Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአማራ ክልል የሕዝቡ ተቃውሞ ዛሬም ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።ከፍተኛ የተኩስ እሩምታ እየተሰማ ነው።

በአማራ ክልል የሕዝቡ ተቃውሞ ዛሬም ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።ከፍተኛ የተኩስ እሩምታ እየተሰማ ነው። #Ethiopia #Amharaprotests #BahrDar #AmharaResistance #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በባህር ዳር ተቃውሞ ዛሬም ተቀጣጥሎ መቀጠሉ ታውቋል።ከባሕር ዳር 45...

View Article


ወያኔ በፍራቻ እየተራወጠ ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወታደሮችን በማመላለስ ተጠምዷል ከ አ አ በደሴ በኩል ወደ ጎንደርና...

ወያኔ በፍራቻ እየተራወጠ ነው የሕዝቡን ተቃውሞ መቆጣጠር ኣልቻለም ጦር ያሰፍራል ጦሩ ራሱ ብሶት ያለበት ስለሆነ ኣብዛኛው እያጉረመረመ ነው፤ በተለያየ ጊዜ ወደ ጎጃም እና ጎንደር ያስገባውን ጦር በማውጣት በምትካቸው ለሎችን እያመታ ይገኛል በዚህም መሰረት ከ አ አ በደሴ በኩል ወደ ጎንደርና …

View Article


በጎጃም የተለያዩ ከተማዎች ነዋሪዎች ከወያኔ ፋሽስታዊ የቅኝ አገዛዝ ነፃ መውጣታቸውን በዚህ መልክ እያከበሩ ይገኛሉ –ቪዲዮ

በጎጃም የተለያዩ ከተማዎች ነዋሪዎች ከወያኔ ፋሽስታዊ የቅኝ አገዛዝ ነፃ መውጣታቸውን በዚህ መልክ እያከበሩ ይገኛሉ – ቪዲዮ…

View Article

በወገራ የሕወሓት ወታደሮች ሕጻናትን ሁሉ እየጨፈጨፉ ነው –ሽንዲ ወያኔዎች ከዐማራው ላይ ይፋ ጦርነት እያካሄዱ ነው፡፡

በወገራ የሕወሓት ወታደሮች ሕጻናትን ሁሉ እየጨፈጨፉ ነው፤በሰሜን ጎንደር የሕወሓት ወታደሮች ሁሉንም ዐማራ በእድሜ ሳይለዩ እየጨፈጨፉ ሲሆን ሕጻናት ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ እስካሁን ድረስ ባለን መረጃ የ፮ ሕጻናት አስከሬን ጎንደር ዩንቨርሲቲ ሆስፒታል እንደገባ እና ከ፳ በላይ የሚሆኑ ምንም የማያውቁ ልጆች...

View Article

ለኢትዮጵያውያን ምሁራንና ሊቃውንት የፊርማ ማሰባሰቢያ ጥሪ

በኢትዮጵያ ውስጥ በተከሠተው ጉዳይ ላይ የሕዝባዊ ማስታወቂያ ጥሪ ከአቤቱታ አቀነባባሪ ኮሚቴ ከኢትዮጵያ ውጭ የሚኖሩ የሰብእና [humanities]ና፣ የማኅበራዊ[social sciences]፣ እንዲሁም የሳይንስ [sciences] ጥናቶች ሊቃውንትና ምሁራን የሆኑት ኢትዮጵያውያን ባገራችን ውስጥ የተፈጠሩት አንገብጋቢ...

View Article


ከባድ መሳሪያ አይደለም ከአይሮፕላን ቦምብ ቢዘንብ ለውጥ አይቀርም ፡፡”የአዲስ አበባ ሕዝብ

ከባድ መሳሪያ አይደለም ከአይሮፕላን ቦምብ ቢዘንብ ለውጥ አይቀርም ፡፡” የአዲስ አበባ ሕዝብ በ11ኛው ሰዓት አጣብቂኝ ውስጥ የገባው በፍርሃት የተወጠረው ሕወሓት በአዲስ አበባ መንገዶች ከባድ መሳሪያዎችን ቢኮለኩል የአዲስ አበባ ሕዝብ ከመጨረሻዎቹ የደርግ ውድቀት ጋር በማመሳሰል ታሪክ ራሱን ደገመ ብሏል ። Minilik …

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕወሓት ከጫት የሚያገኘው ገቢ መውረድ ጀመረ ።

ሕወሓት ከጫት የሚያገኘው ገቢ መውረድ ጀመረ ። …. በአማራ ክልል የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ ከክልሉ በተለይ ከባህር ዳር ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ ጫቶች መቆማቸው ታውቋል ። ወደ አዲስ አበባ በማስገባት ስራ ላይ የተሰማሩ የሕወሓት ሰዎች ፊታቸውን ወደ ኦሮሚያ ክልል ማዞራቸው ተሰምቷል …

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ነብሮች ሲበሳጩ ያጉረመርማሉ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  አሜሪካውያን የጀግንነት በላይነት የላቸውም፣  ማለትም  የኦሎምፒክ ጀግንነት ጠቅላይነት፡፡ እ.ኤ.አ ነሐሴ 21/2016 የ26 ዓመቱ የኢትዮጵያ የረዥም ርቀት ማራቶን ሯጩ ፈይሳ ሌሊሳ በአንድ ወቅት በኦሎምፒክ ጨዋታዎች ታሪክ “የኦሎምፒክ ጨዋታዎች የፖለቲካ...

View Article


የጎንደርና እና ጎጃም ዉሎ –ነሐሴ 25 ቀን #ግርማ_ካሳ

አቶ ሃይለማሪያም በአደባባይ በሕዝብ ላይ እርምጃ እንዲወሰድ “ትእዛዝ ሰጥቻለሁ” ማለታቸዉና በርካታ የሕወሃት ታጣቂ ጦር በጎንደር እና በጎጃም የተነሳዉን ተቃዉሞ በኃይል ለመጨፍለቅ የሞት ሽረት ጥረት እያደረገ ነው። ይህ የሕወሃት አሸባሪ ቡድን በአሁኑ ወቅት ኢሰባአዊ ጭፍጨፋ እያደረገ ሲሆን በአማራው ህዝብ ላይ የዘር …

View Article


አሜሪካ የአደራ መንግስት ስለማቋቋም ከተቃዋሚዎች ጋር ተማከረች

አትላንቲክ ካውንስል ለአፍሪካ Atlantic Council for Africa የተሰኘው የአሜሪካ የመንግስታትና የአለም አቀፍ ተቋማት ምክር ቤት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበርና የመድረክ ም/ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲናን እና የሰማያዊ ፓርቲን ሊቀመንበር አቶ ይልቃል ጌትነትን በማነጋገር ላይ ናቸው። ለስብሰባ...

View Article

አገዛዙ በዐማራ ሕዝብ ላይ ይፋ ጦርነት አውጇል፤ በባሕር ዳር የሰባታሚት ማረሚያ ቤት ዐማሮች በጅምላ ተቀብረዋል

#AmharaResistance; ዐማራ ዛሬ (ነሃሴ 25 ቀን 2008 ዓ.ም) – Muluken Tesfaw አገዛዙ በዐማራ ሕዝብ ላይ ይፋ ጦርነት አውጇል፤ በባሕር ዳር የሰባታሚት ማረሚያ ቤት ዐማሮች በጅምላ ተቀብረዋል • የአብራጂራ ሕዝብ የመከላከያ ታንክ ላይ ሰንደቅ ዓላማ ተከለ • የዐማራ ተጋድሎ …

View Article

ሕወሓት የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ኮ/ል አስራት በለጠን ከስልጣኑ አነሳ።

ሕወሓት የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ኮ/ል አስራት በለጠን ከስልጣኑ አነሳ። የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ኮ/ል አስራት በለጠን ከስልጣኑ ማንሳቱ ታውቋል። ኮ/ል አስራት በለጠ ከስልጣኑ የተነሳው ባለፈው የደብረ ማርቆስ ሰልፍ በተካሄደበት ወቅት «አጋዚ አትላኩ የኛዎች ይበቃሉ፤ አጋዚ …

View Article

Public Announcement Concerning the Current Situation in Ethiopia

Public Announcement Concerning the Current Situation in Ethiopia From the Petition Coordinating Committee The Committee calls on academics, scholars, scientists, and professionals of Ethiopian origin...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እንደታሠሩ ተሰማ

አሁን በደረሰን መረጃ መሠረት አቶ ገዱ መታሠራቸውን ሰምተናል። የአቶ ገዱን መታሰር ከታማኝ ምንጭ የደረሰ መረጃ ቢሆንም ትክክለኛ ማረጋገጫ ማግኘት አልቻልንም። Muluken Tesfaw …

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአምባ ጊዮርጊስ በሕጻናት ላይ ግድያ ተካሄድ

በአምባ ጊዮርጊስ በሕጻናት ላይ ግድያ ተካሄድ በወያኔ ኣገዛዝ ሚዲያ ሃይለማርያም ደሳለኝ ቀርቦ የሕወሓት ወታደሮችን እንዲገሉ ኣዝዣለሁ ማለቱን ተከትሎ ወታደሮቹ በወሰዱት እርምጃ ሕጻናትን መግደላቸውና ማቁሰላቸው ታውቋል። …

View Article


በመሬት ቅርሚያና በኢኮኖሚ ብዝበዛ ላይ የተሰማሩ የውጪ ድርጅቶች በባህርዳር ሕዝብ ከባድ ተቃውሞ ገጠማቸው

በመሬት ቅርሚያና በኢኮኖሚ ብዝበዛ ላይ የተሰማሩ የውጪ ድርጅቶች በባህርዳር ሕዝብ ከባድ ተቃውሞ ገጠማቸው Minilik Salsawi በኢትዮጵያ የተስፋፋውን የሕዝቦች የመብትና ነጻነት ንቅናቄ ተከትሎ በሰሜን ኢትዮጵያ ኣማራ ክልል የሚገኘውና በኢንቨስትመት ስም ከደሃው ገበሬ ተነጥቀው ለውጪ ባለሃብቶች በተሰጡ መሬቶች ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጎንደር አብራጅራና በአምባጊዮርጊስ በተደረገው የወያኔ አጋዚ በጥይት ከቆሰሉት ውስጥ በህክምና ላይ ይገኛሉ።

በጎንደር አብራጅራና በአምባጊዮርጊስ በተደረገው የወያኔ አጋዚ በጥይት ከቆሰሉት ውስጥ በህክምና ላይ ይገኛሉ። አይን እማኞች አብራጅራ የተገደሉና ብዙ የቆሰሉ ወገኖች መመልከታቸውን ገልፀውልኛል። ወገን ተረባርቦ ይድረስልን ብለዋል። በበረሃው ያለው ጦርነት እንደቀጠለ ነው። ሙሉነህ ዮሃንስ ++++++++++++ ዛሬ...

View Article


የትግራይ ጸረ –ሕወሓት ነን ባይ ኣክቲቭስቶች ፡ የለውጥ ሃይሉን የተላመዱ እባቦች

የትግራይ ጸረ – ሕወሓት ነን ባይ ኣክቲቭስቶች ፡ የለውጥ ሃይሉን የተላመዱ እባቦች #Ethiopia #TPLF #Arena #Oromoprotests #Amharaprotests #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – mereja.com – ጥሩ እንዳለ ሁሉ መጥፎ ኣለ መጥፎ እንዳለ ሁሉ ጥሩ ኣለ ይህ …

View Article

ሃይለማሪያም ደሳለኝ ለአስቸኳይ ስብሰባ ፓርላማዉን ጠሩ

ሃይለማሪያም ደሳለኝ ለአስቸኳይ ስብሰባ ፓርላማዉን ጠሩ ከትላንትና ወዲያ በአማራው ክልል ህዝብ ላይ ምሀረት የሌለው እርምጃ እንዲወስድ “ትእዛዝ ሰጥቻለሁ” ያሉት አቶ ሃይለማሪያም በጥቅምት ፓርላማው ሲሰበሰብ አንዳንድ ለውጦችን እንደሚያቀርቡ መናገራቸው ይታወሳል። ሆኖም እርሳቸው ያንን ባለ በሁለት ቀናት ዉስጥ አገሪቷ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የስልጤ ዞን ዋና ከተማ ወራቤ በግራፊክስ የግርግዳ ላይ ፅሁፎች አሸብርቃ አደረች

የስልጤ ዞን ዋና ከተማ ወራቤ በግራፊክስ የግርግዳ ላይ ፅሁፎች አሸብርቃ አደረች… … ከስፍራው ከታማኝ ምንጮች እንደደረሰን መረጃ አሸብርቀው ካደሩት መሃከል፦ 1′ ድምፃችን ይሰማ! 2′ ኮሚቴው ይፈታ! 3′ በኦሮሚያ እና አማራ ሚደረገው ግድያ ይቁም! 3′ በርካታ የድምፃችን ይሰማ ሎጎዎች! 4′ በተለየ …

View Article
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live