New Record – Genzebe Dibaba has recorded the fastest indoor 2000 metres of...
New Record – Genzebe Dibaba has recorded the fastest indoor 2000 metres of all time. The Ethiopian ran a time of 5:23.75 seconds in the Spanish city of Sabadell. Her time was faster than the outdoor...
View Articleየዞን ዘጠኝ ጉዳይ ለሰባተኛ ጊዜ ተቀጠረ
የዞን ዘጠኝ ጉዳይ ለሰባተኛ ጊዜ ተቀጠረ የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በኢንተርቴት አምደኞቹ በእነ ሶሊያና ሽመልስና በአቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ላይ ውሳኔ ለመስጠት መዝገቡን ለሰባተኛ ጊዜ ቀጠረ፡፡ አዲስ አበባ — ዛሬ ውሳኔ መስጠት ያልቻለው በጉዳዩ ውስብስብነት ሳቢያ …
View Article“ታሞ መሞቱን ነገሩኝ፤አስክሬኑን ተቀብዬ ቀበርኩ” –የሟች አባት
“ታሞ መሞቱን ነገሩኝ፤አስክሬኑን ተቀብዬ ቀበርኩ” – የሟች አባት በአዲግራት ዩኒቨርስቲ ጥር 17 ለሊት ለጥር 18/2009 አጥቢያ ሕይወቱ ያለፈው የአንደኛ ዓመት ተማሪ ሹሚ አስክሬን ለቤተሰቦቹ ሲሰጥ ታማሚ እንደነበር እንደተነገራቸው ወላጅ አባቱ ገልፀው “ልጄ ከሦስት ወር በፊት ከእኔ ጋር ሲሄድ ጤነኛ ነበር” …
View Articleበሰሜን ጎንደር በምዕራብ በለሳ የሚኖሩ ዐማሮች በወያኔ መከላከያ ሠራዊት ቤታቸውና ንብረታቸው እየወደመ ይገኛል፤
በሰሜን ጎንደር በምዕራብ በለሳ የሚኖሩ ዐማሮች በወያኔ መከላከያ ሠራዊት ቤታቸውና ንብረታቸው እየወደመ ይገኛል፤ Muluken Tesfaw –#AmharaResistance በሴረኞች የዐማራ ሕዝብ ተጋድሎ አይቀለበስም! ከጥር 29 ቀን 2009 ዓ/ም በሰሜን ጎንደር በምዕራብ በለሳ የሚኖሩ ዐማሮች በወያኔ መከላከያ ሠራዊት...
View ArticleHow to Decrease Institutionalized Human Rights Violations in Ethiopia
Picture: Zeway Federal Prison /under construction/Sometimes, I think we who criticize government for violating human rights don't know how to protect them ourselves. I think even if the regime changes,...
View Articleድርድር ወይስ ደጅ ጥናት? የተቃዋሚ ፓርቲ ነን የሚሉት ወያኔን የደህንነት ጥበቃ ኢንዲያደርግላቸው ተማጸኑ።
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም!!! Woyinshet Molla ህዝብን ወክለን እንደራደራለን የሚሉት ከህዝብ እንዲጠብቃቸው ኢህአዴግን ጠየቁ። ስንት ዋጋ የተከፈለበትን ሰማያዊ ፓርቲን በነየሽዋስ አሰፋ በኩል ለኢህአዴግ የማስረከቡ ሴራ የተጠናቀቀ ይመስላል። በቅርቡ የየሽዋስን ”ሰማያዊ” ጨምሮ ስድስት ፓርቲዎች ሰጡት...
View Articleየግብፁ አልሲሲ ከነጩ ቤተ መንግስት በትራምፕ አዲስ ዜና የሚያበስር ቀጥታ የወዳጅነት ስልክ ተደወለላቸው። ወታደራዊ...
Minilik Salsawi – የግብፁ አልሲሲ ከነጩ ቤተ መንግስት በትራምፕ አዲስ ዜና የሚያበስር ቀጥታ የወዳጅነት ስልክ ተደወለላቸው። ወታደራዊ የፖለቲካና ሰብዓዊ እርዳታ ካለገደብ ተፈቅዶላቸዋል። ግብጽ በበላይነት የኣፍሪካን ጉዳዮች በተለይ ሽብርተኝነትን እንድትዋጋና አምባገነኖችን የመተካካት ስራ እንድትሰራ በሩ...
View Articleበእነ ሐብታሙ አያሌው መዝገብ ተከሳሽ በመሆን እጂግ አሰቃቂ ድብደባ የተፈፀመበት በሞት ተለየች።
በእነ ሐብታሙ አያሌው መዝገብ ተከሳሽ በመሆን እጂግ አሰቃቂ ድብደባ የተፈፀመበት የመምህር ተስፋየ ባለቤት መምህርት አገርነሽ መስፍኔ ሶስት ልጆቿን ለህዝብ ትታ እርሷ በልብ ድካም ከዚህ አለም በሞት ተለየች።የቀብር ስነስርአቷም ትናንት ደብረታቦር ከተማ ተፈጽሟል።ባለቤቷ መምህር ተስፋዮ በማእከላዊ የተፈፀመበት ድብደባ...
View Articleጊዜው ለትግራይ አስተማማኝ አይደለም ሲል ብአዴን አስታወቀ
ጊዜው ለትግራይ አስተማማኝ አይደለም ሲል ብአዴን አስታወቀ መርጋ ደጀኔ ብአዴን ሰሞኑን በክልሉ የተደረጉ ስብሰባዎችን በማስመለክት ባወጣው የማጠቃለያ ሪፖርት ላይ የሰላም መናጋት ለገዢው ፓርቲ አመራሮች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ህብረተሰብ የሚተርፍ ነው። በተለይ ለትግራይ ጊዜው አስተማማኝ አይደለም ሲል ገልጿል። የትግራይ...
View Articleየጎንደርን ወጣቶች ለማጥመድ ወያኔ የዘረጋው ዳግማዊ መረብ! ( ኄኖክ የሺጥላ )
የጎንደርን ወጣቶች ለማጥመድ ወያኔ የዘረጋው ዳግማዊ መረብ! ( ኄኖክ የሺጥላ ) የፖለቲከኞች ምርኩዝም ሆነ የህልማቸው ፖፖ እንደመሆን የሚያሳፍር ነገር የለም ! ራሱን አዋርዶ ፥ ከአንቱዎቹ ጎን በመቆም የገነነ ወይም የከበረ የሚመስለው ልበ ባሪያ መንፈሰ ባንዳ ብቻ ነው ! ራሱን የሚያከብር …
View Articleበፍኖተ ሰላም ተማሪዎች በግዳጅ ስብሰባ ተቀመጡ። በርካቶች ስብሰባውን ረግጠው ወጥተዋል።
#AmharaResistance ፍኖተ ሰላም Muluken Tesfaw በዛሬው እለት ማለትም የካቲት በ2/06/2009ዓም በዳሞት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ትምህርት አለ በሚል ሰበብ ተማሪዎችን በመንግስት ጣልቃ ገብነት ከትምህርት ነክ ርዕስ ውጭ ተማሪዎችን ሲያደነዝዙ አምሽተዋል፡፡ ይህ ሰብሰባ የተደረገው...
View Articleየትኛዉ የሀወሃት ባለስልጣን ነዉ ድግሪ ያልሸመተዉ? የጋምቤላ ክልል ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የተገኘባቸውን 9 የክልሉ...
የትኛዉ የሀወሃት ባለስልጣን ነዉ ድግሪ ያልሸመተዉ? የጋምቤላ ክልል ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የተገኘባቸውን 9 የክልሉ ስራ አስፈፃሚዎችን ከኃላፊነት አገደ የኮሚሽኑ ኃላፊ ኮሚሽነር ኡሞድ ኡጁሉ፥ የጋምቤላ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ባካሄደው የጥልቅ ተሃድሶ መድረክ በክልሉ ብቁ አመራሮችን ለመለየት እንዲቻል ባስቀመጠው...
View Articleታሪክን ምርኮኛ የማድረግ ዘመቻ (ዶ/ር ነብዩ ጋቢሳ)
ከሰሞኑ የፖለቲካችን የስበት ማእከል ታሪክ እና የታሪክ ባለሙያዎች ሆነዋል።ዶ/ር ሃይሌ ላሬቦ የተባሉ የታሪክ ምሁር ከኢሳት ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ በሶሻል ሚዲያው ከፍተኛ አዋራ ማስነሳቱ ሳያንስ፣ የተዳፈኑ የመሰሉ ጉዳዮችንም በመቀስቀስ ላይ ይገኛል።በመጀመሪያ የዶክተሩን ቃለምልልስ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በጽሞና...
View Articleየአ/አበባ ሀ/ስብከት: የተከፈለው 50ሺ ብር፥ “የፐርሰንት ውዝፍ እንጂ ጉቦ አይደለም፤” አለ
“ፐርሰንት ከደመወዝ ተቀንሶ አይከፈልም፤ አሠራሩም ሕጋዊ አይደለም” /ክፍለ ከተማው/ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት፣ “የደብረ ተኣምራት ዳግማዊት ጻድቃኔ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ካህናትና ሠራተኞች፤ ለተፈቀደላቸው የደመወዝ ጭማሪ ማጽደቂያ፣ ለሀገረ ስብከቱ ሓላፊዎች የተሰጠው ብር 50 ሺሕ ጉቦ እንዲመለስ ታዘዘ፤” በሚል...
View Articleበአፍሪካ በየዓመቱ ከ1 ቢ. በላይ ህፃናት ለጥቃት ይጋለጣሉ
በአፍሪካ በየዓመቱ ከአንድ ቢሊዮን በላይ ህፃናት የተለያዩ ጥቃቶች እንደሚደርሱባቸው የጠቆመው “ወርልድ ቪዥን” የተሰኘው አለማቀፉ ግብረ ሰናይ ድርጅት፤ የአህጉሪቱ መሪዎች ህፃናትን ከጥቃት እንዲታደጉ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ወርልድ ቪዥን በህፃናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለማስቆም አገራት የበኩላቸውን እንዲወጡ ለመጠቆምና...
View Articleየመንግስት ባለስልጣናት የምክር ቤት አባላትና ዳኞች ከችግር የራቀ ኑሮ እንዲኖሩና ለጥቃት ተጋላጭ እንዳይሆኑ አዋጅ ፀደቀ
በተለያዩ ምክንያቶች ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ የሚደርጉትን የመንግስት ባለስልጣናት ልዩ ጥቅም የሚያስከብረው አዋጅ ፀደቀ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰሞኑን ያፀደቀው ይኸው አዋጅ ቁጥር 10003/2009 በተለያዩ ምክንያቶች ከኃለፊነታቸው የሚነሱ የሀገርና የመንግስት መሪዎች፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት የምክር...
View Article127 የአሜሪካ ታላላቅ ኩባንያዎች፤ የትራምፕን የጉዞ ገደብ በመቃወም ክስ መስርተዋል
127 የአሜሪካ ታላላቅ ኩባንያዎች፤ የትራምፕን የጉዞ ገደብ በመቃወም ክስ መስርተዋል ከአሜሪካ ታላላቅ ኩባንያዎች ግማሽ ያህሉ በስደተኞች የተቋቋሙ ናቸው ጎግል፣ አፕል እና ማይክሮሶፍትን ጨምሮ 127 የአሜሪካ ታላላቅ ኩባንያዎች፣ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ ያወጡት የስደተኞች የጉዞ ገደብ የስደተኞችን ህጎችና...
View Articleአድማሱ “ዛፍ” በቆረጠበት ጊዜ – (የዩኒቨርሲቲው ሥነ ውበታዊ ክስመት)
አድማሱ “ዛፍ” በቆረጠበት ጊዜ – (የዩኒቨርሲቲው ሥነ ውበታዊ ክስመት) ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ “እና – እንደኔና እንዳንቺው የውበት ዐይኑ የታወረ፣ እግረ ኅሊናው የከረረ፤ ባሕረ ሐሳቡን ያልታደለ፣ የውበት ዐይኑ የሰለለ፣ ሰማይ ጨለማ ነው እንጂ አበባ እኮ አይደለም አለ፡፡ ያልታደለ፤…” (“እሳት ወይ አበባ”)…
View Article