Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all 3885 articles
Browse latest View live

የአገር ውስጥ ቅኝ አገዛዝ ? Muluken Tesfaw

$
0
0

እሑድ ግንቦት 21 ቀን 2008 ዓ.ም. የወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ‹‹አገር በቀል ኮንትራክተሮች የነገሡበት የ5.6 ቢሊዮን ብር የመንገድ ግንባታ ስምምነቶች›› በሚል ርእስ ስድስት የሚሆኑ አገር በቀል ኮንትራክተሮች፣ ሰባት የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለመገንባትና ለመጠገን፣ ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ጋር ስምምነት መፈራረማቸውን አስነብቦናል፡፡ ሪፖርተር እንደገለጸው፣ …


በ25 ዐመት አንድ ደረጃውን የጠበቀ፣ የተሟላ ሆስፒታል መገንባት ያልቻለ “ባለሁለት አሐዝ እድገት”ባፍንጫዮ ይውጣ! (ዘፀአት አናንያ)

$
0
0

በ25 ዐመት አንድ ደረጃውን የጠበቀ፣ የተሟላ ሆስፒታል መገንባት ያልቻለ “ባለሁለት አሐዝ እድገት” ባፍንጫዮ ይውጣ! (ዘፀአት አናንያ)
እስቲ ተመልከቱ፣ በ25 ዐመታት ውስጥ አንድ የኢህአዴግ ባለስልጣን ታሞ፣ በሐገሩ ታክሞ ድኖ ወይም ሞቶ ያውቃል? 25 ዐመት ሙሉ ለጉንፋኑም፣ለካንሰሩም ባንኮክ፣ ብራስለስ፣ ዱባይ፣ ካሊፎርኒያ ወ.ዘ.ተ …

አምነስቲ ኢንተርናሽናል በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ረገጣ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል አለ

$
0
0

ትላንት በኬንያ ናይሮቢ ድርጀቱ ባደረገዉ ስብሰባ ከደርግ መንግስት ዉድቀት በኋላ በኢትዮጵያ ያለዉ የሰብዓዊ መብት ረገጣ እስካሁን ቀጥሎ ለብዙ የኢትዮጵያ ዜጎች መታሰርና መሰደድ ምክንያት ሆኗል ብሏል።

ዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተከራካሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል (Amnesty International) ባለፉት 25 ዓመታት በኢትዮጵያ

በወያኔ ሚዲያዎች የተራገበው የስኳር በሽታ መድሐኒት ተገኘ በሚል የተላለፈው መረጃ በወያኔ ሚዲያዎች ሃሰት ነው ተባለ::

$
0
0

ባለስልጣኑ የስኳር በሽታ መድሐኒት ተገኘ በሚል የተላለፈው መረጃ ስህተት ነው አለሰሞኑን በአንዳንድ የመገናኛ ብዙሃን የስኳር በሽታ መድሐኒት ተገኘ በሚል የተላለፈው መረጃ ስህተት መሆኑን የምግብ፣ የመድሐኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ።

ባለስልጣኑ እንደገለጸው፥ በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃንና በማሕበራዊ ድረ ገጾች ለስኳር ሕመም መድሐኒት የሚሆን ንጥረ ነገር ከቡና እንደተገኘና በጤና ጥበቃ ሚኒስቴርና

ግፈኞች ዝም ባይና ታጋሽ ሁሉ ፈሪ ይመስላቸዋል::ከንቱ ሃሳብ!!!

$
0
0

#‎Ethiopia‬ ግፈኞች ዝም ባይና ታጋሽ ሁሉ ፈሪ ይመስላቸዋል::ከንቱ ሃሳብ!!! ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ግፈኞችና ወንጀለኞች በጥፋታቸው ላይ በዘወተሩ ቁጥር መልካም ስራ ላይ ያሉ እየመሰላቸው ዳንኪራ እየረገጡ በስህተታቸው ላይ ይገሰግሳሉ። ኧረተዉ በወንጀል ላይ ነው ያላችሁት ቆም ብላችሁ …

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጠበቃ እንዲያቆሙ መንግስት መፍቀዱን እንግሊዝ አስታወቀች

$
0
0

    ሰሞኑን ኢትዮጵያን የጎበኙት የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊሊፕ ሃሞንድ፣ በሽብር ወንጀል ተከስሰው ሞት የተፈረደባቸውና በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፤ የህግ ድጋፍ የሚያደርግላቸው ጠበቃ ማቆም ይችላሉ የሚል ማረጋገጫ ከኢትዮጵያ መንግስት እንዳገኙ ተገለጸ፡፡
ሪፕራይቭ የተባለው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም በበኩሉ፣ የውጭ

የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር፤ከግድቡ ጋር በተያያዘ አስጊ የሆኑ አደጋዎች ተጋርጠውብናል

$
0
0

የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜን ሹክሪ፤ “የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እውን ሆኗል፣ ህልውናውን ለመካድ መሞከር ራስን መሸንገል ነው፤ በተጨባጭ የምናየውን ግድብ ህልውና ለመካድ መሞከር አያዋጣንም” ማለታቸውን አሃራም የተባለው የአገሪቱ ድረገጽ ዘገበ፡፡
ሚኒስትሩ ባለፈው ማክሰኞ አል-ሃያት በተባለው የአገሪቱ የቴሌቪዥን ጣቢያ ባደረጉት

ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም፡ በኢትዮጵያ ታሪክ በውርደት ስትታሰብ የምትኖር ዕለት፣

$
0
0

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም    

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

ግንቦት 20 1983 ኢትዮጵያ መቀመቅ የወረደችበት ዕለት፣

ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ በኢትዮጵያ የስልጣን ማማ ላይ የነገሰባት ዕለት ናት፡፡

በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ በስልጣን እርካብ ላይ እንደ …


የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋማት፤ መንግስት የፀረ ሽብር አዋጁን ተቃውሞዎችን ለማፈን እየተጠቀመበት ነው ብለዋል፡፡

$
0
0

“መንግስት የፀረ – ሽብር አዋጁን ተቃውሞን ለማፈን እየተጠቀመበት ነው”
በሽብርተኝነት ተጠርጥረውና ተፈርዶባቸው በእስር ላይ የሚገኙ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ ጦማሪያንና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን የኢትዮጵያ መንግስት በአስቸኳይ እንዲፈታ የኢትዮጵያ መንግስትን የጠየቁት ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋማት፤ መንግስት የፀረ ሽብር አዋጁን …

“የማናውቀው ዓለም” እየገባን ነው –ልብ እንበል = ዮሃንስ . ሰ.

$
0
0

• መንግስት፣ ድሮ ድሮ፣ እንዳሻው ቢዝረከረክ መተማመኛ ነበረው – የሬዲዮና የቲቪ ፕሮፖጋንዳ፡፡ ዛሬ ግን፣ መተማመኛው አቅም እያጣ ነው፡፡ ተቀናቃኝ የፕሮፖጋንዳ ባለቤቶች በዝተዋል፡፡
• ጭፍን ተቃውሞ፣ ድሮ ድሮ፣ የቻለውን ያህል እያጋነነ ቢናገርና ቢቀሰቅስ መተማመኛ ነበረው – መዘዙ ቀርፋፋና ጥቂት ነው፡፡ ዛሬ …

ደርግነት እያቆጠቆጠ – ዴሞክራሲው እየጨላለመ ነው – ህዝቦች ጠንቀቅ በሉ! (ሜ/ጄ አበበ ተክለሃይማኖት)

$
0
0

ደርግነት እያቆጠቆጠ – ዴሞክራሲው እየጨላለመ ነው – ህዝቦች ጠንቀቅ በሉ! (ሜ/ጄ አበበ ተክለሃይማኖት)

መግቢያ

የሃገራችን መንግስትና የገዢው ፓርቲ አጠቃላይ ችግር ዉስጥ በመግባታቸው ምክንያት እዚህና እዝያ እሚታዩ ችግሮች እየተስተዋሉ ነው። ሰሞኑን እንዃ ብናይ ከኦሮሞ ህዝባዉ ዓመፅ፣ ሜቴክና ስዃር ፋብሪካ፣ ከጋምቤላ ጠለፋና …

ወታደራዊው ክፍል የኢሕአዴግን ቀውስ አስታኮ ለስልጣን አሰፍስፏል።

$
0
0

ወታደራዊው ክፍል የኢሕአዴግን ቀውስ አስታኮ ለስልጣን አሰፍስፏል።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ ‪#‎TPLFCadets‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) “ፖለቲካዊ አመራሩ እንጂ ወታደራዊ ክፍሉ ጤነኛ ነው” እሚል መልእክት አደገኛ አካሄድ ነው:: በዝርፊያ በኢኮኖሚ ራሳቸው ያደላደሉ እና የፈረጠሙ ወታደራዊ

መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎች

$
0
0

News #Ethiopia Wetatoch Dimts June 05 , 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ…

ሕወሓቶች በቻይኖች ስም እንደለመዱት የከብቶች ሀሞት ጠጠር ከአገር ሊያወጡ ሲሉ ተባነነባቸው::

$
0
0

ከከብቶች ሀሞት ውስጥ የሚገኘውንና ውድ ዋጋ እንደሚያወጣ የሚነገርለትን ጠጠር በድብቅ ከአገር ሊያስወጡ የሞከሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ታወቀ፡፡ ከአገር ሊወጣ ነበር የተባለው የከብቶች የሀሞት ጠጠር የ20 ሚሊዮን ብር ግምት እንዳለው ተነግሯል፡፡

ቀና በሆኑ ግለሰቦች ጥቆማ አማካይነት እንደተደረሰበት የተገለጸው የሀሞት ጠጠር …

የመሬቱ ቁማር

$
0
0

አፍራሽ ግብረ ኃይል የቤቱን ቆርቆሮ በመነቃቀል ላይ ነው፡፡ ጣሪያው ሙሉ ለሙሉ ተነቅሎ አልቋል፡፡ ነገር ግን አሁንም የቀረ ነገር በመኖሩ የአፍራሽ ግብረ ኃይሉ አባላት በዚህ በዚያ እያሉ ሥራቸውን ያከናውናሉ፡፡ የግድግዳ ቆርቆዎችም ከሞላ ጐደል በመነቀላቸው ቤቱ ውስጥ ያሉት ዕቃዎች ይታያሉ፡፡ የእንጀራ መሶብ፣ …


የመድረክ 12ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ የአቋም መግለጫ

$
0
0

የመድረክ 12ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ የአቋም መግለጫ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ/መድረክ በሀገራችን የፓርቲዎች ማቋቋሚያና ምዝገባ ሕግ መሠረት በግንባር አደረጃጀት ተደራጅቶና ተመዝግቦ በሀገራችን ሰፍኖ በሚገኘው አስቸጋሪና ጠባብ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ አባል ድርጅቶቹንና ሕዝባችንን ከጎኑ በማሰለፍ ሰላማዊና ሕጋዊ ትግል ማካሄዱን ቀጥሎአል፡፡ …

Bego Sew 2008 Award/ Ethiopia –ዶክተር መረራ ጉዲናን እናሸልም !

ባለህበት እርገጥ : ፖለቲካችን ከአዛውንቶች መጦሪያነት ተላቆ በወጣቶች የሚመራው መች ይሆን ?

$
0
0

ባለህበት እርገጥ : ፖለቲካችን ከአዛውንቶች መጦሪያነት ተላቆ በወጣቶች የሚመራው መች ይሆን ? By – Minilik Salsawi

በዚህ ሳምንት ከሃገር ቤቱ የፖለቲካ ኣምባ ተከታታይ የሆኑ የዜና መረጃዎች ፈልተዋል።ከመኢኣድ ኣዲስ ኣመራር ተጠፍጥፎ መሰራት ጀምሮ ከፓርቲ ወንበር ጋር በሙጫ ተጣብቀው አስከተሰፉት የመድረክ መሪዎች …

“እነሱ የሚፈልጉትን እኛ አንሆንም!” (ይድነቃቸው ከበደ)

$
0
0

“እነሱ የሚፈልጉትን እኛ አንሆንም!” (ይድነቃቸው ከበደ)

“አምባገነኖች ባሉበት የጀግና ቤቱ እስር ቤት ነው” የዞን ዘጠኝ ጦማሪ በፍቃዱ ኃይሉ ግንቦት 27 ቀን 2008 ዓ.ም ሰማያዊ ፓርቲ ባዘጋጀው ፣በአገዛዙ ስርዓት በሰላማዊ ትግል ሂደት ለተሰው እና ዋጋ ለከፈሉ ፣የመታሰቢያ ዝግጅት ላይ በመገኘት ለንግግሩ

እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ መከላከል አትችሉም ተባሉ

$
0
0

እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ መከላከል አትችሉም ተባሉMahlet Fantahun's photo.
የካቲት 4/2008 ዓ.ም ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 14ኛ ወንጀል በዋለው ችሎት እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ( ብርሃኑ ተ/ያሬድ፣ እየሩሳሌም ተስፋው፣ ፍቅረማርያም አስማማው እና ደሴ ካህሳይ) አቃቢ ህግ ያቀረበባቸውን ክስ በሰነድና በአንድ የሰው ምስክር

Viewing all 3885 articles
Browse latest View live