ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን ቀዌሳ፤ የ1950 ዓ.ም የትግራይ ረሃብ፤ የመቀሌ ቆይታውና ትዝታው – በዶ/ር አሰፋ ነጋሽ የቀረበ...
ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን ቀዌሳ፤ የ1950 ዓ.ም የትግራይ ረሃብ፤ የመቀሌ ቆይታውና ትዝታው – በዶ/ር አሰፋነጋሽ የቀረበ ጽሁፍ …
View Articleከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞኪራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ
ሕዝባዊ ትግላችንን ከዘላቂ ግብ ለማድረስና ሀገር አቀፋዊ ቅኝት እንዲኖረው ለማድረግ ሁሉም የዴሞኪራሲ ኃይሎች በአንድነት መቆምና ትግላቸውን ማቀናጀት ይኖርባቸዋል፡፡ ኢህአዴግም የሕዝቡን ውሳኔ ሊቀበል ይገባል፡፡ (ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞኪራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ) የኢትዮጵያ ሕዝቦች ለዘመናት ተጭኖባቸው...
View Articleየሁለት እስረኞች ወግ!
የሁለት እስረኞች ወግ! BefeQadu Z. Hailu አዋቂው፣ ዕውቁ እና ተወዳጁ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ትሁቱ እና ሠላማዊው ፖለቲከኛ አንዱዓለም አራጌን በአካል ያየኋቸው በ2003 መጨረሻ በአንድነት ፓርቲ በተዘጋጀ የውይይት መድረክ ላይ ነበር። ያኔ በጋራ የምንጦምርበትና ለእስር የዳረገን ዞን ዘጠኝ...
View Articleከቂሊንጦ ማረሚያ ወደ ዝዋይ እና ሸዋ ሮቢት የተወሰዱ እስረኞች ከፍተኛ እንግልት እና ስቃይ ላይ ናቸው
በቃጠሎ ምክኛት ከቂሊንጦ ማረሚያ ወደ ዝዋይ እና ሸዋ ሮቢት የተወሰዱ እስረኞች ከፍተኛ እንግልት እና ስቃይ ላይ እንደሆኑ እና የቃጠሎ መንስኤም እናንተ ናችሁ እየተባሉ እንደሆኑ የታሳሪ ቤተሰቦች ገለፁ ። ሪፖርተሮቻችን ያናገሯቸው የተለያዩ የታሰሪ እናቶች እንደገለፁት ከ250 ኪሎ ሜትር በላይ ተጉዘን ልጆቻችንን …
View Articleዘበነ ለማ ቤተክርስቲያን እንዲረክስ አደረገ
ከታዛቢ፤ ዋሽንግተን ዲሲ በዛሬው ዕለት በስደተኛ በሚተዳዳረው አንጋፋው የሜሪላንድ ደብረ ገነት የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ውስጥ የወያኔው ተላላኪ አባ መላኩ (ፋኑኤል) እንዲመጡ በማድረግ ቤተክርስቲያኑን እንዲረክስ አድርጓል አንጋፋው የሜሪላንድ ደብረ ገነት የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ምዕመና ለምን ቤተክርስቲያናቸውን መቆጣጠር ቸል እንዳሉ...
View Articleጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ፓለቲከኛ አንዱአለም አራጌ እስራት ተፈርዶባቸው እስር ቤት ከገቡ አምስት ዓመት ሆናቸው፡
ጋዜጠኛ ና ጦማሪ እስክንድር ነጋ እና የሰላማዊ ትግል አቀንቃኝ ፓለቲከኛ አንዱአለም አራጌ በሽብር እና በሃገር ክህደት ወንጀል ፅኑ እስራትተፈርዶባቸው እስር ቤት ከገቡ መስከረም 3 ቀን 2009 ዓ.ም ድፍን አምስት ዓመት ሆናቸው፡ እስክንድር “ንፁህ ስለሆንኩኝ፣ የቀረበብኝ ማስረጃ የሌለ በመሆኑ እንዲሁም ፍርድቤቶችን …
View Articleነውረኞቹ አባይ ጸሀዬና ስዩም መስፍን
ነውረኞቹ አባይ ጸሀዬና ስዩም መስፍን-Achamyeleh Tamiru አባይ ጸሀዬንና ስዩም መስፍንን እናውቃቸዋለን። የህዝብ «ጠላቶች» እያሉ ከሚፈርጇቸው «ከፍተኛ አመራሮች» የከፉ እንጂ የተለየ ጠባይ በሕይወታቸው ሙሉ ታይቶባቸው አያውቅም። «ሙሰኞች» እያሉ ከሚፈርጇቸው «የመንግስት ሌቦች» ግንባር ቀደሞቹ አባይ ጸሀየና...
View Articleቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ለአዲስ ዓመት የአገራችንን ወቅታዊ ጉዳይ አስመልክተው ያስተላለፉት መልዕክት
ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች ውስጥ ወያኔ በሕዝብ ላይ ያደረገውን ጭፍጨፋ ማንም ክርስቲያን ነኝ የሚል በሙሉ ማውገዝ እንዳለበትና ከሚጨፈጨፈው ህዝብ ጎን መሰለፍ እንደሚገባውና እወነትን ብቻ መመስከር እንዳለበት ከመጽሃፍ ቅዱስ አስደግፈው ወቅታዊ ትምህርተ ወንጌል ሰጥተዋል። በዚህም መሠረት መጥምቁ...
View Articleርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን- ፍርድቤት ሂደት
መስከረም ፪ ቀን ፳፻፱ ዓ/ም የርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን -ፍርድቤት ሂደት አንድ ዓመት ያስቆጠረው የርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የፍርድቤት ጉዳይ አሁንም አልተቋጨም። ከአሁን ቀደም መጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ ወደ አባ ማትያስ ሲኖዶስ እንግባ ብሎ …
View Articleየጎንደርና ጎጃም ህዝብ ሕልውና አደጋ ላይ ነው – # ግርማ_ካሳ
የጎንደርና ጎጃም ህዝብ ሕልውና አደጋ ላይ ነው – # ግርማ_ካሳ ሕወሃቶች በአማራዉ ክልል መብራት አጥፍተው ከፍተኛ የሆነ የዘር ማጽዳት ወንጀል እየፈጸሙ ነው። በብዙ ሺሆች የሚቆጠሩ ወጣቶችን የፍርድ ቤት ሆነ የፖሊስ ማዘዣ ሳይዙ፣ ቤት እየገነደሱ፣ ከፍተኛ የጭካኔ ተግባራትን እየፈጸሙ ነው። ከአካባቢው …
View Articleየዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉዳይ ላይ ረቂቅ አቀረበ
The #USA Congress is speaking out against tyranny in #Ethiopia.የዩናይትድ ስቴትስ ምክርቤት በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉዳይ ላይ ረቂቅ አቀረበ የዩናይትድ ስቴትስ ሕግ አውጪ ምክር ቤት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ የተነጣጠረ ረቂቅ ውሳኔ በዛሬው ዕለት ይፋ አደረገ።...
View Articleለስር ነቀል ለውጥ ከአናቱ የገማው የሕወሓት ስርዓት ላይነሳ መመታት አለበት።
ለስር ነቀል ለውጥ ከአናቱ የገማው የሕወሓት ስርዓት ላይነሳ መመታት አለበት። #Ethiopia #EPRDF #EthiopiaProtests #MinilikSalsawi #Change #Freedom Minilik Salsawi – mereja.com = ስርዓቱ የገማው ከአናቱ ነው:: አናቱ ካልተመታ አምባገነንና ሌባ መፈልፈሉን...
View Articleበቂሊንጦ እስረኞችን ለመጠየቅ ከአምስት ደቂቃ ያነሰ ጊዜ እንደተሰጣቸ ቤተሰቦች ገለጹ
ባለፈው ሳምንት የእሳት ቃጠሎ ተከስቶበት በነበረው ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኙ ታሳሪዎች ከቅዳሜ ጀምሮ የሄዱ ጠያቂ ቤተሰቦች ከአምስት ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ብቻ እንዲያዩዋቸው መደረጉን እንዲሁም አንዳንዶቹ ማነጋገር ጭምር እንደተከለከሉ ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ። ዋሽንግተን — የፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ሕዝብ...
View Articleኮንሶን በተመለከተ የተጠናቀረ ዘገባ
ኮንሶን በተመለከተ የተጠናቀረ ዘገባ- http://amharic.voanews.com/a/3505924.html …
View Articleበኮንሶ ውጥረቱ አይሏል። የሚገደለው የሚታሰረውና የሚፈናቀለው ሕዝብ ቁጥር ጨምሯል። የምንሊክ ሳልሳዊ ዝርዝር ዘገባ
በኮንሶ ውጥረቱ አይሏል። የሚገደለው የሚታሰረውና የሚፈናቀለው ሕዝብ ቁጥር ጨምሯል። የምንሊክ ሳልሳዊ ዝርዝር ዘገባ #Ethiopia #KonsoProtests #EthiopiaProtests #SouthEthiopia Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኮንሶ የአከላለልና ማንነት ጥያቄ ጋር የተያያዘው ህዝባዊ...
View Articleየኮንሶ የድረሱልን ጥሪ–የአድማጭ ያለህ !!!
የኮንሶ የድረሱልን ጥሪ– የአድማጭ ያለህ !!! – ይጠይቃሉ ?? ?? ?? ?? ?? ይህን ጥያቄ ለአገራችን የፖለቲካ ኃይሎችና ልህቃን አድርስልን ፣አደራ ያሉን የኮንሶ ህዝባዊ እምቢተኝነት በንቃት እየተሳተፉ ያሉ ወጣቶች፣ የመንግስት ሠራተኞችና በህግ ሙያ /ዳኝነት ሥራ የተሰማሩና በክረምት የዩኒቨርስቲ ትምህርታቸውን...
View Articleየጀግናው ደመቀ ዘውዱ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ለ5ኛ ጊዜ ወደ መስከረም 9/2009 ዓ.ም. አሸጋግሮታል።
በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ውስጥ የሚገኝው የወያኔ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወደ ዛሬ የተሸጋገረውን የጀግናው ደመቀ ዘውዱ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ለአምስተኛ ጊዜ ወደ መስከረም ዘጠኝ ቀን 2009 ዓ.ም. አሸጋግሮታል። በፍርድ ቤቱ ደጃፍ ከተሰበሰበው እልፍ የአማራ ወጣት በላይ የአማራ ደም ሊጠጣ ከተማዋን …
View Articleአንድ ነገር ይገርመኛል –ኢህአዴግ ዘንድ ቀላል እና ከባድ ነገር እንኳን የሚለይ ሰው መጥፋቱ!
By Meski Ab Fits : የኮንሶ ህዝብ ጥያቄ በጣም ቀላል ነው :: እነዚህ ወገኖች የጠየቁት ‘ጉዳያችንን ለማስፈፀም የዞን ከተማ ፍለጋ እንደ ማጅላን ከምንዞር በአቅራቢያችን ማዕከሉን ያደረገ የዞን መዋቅር ኖሮን ፖለቲካዊ ጉዳያችንን በቅርብ እያስጨረስን እንኑር’ ነበር ። ገታራው መንግስት በዚህ መስማማቱን …
View Articleየተመድ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኃላፊ ወያኔን ወነጀሉ
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ካውንስል መደበኛ ስብሰባ መክፈቻ ላይ የድርጅቱ የሰብአዊ መብት ጉዳይ ኃላፊ ባደረጉት ንግግር የወያኔ አገዛዝ በዜጎቹ ላይ እየወሰደ ያለው አፈናና ግድያ አሳሳቢ እንደሆነ ገልጸዋል። በሰላማዊ መንገድ ተቃዋማቸውን በሚያሰሙ ዜጎች ላይ ከፍተኛ ግድያና ጭፍጨፋ እንዲሁም እስራት...
View Articleከወልቃይት ዐማራ የማንነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ የታሰረው አቶ ይላቅ አቸነፍ በቂሊንጦ ተገደለ
ከወልቃይት ዐማራ የማንነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ የታሰረው ዐማራ በቂሊንጦ ተገደለ ወያኔ የወልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄ አቅራቢ ኮሚቴዎችንና መላውን የዐማራ ሕዝብ በመግደል፣ በማሰርና በማሰደድ ጥያቄውን ለማፈን እየሞከረ ባለበት በአሁኑ ሰአት ከማንነት ጥያቄው ጋር በተያያዘ በቂሊንጦ ታስረው የነበሩ አቶ ይላቅ...
View Article