Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live

የመምህራን የተማሪዎችን የወላጆችን ስልጠና በኣዲስ መስመር ኣዲስ የትግል ስልት የሚከፈትበት መንገድ መጥረጊያ በማድረግ...

የመምህራን የተማሪዎችን የወላጆችን ስልጠና በኣዲስ መስመር ኣዲስ የትግል ስልት የሚከፈትበት መንገድ መጥረጊያ በማድረግ የወያኔን ውድቀት በጋራ እናፋጥን። Minilik Salsawi – በወያኔ የሚሰጡ ስልጣናዎችን እንደከዚህ ቀደሞ በማክሸፍ በኣዲስ መስመር ኣዲስ የትግል ስልት የሚከፈትበት መንገድ መጥረጊያ በማድረግ...

View Article


መሣርያ ለማስፈታት ወደ ወገራና ወደ በለሳ የተንቀሳቀሰው ሁለት ጋንታ የወያኔ ጦር ተደምስሷል።

30 የወያኔ ወታደሮች ሲገደሉ 20 ወታደሮች ተማርከዋል፤ መሣርያ ለማስፈታት ወደ ወገራና ወደ በለሳ የተንቀሳቀሰው ሁለት ጋንታ ጦር የወያኔ ጦር ዛሬ መስከረም 5 ቀን 2009 ዓም በዐማራ ገበሬ ተደምስሷል። ከቦታው በስልክ እንዳረጋገጥነው በምዕራብ በለሳ፣ በወገራና በጎንደር ዙሪያ ወረዳዎች ትጥቅ ለማስፈታት …

View Article


የኮንሶዎች ጥያቄ፤ ግጭትና ጥፋት

ሰሞኑን ደግሞ ፀጥታ አስከባሪዎች ጥያቄ ያቀረበዉን ሕዝብ አስተባብረዋል ባሏቸዉ ሰዎች ላይ እርምጃ በመዉሰዳቸዉ ግጭት ተከስቷል።በግጭቱ በርካታ ሰዎች መገደላቸዉን፤ ቤትና ንብረት መጥፋቱን የአይን ምስክሮችና ፖለቲከኞች አስታዉቀዋል…

View Article

በኢህአዴግ የተዘጋጀው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መደረክ የዝምታ አመፅ ውጦታል፡፡

የከፍተኛ ትምህርት ተቃማት መምህራን እና ሰራተኞች ኢህአዴግ ይታደስ ከምትሉን ይፍረስ እያሉ ነው፡፡ ኦህአዴግ በዚህ በከፍተኛ ትምህርት አመፁ እንዳይቀጥል ለመከላከል መሰረት ያደረገ ቢሆንም መምህራኑ የምትፈሩት አመጽ በትምህርት ቤቶችም ይቀጥላሉ ሲሉ እያስጠነቀቁ ነው፡ በኢህአዴግ የተዘጋጀው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት...

View Article

ኢህአዴጎች የቡርጂና የኮንሶ ወንድማማች ሕዝቦችን አታጋጩ!

ኢህአዴጎች የቡርጂና የኮንሶ ወንድማማች ሕዝቦችን አታጋጩ! ለኮንሶ ሕዝብ ጥያቄም በሰላማዊና ሕጋዊ አግባብ ብቻ ምላሽ ሊትሰጡት ይገባል፡፡ ከጥላሁን እንደሻው የኮንሶና የቡርጂ ብሔረሰቦች ለብዙ ዘመናት በወዳጅነትና በፍቅር አብረው የኖሩ ወንድማማች ሕዝቦች ናቸው፡፡ ሁለቱም ብሔረሰቦች የጥንታዊው የሊበን ሕዝቦች አካል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በነቀምት የወታደር ካምፕ ላይ ቦንብ ከፈነዳ በኋላ ከተማው ውጥረት ላይ መሆኑን ተገለጸ – VOA

በትናንትናው ዕለት በነቀምት ከተማ ደርጊ ወይም ቀበሌ ሁለት በተባለ ቦታ ባልታወቁ ሰዎች በኢትዮጵያ መንግሥት ወታደሮች ካምፕ ላይ የፈነዳ ቦምብ ጉዳት ማድረሱ ተገለጿል። ከጉዳቱ በኋላ በአካባቢው የተገኘው ሰው ሁሉ ድብደባ ደርሶበታል ሲሉ ነዋሪዎች ያማርራሉ። ዘገባውን ያዳምጡ → listen…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሁላችንም አባት ናቸው – #ግርማ_ካሳ

ሻለቃ ይላቅ አቸነፍን ይባሉ ነበር። የአርማጭሆ ሰው ነበሩ። በአካባቢያቸው በጣም የተከበሩና የተወደዱ። በወልቃይት ጉዳይ፣ በሚሊዮን እንደሚቆጠረው የጎንደር ነዋሪ አቋማቸዉን ገለጹ። ሰላማዊ በሆነ መንገድ ። ሆኖም ሕወሃቶች እኝህን የተከበሩ አባት “ወጣቶችን አንተ ነህ የምትቀሰቅሰው” በሚል አፍነው ወሰዷቸው። እንደ...

View Article

የዐማራ ሕዝብ ወደ ጫካ ወይም ማሰቃያ ካምፕ መሔድ ምርጫ ቀርቦለታል

የዐማራ ሕዝብ ወደ ጫካ ወይም ማሰቃያ ካምፕ መሔድ ምርጫ ቀርቦለታል፤ Muluken Tesfaw መፈናቀል በአውሮፕላንና በእግር፤ በወታደር የሚፈናቀሉና በወታደር የሚጠበቁ ዜጎች ከትግራይ የበቀለው ጥቁር ፋሽስት ለዐማራ ሕዝብ ሁለት ምርጫዎችን አቅርቦለታል፤ ሁለቱም መጥፎ ናቸው፤ ሁለቱም የሕልውና ፈተናዎች ናቸው፡፡ ዛሬ...

View Article


ኮንሶ = ፈላጭ ቆራጭ ክልል ግድያዉን ቀጥሏል

ኮንሶ = ፈላጭ ቆራጭ ክልል ግድያዉን ቀጥሏል #Ethiopia #KonsoProtest   ዞን አይገባህም የሚል ከላይ-ታች/Top Down የሚል የአምባገነን ዉሳኔ ከወሰኑ በሗላ 1. የአርሶአደር ቤት እያቃጠሉ እየገደሉ ሬሳ ጭምር በዕሳት እያጋዩ ናቸዉ፡፡ 2. ትላንት ምሽት የ23ቶች መኖሪያ ቤት በሙሉ ተፈተሾ እናቶችና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጎንደር ከተማ “ቅዳሜ ገበያ”በጅምላ ወደመ::

በትላንትናው እለት ምሽት አራት ተኩል ጀምሮ የተቃጠለው በርካታ ሙስሊም ነጋዴዎችና ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል ከጥንት ጀምሮ የሚነግዱበት “ቅዳሜ ገበያ” በጅምላ ነው የወደመው። ከጥቂት ሱቆች ውጭ ሁሉም ከነሙሉ ካፒታሉ ወድሟል፡፡ መንስኤውን እስካሁን ያልታወቀ ሲሆን ብዙ ሱቆች እንደወደሙ ሱቃቸው የተቃጠለባቸው ለቢቢኤን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መምህራን ከዝምታ ባለፈ በአንዳንድ አደራሾች ቁጣቸውን መግለጽ ጀምረዋል።

መምህራን ከዝምታ ባለፈ በአንዳንድ አደራሾች ቁጣቸውን መግለጽ ጀምረዋል። #Ethiopia #EthiopianTeachers #EthiopiaProtests #MinilikSalsawi #EPRDF Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ክልሎችን ሳይጀምር በኣዲስ አበባ ብቻ እየተደረገ ያለው የመምህራን ስልጠና ከተጀመረበት...

View Article

በባህር ዳር በታዳጊዎች ላይ አስደንጋጭና አሳዛኝ ግድያ በሕወሓት ወታደሮች በመፈጸም ላይ ይገኛል።

በባህር ዳር በታዳጊዎች ላይ አስደንጋጭና አሳዛኝ ግድያ በሕወሓት ወታደሮች በመፈጸም ላይ ይገኛል።…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ቤታቸው በክረምት የፈረሰባቸው ኣባወራዎች ኮሚቴ 14 ኣባላት ማእከላዊ አየተሰቃዩ ነው።

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ቤታቸው በክረምት የፈረሰባቸው ኣባወራዎች ኮሚቴ 14 ኣባላት ማእከላዊ አየተሰቃዩ ነው። በክረምቱ ወራት መኖሪያ ቤታቸው በሕወሓት ኣገዛዝ የፈረሰባቸው ኣባወራዎች ከነቤተሰቦቻቸው እየተንገላቱ መኖሪያ ማጣታቸውን ኣምርረው በመናገር ላይ ሲሆኑ ጉዳያቸውን እንዲያስፈጽሙላቸው የወከሏቸው ኮሚቴዎች...

View Article


የኢሕአዴግ የተሀድሶ ተምሳሌት የኢንደስትሪ ሚንስትር አህመድ አብተው የሙስናው ንገሥ !!

አህመድ አብተው የተባለው በሙስና የበሰበሰ ሰው ወሎ ዩንቨርሲቲ ስለመታደስ ሲያወራ ምሽት ዜና ላይ ሰማሁት። አቶ አህመድ የዐማራ ክልል የገጠር መንገዶች ኃላፊ ሆኖ ሲሰራ የተገኘባት የሙስና ወንጀል እስካሁን ይገርመኛል። የዐማራ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ኦዲተሮችን (በ2004 ዓ.ም ይመስለኛል) የኦዲት ባለሙያዎችን ወደ …

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሳውዲ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ጠየቁ።

ሴፕቴምበር 15 2016 ምሸት ሪያድ ከተማ ውስጥ የዱአ እና ሰደቃ ፕሮግራም በማድረግ ለሃገራቸው ሰላም ጸሎታቸውን ያደረሱት ሙስሊም ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ሙስሊሞች አንድነት ድረጀት አስተባባሪነት ኢትዮጵያ ስላለችበት ወቅታዊ ሁኔታ እና በድርጀቱ ቀጣይ የትገል መረሃግበር ዙሪያ ባደረጉት ሰፊት ውይይት የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ እና የህግ ጉዳይ ኃላፊ ወጣት አዲሱ ጌታነህ ታሰረ።

 ወጣት አዲሱ ጌታነህ ታሰረ። የሰማያዊ ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ እና የህግ ጉዳይ ኃላፊ ሆኖ ሲሰራ የነበረው ወጣት አዲሱ ጌታነህ በፖሊስ ተይዞ ከአዲሱ ገበያ ወዳልታወቀ ቦታ ተወስዷል። የፓርቲውን አራት አባላት ከያዙ በኃላ አቶ አዲሱን አስቀርተው ሌሎችን ፈተዋል። ባለፉት ወራት መንግስት የሰማያዊ ፓርቲ …

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጎንደር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የላይብረሪ ወንበሮች ተወሰዱ

የጎንደር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የላይብረሪ ወንበሮች ተወሰዱ የጎንደር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የላይብረሪ ወንበሮች በከባድ መኪኖች ተጭነው መወሰዳቸውን ተማሪዎች ተናገሩ ። ተማሪዎችን ከጥናት ላይ ኣስነስቶ ፣ የተቀመጠበትን ወንበር ወስዶ፣ ከላይበራሪ በማስወጣት ላይብረሪውን ባዶ ኣድርገውታል። በቀጣይነት ተማሪዎች ቆመው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕወሓት የበላይነት አብቅቶ የሕዝብ ልጆች የበላይነት የሚነግስበት ጊዜ ቀርቧል።

የሕወሓት የበላይነት አብቅቶ የሕዝብ ልጆች የበላይነት የሚነግስበት ጊዜ ቀርቧል። #Ethiopia #TPLF #EPRDF #CivilObedience #MinilikSalsawi #Change Minilik Salsawi – mereja.com ሰሞኑን የወያኔ ባለስልጣናትና ጥገኞቻቸው ኣደባባይ ላይ ተሰይመው የባጥ የቆጡን እየዘላበዱ...

View Article

በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ በዛሬው ዕለት ተጠርቶ የነበረው ”ለቅሷዊ ጸሎት”በምዕመናን ድርቅ ተመታ

የተሳታፊዎች ቁጥር ከተጠበቀው እጅግ አነስተኛ ነበር ለተሳታፊዎች ቁጥር መመናመን ዋናው ምክንያት ከሳምንት በፊት ደብሩን ረግጠው በነበሩት አባ መላኩ (አቡነ ፋኑኤል) ምንያት ነው የሚሉ ብዙዎች ናቸው መምህር ዘበነ በቅርቡ አገራችን ውስጥ በወያኔ እየተጨፈጨፉ ለሚገኙት ወገኖቻችን የሰጠውን ወያኔን የሚደግፍ እንዲሁም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰረቁት ሥጋ ያስይዛል መረቁ ( አሰገደች ቶሎሳ ከኖርዌ )

የሰረቁት ሥጋ ያስይዛል መረቁ ( አሰገደች ቶሎሳ ከኖርዌ ) ከተሳፈርኩበት መኪና ላይ ሆኜ የሜዳውን ጅረት የተዋቡ ተራሮችንና ኮረብቶችን እያየሁ በሐሳቤ ርቄ በምናቤ ወደ አገሬ ነጐድኩ ማን ይሆን ለምለሚቱ አገሬ ብሎ የዘፈነው። ወዲያው የሀገራችንን ውበት የተዘፈነለንትና የተቀኝንለትን ያህል እንደሚገባ ያላጣጥምነው ለምን …

View Article
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live