መቂ፣ ዝዋይ እና ሻሸመኔ ከባድ ተቃውሞ ተቀስቅሷል
ኢሬቻን ለማክበር የተጓዙ ሰላማዊ ዜጎች ላይ የደረሰው እልቂት ከተሰማ አንስቶ መቂ፣ ዝዋይ እና ሻሸመኔ ከባድ ተቃውሞ ተቀስቅሷል። ከትላንት ምሽት አንስቶ መንገዶች በተደጋጋሚ እየተዘጉ ነው። ተሽከርካሪዎች እየተቃጠሉ ነው። ህዝብ ወደ ጎዳና ወጥቶ ቁጣውን በምሬት እየገለፀ ነው ። #MinilikSalsawi …
View Articleወያኔ በቢሾፍቱ የጨፈጨፋቸው ወገኖች ቁጥር ከ500 በላይ ሆነ
ቢሾፍቱ እየተከበረ ባለው የእሬቻ በዓል ላይ የሞቱት ቁጥር ከ500 በላይ እንደሆነ ተዘገበ:: ቁጥሩ በየሰዓቱ እንደሚጨምር የተገለጸ ሲሆን በሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖችም መቁሰላቸውን ከስፍራው ያነጋገርናቸው እማኞች ገልጸዋል። በዚህ የ እሬቻ በዓል ላይ በአብዛኛው ሕይወታቸው የጠፋው ወገኖች ኦሮሞዎች እና አማሮች መሆናቸው...
View Articleበኢሬቻ በዓል ላይ ስለነበረው ሁኔታ አንድ የአይን እማኝ እንዲህ ይገልጸዋል
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ #IrrechaMassacre By Samita Tefera እኔና ጓደኛዬ በስልካችን ምስልና ቪዲዮ እየቀረፅን ስልምንጓዝ ጉዟችን ቀርፋፋ ነበር። በምንሄድበት መንገድ የወታደሩ ቁጥር፤ መሳሪያ የደገኑ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች እጅግ ብዙ ከመሆናቸውም...
View Articleህወኃት የጥፋት ኃይሎች እያሰማራ ነው::
ህወኃት የጥፋት ኃይሎች እያሰማራ ነው:: በተለያዩ ወንጀሎች በእስር ቤት የቆዩ ‹ወጣቶችን› በጥቅም በመደለልና በማሰልጠን በዓለም ገና፣ ሰበታ አካባቢ ያሉ የሌላ ክልል ነዋሪዎች ላይ ጥቃት ለማድረስና የኦሮሞ ወጣቶች እንዳደረጉት በማስመሰል የህዝብ ለህዝብ ግጭት እንዳለ ለማሳየት፣ መተማመንና አንድነት እንዳይኖር ፣...
View Article“የመቀሌ-ሸሬ መንገድ ሁመራ ድረስ መሄዱ ተከልሶ ከወረታ-መተማ ድረስ ያለው ጸደቀ”እያሉ በሬ ወለደ ጸረ-አማራ እንቅስቃሴ...
የኢትዮጵያ ምድር ባቡርን በተመለከተ አማራ ክልል ውስጥ በሁለተኛው ዙር ሊሰሩ ከታቀዱ መስመሮች ውስጥ አንዱ የወረታ- አዘዞ-መተማ (መስመር 7) ነው። በዚሁ ዙር በትግራይ በኩል ደግሞ ከመቀሌ-ሽሬ ይገነባል ተብሎ ታቅዱዋል። አንድ ለአማራ እጅግ አንገብጋቢ የሆነ ጉዳይ አለ። በአጭሩ እንደሚከተለው እገልጸዋለሁ።...
View Articleየኢሬቻውን ጭፍጨፋ ተከትሎ ህዝብ የተቃውሞ እርምጃዎችን እየወሰደ ነው
ወያኔዎች አይናቸው እያየ ታሪክ ሰርተን አይናቸውን እናፈርጠዋለን። #Ethiopia Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ህዝቡ ነገ እንቅስቃሴ እንደማይኖር እየተናገረ ነው፤ በኣስጎሪና በሰበታ በርካታ ፋብሪካዎች ጋይተዋል። የወያኔ ውሾች በኣለም ገና ፈሰዋል። በኣቃቂ ቃሊቲ ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ እየተሰማ...
View Articleበሰማያዊ ፓርቲ ፅህፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳዬችና በፓርቲው የወደፊት የስራ እንቅስቃሴ ዙርያ ከአባላት ጋር ዉይይት ተካሄደ፡፡
በሰማያዊ ፓርቲ ፅህፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳዬችና በፓርቲው የወደፊት የስራ እንቅስቃሴ ዙርያ ከአባላት ጋር ዉይይት ተካሄደ፡፡ መስከረም 24 2009 ዓ/ም በሰማያዊ ፓርቲ ፅህፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳዬችና በፓርቲው የወደፊት የስራ እንቅስቃሴ ዙርያ ከአባላት ጋር ዉይይት ተካሄደ፡፡ መስከረም 24 2009 ዓ/ም …
View Articleበቢሾፍቱ እሬቻ በዓል ላይ የተካሄደው ጭፍጨፋ ሆን ተብሎ ታቅዶበት መሆኑን OMN በቪዲዮ የተደገፈ ዘገባ ኣቀረበ።
በቢሾፍቱ እሬቻ በዓል ላይ የተካሄደው ጭፍጨፋ ሆን ተብሎ ታቅዶበት መሆኑን የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወክ በቪዲዮ የተደገፈ ዘገባ ኣቀረበ።…
View Articleየቢሾፍቱ ሪፈራል ሆስፒታል በተጽዕኖ ሐሰተኛ መግለጫ ሰጠ
BBN – እሁድ ዕለት በቢሾፍቱ በንጹኃን ላይ የተፈጸመውን መንግስታዊ ጭፍጨፋ ተከትሎ ተጎጂዎችን ሲያክም የነበረው ቢሾፍቱ ሆስፒታል ሁኔታውን አስመልክቶ መግለጫ ሰጠ፡፡ መግለጫውን ለጋዜጠኞች የሰጡት በሆስፒታሉ ጠቅላላ ሐኪም የሆኑት ዶክተር ማንደፍሮ ኬሲ እና የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ አቶ ደሳለኝ ባይሳ ተገደው በሰጡት...
View Articleየኢትዮጵያ ዉሎ –መስከረም 24 ቀን 2009 ዓ.ም #ግርማ_ካሳ
===================================== #AmharaResistance #OromoProtests #KonsoProptests #EthiopianProtests መስከረም 22 ቀን 2009 ዓ.ም በቢሾፍቱ የተፈጸመው ኢሰብአዊ ጭፍጨፋን ተከትሎ በኢትዮጵያ በተለያዩ ቦታዎች ከፍተኛ ተቃዉሞዎች ተቀስቅሰዋል። ገዢው...
View Articleየጎንደሮች የትግል አንድነት ፈጠራ ማስደነቁን ቀጥሏል፤
የጎንደሮች የትግል አንድነት ፈጠራ ማስደነቁን ቀጥሏል፤ በእሬቻ በዓል ላይ ለሞቱት ወገኖች ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነው ብለው ንፍሮ ቀቅለው ድንኳን ጥለው ተቀምጠው ወጣቱ እየጎረፈ ሲሆን ከታች በፎቶው እንደምትመለከቱት የትህነግ ኣግኣዚ ወታደሮች ህዝቡ ሀዘኑን እንዳይገልፅ ለመከላከል እየሞከሩ ነው። …
View Articleበኢህአዴግ ውስጥ ድንገተኛ ጊዜ አዋጅ ታውጇል ። አዲስ አበባ ጭር ብላለች።
በኢህአዴግ ውስጥ ድንገተኛ ጊዜ አዋጅ ታውጇል ። አዲስ አበባ ጭር ብላለች። #Ethiopia #EthiopiaProtests #AddisAbeba #MinilikSalsawi #DownTPLF Minilik Salsawi – mereja.com – በአሁኑ ሰዓት ሙሉ በሙሉ ኢህአዴግን የሚያስተዳድረው የህዋሃት የደህንነት ተቋሙና...
View Articleየዞን ዘጠኝ ጦማሪ ናትናኤል ፈለቀ በዋስ እንዲፈታ ተወሰነ
የዞን ዘጠኝ ጦማሪ ናትናኤል ፈለቀ በዋስ እንዲፈታ ተወሰነ ማክሰኞ መስከረም 24፣ 2009 አመሻሽ ላ ከሁለት ጓደኞቹ ጋር እሁድ መስከረም 22፣ 2009 በቢሾፍቱ የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ ከተፈጠረው ጋር በተያያዘ ስለ ጉዳዩ በማውራት ሕዝብን አነሳስታችኋል ተብለው ታስረው የነበሩት የዞን ዘጠኝ …
View Articleበዲላ ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን የሕወሓት ንብረቶችም በመውደም ላይ ናቸው።
በዲላ ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን የሕወሓት ንብረቶችም በመውደም ላይ ናቸው። ዛሬ ረፋዱ ላይ ከባድ ተቃውሞ የተነሳ ሲሆን እስካሁን ድረስ አንድ ንብረትነቱ የስርአቱ ሰዎች የሆነ የቡና መፈልፈያ ፋብሪካ ሙሉ በሙሉ ተቃጥሏል።በርካታ የስርአቱ አገልጋዮች እና ካድሬዎች መኖሪያ ቤት በእሳት እየተቃጠለ ይገኛል። የሴክተር መስሪያ …
View Articleየሃይማኖት ተቋማት ለመንግስትና ለህዝቡ ማሳሰቢያ ሰጡ
ማንኛውም ክፍል ከምንም ነገር በላይ ለሰው ህይዎት ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳሰበ። አዲስ አበባ — ማንኛውም ክፍል ከምንም ነገር በላይ ለሰው ህይዎት ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳሰበ። ጉባኤው በሃገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ባወጣው የአቋም …
View Articleህወሃት በአማራና በኦሮሞ ብሄረሰብ አባላት መካከል ግጭት ለመፍጠር እየሞከረ መሆኑ ተገለጸ
ኢሳት (መስከረም 27 ፥ 2009) በኦሮሚያ ክልል የተነሳውን ህዝባዊ እንቅስቃሴ የአርሲ ነገሌ ከተማ ከንቲባና በከተማዋ የቀበሌ 01 ሊቀመንበር አስተባባሪነት በኦሮሞዎችና በአማሮች መካከል ግጭት ለመፍጠር የተጠናከረ እንቅስቃሴ መደረጉን በዚህም ሂደትም ጉዳት መከተሉን የአይን ምስክሮች ለኢሳት ገለጹ። ዛሬ አርብ...
View Articleበኣዲስ ኣበባ ኮልፌ ቄራኒዮ ሕዝቡ ከፍተኛ የሆነ ተቃውሞ በማድረግ መንገዶችን በድንጋይ ዘግተዋል።
በኣዲስ ኣበባ ኮልፌ ቄራኒዮ ሕዝቡ ከፍተኛ የሆነ ተቃውሞ በማድረግ መንገዶችን በድንጋይ ዘግተዋል። #Ethiopia #AddisProtests #AddisAbaba …
View Articleበደባርቅና ዳባት ሰራዊት ፈሷል። ህዝቡን አስቆጥቷል።
በደባርቅና ዳባት ሰራዊት ፈሷል። ነገ ቅዳሜ ”ለመንገድ የመሰረተ ድንጋይ ይጣላል። ወጥታችሁ ደስታችሁን ግለጹ” የሚለው የስርዓቱ ቅስቀሳ ህዝቡን አስቆጥቷል። የድጋፍ ሰልፍ እንዲደረግ በካድሬዎች ቤት ለቤት የሚደረገው ቅስቀሳ ሰልፉን ወደ ተቃውሞ ይቀይራል በሚል ስጋት ሰራዊት ከተማዋን ወሯታል። ህዝቡ የነገውን ሰልፍ...
View Articleደመራ የጸሎት ሥርዓት ወይስ አርበኝነት? በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
ታላቁ የኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቅ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በየጊዜው በተለያዩ ርዕሶች ሐይማኖታዊ፣ ማህበራዊ፣ ታሪካዊ፣ ፖለቲካዊና የመሳሰሉት ጉዳዮች ላይ ጥልቀትና ምጥቀት ያላቸውን ትምህርቶች ሲያቀርቡ ኖረዋል። አሁንም የደመራንና የመሥቀል በዓላትን አከባበር አስመልክተው እጅግ...
View Article