መከሰቱ ይታወቃል። የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች በተደጋጋሚ የተቃውሞ ሰልፍ በማድረግ ጥያቄዎቻቸውን አቅርበዋል። በዚህ አጋጣሚ ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በተፈጠረው ግጭት ምክንያት በዜጎች ላይ የአካል ጉዳት፣ የሕይወት መጥፋት እና የንብረት ውድመት...
View Articleየኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎች እንዲሁም መጣጥፎች ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር
News Ethiopia Wetatoch Dimts August 28, 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ…
View Articleበባህር ዳር የቤት ውስጥ የመቀመጥ ኣድማ ወደ ተቃውሞ ሰልፍ ተለውጦ ሕዝቡ አደባባይ ወጥቷል።ባለስልጣናት ተደብቀዋል።
በባህር ዳር የቤት ውስጥ የመቀመጥ ኣድማ ወደ ተቃውሞ ሰልፍ ተለውጦ ሕዝቡ አደባባይ ወጥቷል።ባለስልጣናት ተደብቀዋል። በዳንግላ ከተማ የወረዳው አስተዳዳሪ ቤት ተቃጥሎአል። አንድ ዋና ሳጅን አየነው የሚባል በህዝብ ላይ በመተኮሱ የእሱም ቤቱ ተቃጥሎአል ። በአዴት ከተማ ፖሊሶች ከህዝብ ጋር በማበር እየተቃወሙ ሲሆን፣ …
View Articleበአዊ ዞን አንከሻ ጔጉሳ ወረዳ ግምጃቤት ማርያም ከተማ ከባድ የሆነ ሰልፍ ነበረ፡።
Minilik Salsawi – mereja.com በአዊ ዞን አንከሻ ጔጉሳ ወረዳ ግምጃቤት ማርያም ከተማ ከባድ የሆነ ሰልፍ ነበረ፡። ዛሬም ለሁለተኛ ቀን ሰልፍ ነበረ፡። መፈክሩም፡። 1ለወያኔ አንተዳደርም ወይም አንገዛም 2ወያኔ ሌባ ነው በማለት 3ወያኔ ከግምጃቤት ማርያም የወሰደውን ስልካችንን ይመልስ በማለት 4ወልካይት...
View Articleውስጥ ውስጡ ሚኒስትሮች እየተነሱ ነው፤ የከተማ ልማት ሚኒስትሩ ተነስተው ወደ ጠ/ሚ ቢሮ በኣማካሪነት ተዘዋውረዋል።
የከተማ ልማት ሚኒስትሩ ተነስተው ወደ ጠ/ሚ ቢሮ በኣማካሪነት ተዘዋውረዋል።Minilik Salsawi ውስጥ ውስጡ ሚኒስትሮች እየተነሱ ነው፤ ወያኔ በለመደው ፕሮፓጋንዳ መሰረት በራስ ፈቃድ ያሰኛል። ዛሬ በከተማ ልማት ሚ/ር ወርሃዊ የሠራተኞች ስብሰባ ላይ ሚኒስትሩ አቶ መኩሪያ ‹‹ከሌላ ከምትሰሙ ልንገራችሁ፣ ከስልጣኔ...
View Articleበብዙ የጎጃምና የጎንደር አካባቢዎች መንግሥት ፈርሷል፤ የጎበዝ አለቆች ክፍተቱን እየሞሉ ነው
በብዙ የጎጃምና የጎንደር አካባቢዎች መንግሥት ፈርሷል፤ የጎበዝ አለቆች ክፍተቱን እየሞሉ ነው Muluken tesfaw • ባሕር ዳር፣ መራዊና ዳንግላ ከተሞች በጪስ ታፍነው ተኩስ ሲናጡ ውለዋል • ‹‹በአዴት ከተወለዱ በጤና እያለ አንድስ እንኳ እቤት የዋለ የለም›› የአዴት ሪፖርታዥ • ከወረታ ከተማ …
View Articleኢትዮጵያ ማለት አዲስ አበባና እና መቀሌ ብቻ ነው እንዴ ? የዛሬው የአማራው ክልል ዉሎ – #ግርማ_ካሣ
ባህር ዳር ከአዲስ አበባ ቀጥሎ ያለች ትልቋ ከተማ ናት። በአሁኑ ጊዜ ባባህር ዳር መንግስት የለም ማለት ይችላል። ሕዝቡ በድጋሚ በሕወሃት ላይ ያለውን ጥላቻ ሲገልጽ ነው የዋለው። በባህር ዳር ብቻ አይደለም በድፍን ጎጃም፣ በድፍን ጎንደር ነው ተቃዉሞ እየተቀጣጠለ ያለው። ዛሬ ብቻ …
View Articleትናንትና የኢህአደግ ሥ/አ ኮሚቴ ያወጣውን መግለጫ ተከትሎ ድርጅቱ ፍርክስክሱ መውጣቱ መታየት ጀምሯል
አገሪቱ ያለችበትን ውጥረት ተከትሎ ትናንትና የኢህአደግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የሚያወጣው መግለጫ በጉጉት ይጠበቅ የነበረ መሆኑ ብቻ ሳይሆን የአመራር ብቃት የሚፈተሽበት ነው ተብሎ ነበር፡፡ ነገር ግን የተሰጠው መግለጫ በአባላቱ ዘንድ ኢህአደግ ለመንኮታኮቱ ማረጋገጫ እንደሆነ ተደርጎ ተወስዷል፡፡ ከመግለጫው ይጠበቅ...
View Articleበአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ የሚገኘው ፖሊስ ጣቢያና የመንግስት መስሪያቤቶች በህዝብ ተከበዋል፤ የወያኔ ንብረቶች ተቃጥለዋል
ከትላንትናው እለት ጀምሮ በጎጃም ክፍለሃገር፣ አገው አዊ ዞን፣ አንከሻ ጓጉሳ ወረዳ የሚገኘው ፖሊስ ጣቢያና የመንግስት መስሪያ ቤቶች በህዝብ ተከበዋል። በመንግስት መስሪያቤቶች የሚውለበለቡ የወያኔ ሰንደቅ ዓላማዎች ተነስተው ትክክለኛው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ተተክተዋል። በባህር ዳር የወያኔ ንብረቶች ተቃጥለዋል። …
View Article