Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live

[ፓትርያርክ አቡነ ማትያስን] በማሸነፌ ተደስቻለሁ፣ በማሸነፌ አልተደሰትኩም !!

[ፓትርያርክ አቡነ ማትያስን] በማሸነፌ ተደስቻለሁ፣ በማሸነፌ አልተደሰትኩም !! ከፍሬው አበበ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ጠቅላይ መንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤት በኩል «ስሜ ጠፍቷል» ብለው ከመሰረቱብኝ የወንጀል እና የፍትሐብሄር ክስ በአንዱ (በወንጀሉ) በነጻ የመሰናበቴ ጉዳይ...

View Article


ጽድቅን መፈጸም ይገባናል !

“ጽድቅን መፈጸም ይገባናል” በሚል ርዕስ ከ10 ዓመታት በፊት ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ  ያቀረቡትን ጦማር መልሰን ጥምቀትን ለሚያከብረው ህዝብ እንድናቀርብ በመጠየቃችን አቅርበነው ነበር። በዚህ ዓመት በከንሳስ መድኃኔዓለን ቤተ ክርስቲያን በዓውደ ምህረት ላይ አቅርበውታል። ያቀረቡትን ትምህርት ቤተ ክርስቲያኑ በቪዲዮ...

View Article


አርበኛ አብሲቴ –ኄኖክ የሺጥላ

አርበኛ አብሲቴ – ኄኖክ የሺጥላ ሃሳብን መሞገት ሲዳግት ፥ ቀዳዳ ፈልጎ ትንኮሳ አንዳች ለውጥ አያመጣም ። ለምሳሌ ብርሃኑ ነጋ አብሲት እንደሚጥል ተናግሯል ። አብሲት መጣሉ ወንጀል አይደለም ። ከይህ በፊት እንዳልኩት ለጦሩ ሚንስ ቤት ሁነኛ ሰው ሆኖ ሊሰራ ይችላል። አብሲት …

View Article

(ሳተናው) መኢአድ፣ ሰማያዊን ጨመሮ አምስት ድርጅቶች ለድርድሩ በጋራ እየሰሩ ነው

ገዢው ፓርቲ ሕወሃት/ኢሕአዴግ ከተቃዋሚዎች ጋር ያለ አንዳች ቅድመ ሁኔታ እንወያይ በሚል ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ በአገር ዉስጥ የሚገኙት የተቃዋሚ ፓርቲዎች (ሰማያዊ፣ መድረክ፣ መኢአድ፣ ኢዴፓ፣ ኦራፓ …) ለዉይይት ዝግጁነታቸውን ገልጸው ከሁለት ሳምንታት በፊት ለአንድ ቀን መነጋገራቸው ይታወቃል። በወቅቱ ተቃዋሚዎቹ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ ለአደጋ ተጋልጣለች – 948 ሚ. ዶላር እርዳታ ያስፈልጋል – 300 ሺ ህፃናት ልዩ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል

ኢትዮጵያ ለአደጋ ተጋልጣለች – 948 ሚ. ዶላር እርዳታ ያስፈልጋል – 300 ሺ ህፃናት ልዩ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል – ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የእርዳታ ጥሪ ቀርቧል – ድርቁን ለመቋቋም 948 ሚ. ዶላር እርዳታ ያስፈልጋል – 300 ሺ ህፃናት ልዩ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል – የግል …

View Article


የፓርቲዎች ድርድርና ድብድብ –በጦቢያ!

ትራምፕ ለ1 ሰዓት ንግግር 1.5 ሚ. ዶላር ይከፈላቸው ነበር (ፕሬዚዳንት ሳይሆኑ) በስማቸው ከ15 በላይ ስኬታማ የቢዝነስ መፃህፍት አሳትመዋል Written by  ኤልያስ የተቃዋሚዎችንና የኢህአዴግን ወቅታዊ የድርድር ሂደት እንዴት አገኛችሁት? (በጎሪጥ እንዳትሉኝ!) እውነት ለመናገር … የጦቢያ ኋላ ቀር የፖለቲካ...

View Article

ጎግል የአመቱ የዓለማችን ውድ ብራንድ ሆኗል

ብራንድ ፋይናንስ የተባለው አለማቀፍ ተቋም ባለፈው ረቡዕ ይፋ ባደረገው የ2016 እጅግ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው የዓለማችን ታዋቂ የንግድ ምልክቶች ዝርዝር ውስጥ ጎግል በቀዳሚነት ተቀምጧል፡፡   ተቋሙ በ500 የዓለማችን ታዋቂ የንግድ ምልክቶች ዙሪያ የሰራውን ጥናት ጠቅሶ ዘ ኢንዲፔንደንት እንደዘገበው፣ ታዋቂው የቴክኖሎጂ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦባማ፤ ፕሬዚደንቱ በስደተኞች ላይ ያስተላለፉትን ውሳኔ አወገዙ

የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ፤ አዲሱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሰባት አገራት ስደተኞች ለተወሰነ ጊዜ ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ ከሰሞኑ ያስተላለፉትን ውሳኔ በማውገዝ፣ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የተደረጉ ተቃውሞዎችን እንደሚደግፉ ማስታወቃቸውን ኤንቢሲ ኒውስ ዘግቧል፡፡ ኦባማ በቃል...

View Article


ለፖለቲካዊ ችግሮች ፖለቲካዊ ውይይት!! የጦማሪያንን ሃሳብና አስተያየት

ከውይይቱ ምን ይጠበቃል? በሀገሪቱ የተፈጠሩ ተቃውሞና ግጭቶችን ተከትሎ አንጋፋዎቹ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከገዥው ፓርቲ ጋር የድርድርና ውይይት መድረክ እንዲዘጋጅላቸው በተደጋጋሚ መወትወታቸው አይዘነጋም፡፡ የመጀመሪያው የድርድርና የውይይት መድረክም ባለፈው ሳምንት በፓርላማ ተካሂዷል። አንዳንድ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ውይይቶቹና...

View Article


ዕውነት የሆነን ነገር አምኖ መቀበልን የመሰለ ነገር የለም፡፡ መሸነፍን ሳይፈሩ የተሻለውን ሀሳብ ማፅደቅ!!

ዕውነት የሆነን ነገር አምኖ መቀበልን የመሰለ ነገር የለም፡፡ ትንሹ ወንድማቸው ያቀረበውን ሀሳብ ታላላቆቹ መቀበላቸው እጅግ ትልቅ ትምህርት ይሰጠናል! መሸነፍን ሳይፈሩ የተሻለውን ሀሳብ ማፅደቅ!! አስተዋይና ብርሃናማ ትውልድ ለአገር መድህን ይሆናል፡፡ ማናቸውም ችግር ሲፈጠር መፍትሔውን ለመፍጠር ይተጋል፡፡ መከራ...

View Article

ኢትዮጵያና ጾመ ነነዌ፤ በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

  ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ እንደወትሮው ወቅቱን ጠብቀው የጾመ ነነዌን ሚስጢር ለማስጨበጥ አውደ ምሕረት ላይ ቆመዋል። እኝህ ታላቅ አባት በገዳም ሕይወታቸው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ተሰፍሮና ተዝቆ ከማያልቀው የእወቀት ባህር ጠልቃ ያስተማረቻቸውን እውነቶች እርሳቸው ደግሞ ለምዕመናን እንደ ወሃ እያንቆረቆሩ እያስተማሩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዓለሜ ሙሉ ፊልም Aleme full Ethiopian movie 2017

ዓለሜ ሙሉ ፊልም Aleme full Ethiopian movie 2017 …

View Article

ፕ/ር ኃይሌ ላሬቦና “የቁቤው ትውልድ” ፖለቲካ (ክንፉ አሰፋ)

ለሰሞኑ ግርግር መንስኤ የሆኑት ፕ/ር ኃይሌ የተጠቀሟቸው ሁለት ቃላት ናቸው ተብሏል። “ጋላ” እና “እረኛ” የሚሉ ቃላት። በኢትዮጵያ የታሪክ መዛግብት ውስጥ እነዚህ ቃላት “ሰፍረዋል” ወይንስ “አልሰፈሩም” የሚለውን ጉዳይ ለግዜው እንተወው። ፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦ በቃለ-መጠይቁ  እነዚህን ቃላት መጠቀማቸው “ስህተት...

View Article


የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር

News #Ethiopia Wetatoch Dimts February 5, 2017 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ…

View Article

ሪፖርቱም ቃለጉባዬውም ኣልተፃፈም። ሰነፍ አገዛዝ የወለዳት የሚኒስትሩ ፀሀፊ አሉባልታ

ሪፖርቱም ቃለጉባዬውም ኣልተፃፈም። ሰነፍ አገዛዝ የወለዳት የሚኒስትሩ ፀሀፊ አሉባልታ – ቆንጂት ስጦታው ========================================================================= [የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ ቢሯቸው ገባች] ሰላም ክቡር ሚኒስትር፡፡ እንዴት ነሽ? በጣም ስፈልግዎት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የበዓሉ ግርማ ቮልስ ዋገን 7845

የበዓሉ ግርማ ቮልስ ዋገን 7845 ማርታ መኮንን – ይህች የምትመለከቷት ነጭ ፤ መቀመጫዋ ቀይ ቮልስ ዋገን የበዓሉ ግርማ ነበረች። የበፊት ታርጋዋ 7845 ነበር ፤ አሁን ከፊቱ አንድ ተጨምሮ 17845 ነው። በዓሉ ካረፈ በኋላ ነው ባለቤቱ ወ/ሮ አልማዝ በሦስት ሺ ብር …

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድርድሩ የተሳካ እንዲሆን ሁሉም ወገን የበኩሉን ይወጣ። ከሃገር ቤት ፓርቲዎች የተሰጠ መግለጫ

ድርድሩ የተሳካ እንዲሆን ሁሉም ወገን የበኩሉን ይወጣ። ከሃገር ቤት ፓርቲዎች የተሰጠ መግለጫ …

View Article


Article 0

በኢትዮጵያ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ቀውስ መከሰቱን ከባለስልጣናት ቢሮ የሚወጡ መረጃዎች ጠቆሙ። Minilik Salsawi በኢትዮጵያ የተከሰተው ሕዝባዊ ተቃውሞ በሕወሓት መራሹ አገዛዝ ላይ ከፍተኛ የሆነ የፖለቲካ ጫና የፈጠረ ብሆንም ሕወሓት በመሳሪያ ሀይል በመግደል በማሰርና በማሳደድ ያገገመ ለመምሰል ቢሞክርም ሊያቆመው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

How to Decrease Institutionalized Human Rights Violations in Ethiopia

Picture: Zeway Federal Prison /under construction/Sometimes, I think we who criticize government for violating human rights don't know how to protect them ourselves. I think even if the regime changes,...

View Article

አረና ትግራይና ድብቅ ማንነቱ! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

አረና ትግራይና ድብቅ ማንነቱ!  – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው አረና ትግራይ ትላንትና 28,5,2009ዓ.ም. መቀሌ በሚገኘው ቢሮው (መሥሪያ ቤቱ) ባደረገው የፓርቲው (የቡድኑ) 4ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ካሳለፋቸው ውሳኔዎች ሁለት ዋና ዋና ነጥቦች ትኩረቴን ሳቡትና ነው ይህችን ጽሑፍ ለመጻፍ የተነሣሁት፡፡ እነኝህ ነጥቦች...

View Article
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live