Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live

“… ህውሓት/ኢህአዴግ ባደረሰው አሰቃቂ እልቂት በጣም አዝነናል የሽግግር መንግስት በአፋጣኝ ይቋቋም! …”

“… ህውሓት/ኢህአዴግ ባደረሰው አሰቃቂ እልቂት በጣም አዝነናል የሽግግር መንግስት በአፋጣኝ ይቋቋም! …” “”””””””””””””””””””” ‘ የትግራይ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን ህውሓት ባዘጋጀው ወጥመድ መግባት የለባቸውም !’ በዳያስፖራ ከትግራይ ተወላጆች የተሰጠ (3ኛ) መግለጫ 27 መስከረም 2009 ==========...

View Article


የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የማን ናት?

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የማን ናት? [ ክፍል ፩] Achamyeleh Tamru ብዙ ሰው ኢህአዴግ በሚባለው የማታለያ ጭምብል ውስጥ ስላለው የወያኔ የበላይነት እያወራ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለውን የትግራይ የበላይነት ግን የዘነጋነው ይመስለኛል። «አቡነ» ማቲያስ...

View Article


የኦሮሚያ የሽግግር መንግስት ? በርግጥ ታስቧልን ? አቶ ጀዋር ሙሃመድ እና ፕሮፌሰር ህዝቄል ጋቢሳ ሳዲቅ አህመድ ጠይቋቸው...

የኦሮሚያ የሽግግር መንግስት ? በርግጥ ታስቧልን ? አቶ ጀዋር ሙሃመድ እና ፕሮፌሰር ህዝቄል ጋቢሳ ሳዲቅ አህመድ ጠይቋቸው ምላሽ ሰጥተዋል …

View Article

ዘረኛው ኣባይ ወልዱ እና ለዘብተኛው ገዱ ኣንዳርጋቸው የኣስቸኳይ ጊዜ ኣዋጁ ሰለባ ሆኑ

ዘረኛው ኣባይ ወልዱ እና ለዘብተኛው ገዱ ኣንዳርጋቸው የኣስቸኳይ ጊዜ ኣዋጁ ሰለባ ሆኑ ( Minilik Salsawi) የሕወሓት ሊቀመንበርና የትግራይ ክልል ፕረዚደንት ዘረኛው ኣባይ ወልዱና እና ለዘብተኛው የኣማራ ክልል ፕረዚደንት ገዱ ኣንዳርጋቸው የኣስቸኳይ ጊዜ ኣዋጁ ሰለባ መሆናቸውን ማምሻውን የወጡ መረጃዎች ጠቆሙ።...

View Article

“አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል”ጃዋር መሃመድ የአፍ ወለምታ ወይስ የመዘባረቅ አባዜ?

ኢትዮጵያዊያን ላለፉት 25 ዓመታት ያልታየ አዲስ የሆነ የመተባባርና የወያኔን አምባገናዊና አፋኝ ሥርዓት ከጫንካቸው ላይ አውርደው ለመፈጥፈጥ የተጠናከረ ትግል በማድረግና በመተባባር ላይ ይገኛሉ። ወያኔ ላለፉት 25 ዓመታት አገሪቷን ሰንጎ ለመግዛት የቻለው ህዝባዊ ተቀባይነትና ከበሬታ ኖሮት አይደለም። ለወያኔ 25...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ካህናትና ሰባኪያን ሙሰኛውን ማቲያስንና ገዳዩን ወያኔን በመቃወም መግለጫ አወጡ

…በአቡነ ማቲያስ በሚመራው «ቅዱስ ሲኖዶስ» ስር የሚገኙት ካህናትና ሰባኪያን ሙሰኛውን ማቲያስንና ገዳዩን ወያኔን በመቃወም መግለጫ አውጥተዋል። የካህናቱና ሰባኪያኑ መግለጫ ባስቸኳይ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም የሚጠይቅም ነው። በመግለጫው የወያኔው ፓትሪያርክ አቡነ ማቲያስ አገሪቷና ቤተ ክርስቲያኗ ለገባቡበት ችግር...

View Article

የኦሮሚያ ተቃውሞ ተጠናክሮ ቀጥሏል

የኦሮሚያ ከተሞች ህዝባዊ እምቢተኝነት በእጅጉ አይሏል፡፡ ትላንትም ሆነ ዛሬ የሚደረጉ ተቃውሞዎች የበረቱ ሲሆን፣ ህወሓትም ተቃውሞዎችን በአጋዚ ወታደሮቹ በኩል ለመቆጣጠር ጥረት እያደረገ ይገኛል፡፡ ህዝባዊ ተቃውሞዎች ከአጋዚ ወታደሮች ቁጥጥር እየወጡ መምጣታቸው እጅግ ያሳሰበው ገዥው የህወሓት መንግስት ጀምበር...

View Article

“ዐዋጁ የታወጀው ከተቃውሞ ሰልፎች ጋር በተያያዘ አይደለም”–አቶ ጌታቸው ረዳ (VOA)

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ያስፈለገው፣ ከተቃውሞ ሰልፎች ጋር በተያያዘ ሳይሆን፤ ከተለያዩ አቅጣጫዎች እየመጣ ባለው እና በሀገሪቱ ላይ በተደቀነው ስጋት ምክንያት መሆኑን፣ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትሩ አስታወቁ……

View Article


አቶ ዲባባ ተስፋዬ በኢሳት የሰጡት ሊደመጥ የሚገና ቃለ ምልልስ

አቶ ዲባባ ተስፋዬ በአፍሪካ ጉዳይ ላይ ከ20 ዓመታት በላይ ጥናቶችን አካሂደዋል፣ በዩኒቨርስቲ ደረጃም በማስተማር ላይ ይገኛሉ። እኝህ ምሁር ወቅታዊ የኢትዮጵያን ሁኔታ አስመልክተው በተለይም በኦሮሞና በአማራና ህዝብ መካከል ያለው ትብብር ተጠናክሮ መቀጠሉ የወኔንን ዕድሜ እንደሚያሳጥርና መስዋዕትነቱን በእጅጉ...

View Article


ፕሮፌሰር ጌታቸው መታፈሪያ ለፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ የጻፉት ግልፅ ደብዳቤ

ሞርጋን እስቴት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በጥናትና ምርምር እንዲሁም በማስተማር ስራ ላይ ለረዥም ዓመታት በማገልገል ላይ የሚገኙት ፕሮፌሰር ጌታቸው መታፈሪያ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው ለፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ የጻፉትን ደብዳቤ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። ለፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የተላከ ግልጽ ደብዳቤ…

View Article

የ11ኛው ሰዓት አዋጅ እና ሕዝብ –ክንፉ አሰፋ

ሰለ አስቸኳይ ግዜ አዋጁ የጠየቅኩት አንድ የአዲስ አበባ ወጣት ምላሽ አስገረመኝ። “የምን አዋጅ?” ነበር ያለው። “ትላንት የታወጀው።” “አቦ መስሚያችን ጥጥ ነው። … ሚሰማ የለም” አለኝ። ሃይለማርያም ደሳለኝ ዝም ብለው ኖሯል የደከሙት! “ለመኖር ብቸኛው አማራጭ ሌላው እንዲኖር መፍቀድ ነው።” ብለው ነበር …

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሠማያዊ ፓርቲ እያበቃለት ይሆን?

ሠማያዊ ፓርቲ እያበቃለት ይሆን? (ኤርሚያስ ቶኩማ) በኢትዮጵያውያን ከሚመሩ የፖለቲካ ድርጅቶች ለሰማያዊ ፓርቲ የነበረኝ አድናቆት የተለየ ነው። በተለይም ለፓርቲው ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል እና ለ2005ቱ የሰማያዊ ትውልድ ከፍተኛ ክብር ነበረኝ። ኢትዮጵያን መለወጥ ይችል የነበረው ያ የ2005ቱ ትውልድ ገሚሱ ታስሮ፣...

View Article

አሳዛኝ ዜና፡ 50 የሚሆኑ ዐማሮች በአፋር ክልል ፖሊስ ተገደሉ

50 የሚሆኑ ዐማሮች በአፋር ክልል ፖሊስ ተገደሉ፤ በአፋኙ የወያኔ መንግሥት ትምህርታቸውን 10ኛ ክፍል በላይ እንዳይቀጥሉ የተፈረደባቸው የዐማራ ወጣቶች ዛሬ ደግሞ በአፋር ፖሊስ በጥይት ተጨፍጭፈው መገደላቸውን ከወልዲያ ሆስፒታል ያገኘነው መረጃ ያረጋግጣል። ነገሩ የሆነው እንዲህ ነው፤ በአገራቸው ባይተዋር የሆኑት...

View Article


የሰማያዊ ፓርቲ ጠንካራ ታጋይ ወይንሸት ሞላ ከመታሰሯ በፊት የሰጠችው ማሳሰቢያ

ማሳሰቢያ የሰማያዊ ፓርቲ ፕሮግራም እንዲሁም የፓርቲው ሊቀመንበር ይልቃል ጌትነትና አመራሩ በኢትዮጵያውያን ድጋፍ ለውጥ ያመጣል ተብሎ ስለታሰበ በገዢው ኢህአዴግ ላይ ውጥረት መፍጠሩ አይካድም። ገዢው ኢህአዴግ እንደሚፈልገው ፓርቲው ፈርሶ ማየት ወይም በገንዘብ ሀይል ፓርቲውን ከአመራሩ እንዲቀሙ ከተደረጉት አንዱ አቶ...

View Article

በሳሞራ የኑስ የሚመራ ጨፍጫፊ ኮማንድ ፖስት ተቋቋመ።

በሳሞራ የኑስ የሚመራ ጨፍጫፊ ኮማንድ ፖስት ተቋቋመ። ሳሞራ የኑስ —  አሰፋ አብዩ —- ሲራጅ ፉርጌሳ ——– እነርሱ ጭፍጨፋው ከ Civilian Dictatorship ወደ Military Dictatorship ጭፍጨፋ ማደጉን ነው ይፋ ያደረጉልን ፣ ሌላ አዲስ ነገር የለም ፣ መጨፍጨፍ በቃን ማለት የኛ የተጨፍጫፊዎች …

View Article


በኦሮሞ ህዝብና በአጋዚ ወታደሮች መካከል በተደረገው ጦርነት 38 የአጋዚ ወታደሮች መገደላቸውን በሻላ ወረዳ ምንጮች ይገልፃሉ።

በምስራቅ አርሲ ዞን በሻላ ወረዳ በኦሮሞ ህዝብና በአጋዚ ወታደሮች መካከል በተደረገው ጦርነት 38 የአጋዚ ወታደሮች መገደላቸውን ያካባቢው ምንጮች ይገልፃሉ። ሕወሓት ከገበሬዎች የደረሰበትን ከፍተኛ ጥቃት ለመሸፋፈን በመሞከር አንድ የአጋዚ ወታደርና አንድ የኦሮሚያ ፖሊስ መገደላቸውን ቢገልፅም እውነታው ግን ሕወሓት...

View Article

የጃዋርን የሚኒያፖሊስ ንግግር ቋንቋውን በሚያውቁ ሰዎች እንዲህ ተተርጉሞ ቀርቧል።

BY –Yohanes Molla Wazema Radio ዋዜማ ሬዲዮን “የጃዋርን የሚኒያፖሊስ ንግግር አዛብቷል።” ብላችሁ ያማችሁ፥ እስኪ እንያችሁ! አንድነት ጥሩ ቢሆንም በግልጽ በመነጋገር እና ባለማለባበስ፥ የምርም መኖሩ ያልተረጋገጠ ከሆነ ዛሬ የተጋረጠብንን ሳንካ ያሳልፍ ይሆናል እንጂ ሩቅ ላያስጉዘን ይችላል። ግለሰብ...

View Article


በጎንደር ትጥቅ ለማስፈታት ከሚሰራው የህወሃት ኮማንድ ፖስት ጋር በቅንጅት የሚሰሩ የብዓዴን ሰዎች ተለይተው ታወቁ

በጎንደር ትጥቅ ለማስፈታት ከሚሰራው የህወሃት ኮማንድ ፖስት ጋር በቅንጅት የሚሰሩ የብዓዴን ሰዎች ተለይተው ታወቁ ኢሳት (ጥቅምት 1 ፥ 2008) በሳምንቱ መጨረሻ የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተከትሎ በአማራ ክልል ትጥቅ የማስፈታት ዘመቻ ለማካሄድ መወሰኑ ተመለከተ። የጎንደር ህዝባዊ እምቢተኝነት አስተባባሪ ኮሚቴ...

View Article

በኣስቸኳይ ጊዜ ኣዋጅ ሰበብ ሕዝቡ ገንዘቡንና ሞባይሉን እየተዘረፈ ነው ሲል ኣንድ ፌዴራል ፖሊስ ገለጸ።

በኣስቸኳይ ጊዜ ኣዋጅ ሰበብ ሕዝቡ ገንዘቡንና ሞባይሉን እየተዘረፈ ነው ሲል ኣንድ ፌዴራል ፖሊስ ገለጸ።ከዚህ በታች ያለው መረጃ በውስጥ መስመር የመጣ ነው። በጣም ከሚታመን የፌዴራል ፖሊስ የተገኘ ስለሆነ መረጃውን ለማካፈል ወድጃለሁ። እነሆ፦ “ወዳጄ እንዴት ከርመሃል? እኛ እንደምታውቀው ሸገርን እያመስናት እንገኛለን።...

View Article

በዲላ ፣ይርጋ ጨፌ፣ ወናጎና ፍሰሃ ገንት በተፈጠረዉ ግጭት ከ ሁለት መቶ ሰዎች በላይ መሞታቸዉ ታወቀ።

በዲላ ፣ይርጋ ጨፌ፣ ወናጎና ፍሰሃ ገንት በተፈጠረዉ ግጭት ከ ሁለት መቶ ሰዎች በላይ መሞታቸዉ ታወቀ። ይህ ግጭት የተነሳዉ በጌዴኦ ልማት ማህበርና በጉራጌ ተወላጅ ነጋዴዎች መካከል በተፈጠረ የመሬት ይገባኛል ዉዝግብ ቢሆንም የመንግስት አካላት በተለይ የጌዴዞ ዞን ፖሊስና ባለስልጣናት በአንድ ወገን ሆነው …

View Article
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live