Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all 3885 articles
Browse latest View live

በባሕር ዳር ለአንድ ቤተሰብ አምስት ዳቦ በፊርማ እየተሸጠ ነው

$
0
0
Muluken Tesfaw's photo.

በባሕር ዳር ዳቦ በፊርማ እየተሸጠ ነው — By Muluken Tesfaw
እንደ ባሕር ዳር ባሉ የዐማራ ክልል ከተሞች ለአንድ ቤተሰብ አምስት ዳቦ በፊርማ ብቻ እንዲገዙ ተደርጓል፡፡ አንድ ቤተሰብ ዐሥር ልጆች ይኑሩት ወይም ከዚያ ያነሰ ዳቦ ቤት ሒዶ ከአምስት ዳቦ በላይ መግዛት


በምርጫ 2007 ታፍሰው 11 ወር በስልጠና ስም አፋር አሚባራ እስር ቤት የቆዩ ወጣቶች በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት ተገኝተው መግለጫ ሰጡ

$
0
0

በምርጫ 2007 ታፍሰው 11 ወር በስልጠና ስም አፋር አሚባራ እስር ቤት የቆዩ ወጣቶች በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት ተገኝተው መግለጫ ሰጡ

ጎንታናሞ በኢትዮጵያ Yidinekachew kebede

ህዝባዊ ተቀባይነት የሌለው የህወሓት የኢህአዴግ አምባገነን መንግሥት በዜጎች ላይ የሚያደርሰው መንግስታዊ በደል አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ የ2007 አገር

የምሁራን የህሊና ድህነት እና የኢትዮጵያ ረሀብ ከሀዲዎች የሞራል ልዕልና ኪሳራ፣

$
0
0

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም    

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

Famine No 5“በኢትዮጵያ ውስጥ ረሀብ የለም…ኢትዮጵያውያን ለሞት በሚያበቃ ረሀብ እየተራቡ አይደለም…ሰዎች እየሞቱ አይደለም…እንስሶች በወኃ ጥም ምክንያት እየሞቱ ነው…” አሌክስ ዲ ዋል

ባለፈው ሳምንት በኒዮርክ ታይምስ (ዓለም አቀፍ ህትመት) በቀረበ ጽሁፍ አሌክስ ዲ ዋል ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ …

ፍትሕን ማግኘት የምንችለው ስርዓቱን ታግለን ስናፈርስ ብቻ ነው።

$
0
0

ፍትሕን ማግኘት የምንችለው ስርዓቱን ታግለን ስናፈርስ ብቻ ነው።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Justice‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በዛሬው እለት የወያኔው ፍርድ ቤት ቀርበው የነበሩት እነብርሃኑ ተክለያሬድን በተመለከተ ከዳኛው በኩል ከስርዓቱ ገዢዎች የወረደው ውሳኔ “መከላከያ ምስክር

ከኢትዮጵያ የተለየችዋ “ኦሮሚያ” ? –ግርማ ካሳ

$
0
0

ከኢትዮጵያ የተለየችዋ “ኦሮሚያ” ? – ግርማ ካሳ

አንዳንድ የኦሮሞ አክራሪዎች “ኢትዮጵያዊ አይደለንም” ወይም በተለያዩ ምክንያቶች “ኢትዮጵያ መሆን አቁመናል” ይላሉ። “ኢትዮጵያዊነት” ምን ማለት ነው በሚለው ላይ የተለያዩ ትንተናዎች ልናደርግ እንችላለን። አንዳንዶች ኢትዮጵያዊነት ዜግነት ነው ይላሉ። ዜግነት ከሆነ ነዋሪነታቸው በዉጭ አገር የሆኑ፣

የእርዳታ እህል እየተዘረፈ ነው:: በሶስት ኣይሱዙ መኪኖች ጭነው ወደ መቐለ ሲያጓጉዙት በህዝቡ በቁጥጥር ስር ውለዋል።

$
0
0

በሳምረ ሰሓርቲ ወረዳ ባምባ ቀበሌ በድርቅ የተጠቃ ህዝብ የኣስቸኳይ እርዳታ ሊከፋፈል ተብሎ የመጣው እህል “የማደበርያ ዕዳቹ የማትከፍሉ ከሆነ ኣትሰጡም” በማለት እርዳታው ሳይሰጡ ወደ የቤቱ ከመለሱት በኋላ ቅዳሜ 23/ 09/08 ዓ/ም በሶስት ኣይሱዙ መኪኖች ጭነው ወደ መቐለ ሲያጓጉዙት ጣሺ በሚባል ቀበሌ

መድረክ ንጉሣዊ ነው እንዴ? Girma Seifu Maru

$
0
0

ለመድረክ ቅርብ የሆነ አንድ ወዳጄ የመድረክን የእሁድ ግንቦት 28/2008 ጉባዔን አስመልክቶ የነገረኝ ነገር መድረክ ንጉሣዊ ነው እንዴ? የሚል ጥያቄ እንዳነሳ አድርጎኛል፡፡ መቼም በመድረክ ስም ፓርላማ ስለነበርኩ ለመድረክ ቅርብ የምመሰላቸው ካሉ ተሳስተዋል፡፡ የመድረክ ስብሰባ እንደሚታወቀው ውሣኔ የሚሰጠው የጉባዔ አባላት ተሰብሰበው በውይየት …

ኣብራሃ ደስታ ከቅርብ ቤተሰቦቹ በስተቀር ለማንም እንዲጎበኘው ኣይፈቀድም –የወህኒ ቤቱ ሃላፊዎች

$
0
0

የኣብራሃ ደስታ ችሎት
፷፷፷፷፷፷፷፷፷

ጀግናው ኣብራሃ ደስታ በቃሊቲ እስርቤት እየማቀቀ ይገኛል።

ከትናንት በስትያ ከ2 የትግል ጓደኞቼ ልንጎበኘው ሄድን።

የወህኒ ቤቱ ሃላፊዎች “ኣብራሃ ደስታ ከቅርብ ቤተሰቦቹ በስተቀር ለማንም እንዲጎበኘው ኣይፈቀድም ብለው ከለከሉን።

የወህኒ ቤቱ ጠባቂዎች ኣብራሃ ደስታ መጎብጀት ኣይቻልም ያሉበት ምክንያት


“የብሔራዊ ፈተና መጥፋት ስለሥርዓቱ የሚነግረን ነገር አለ” ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ

$
0
0

አቶ ጃዋር መሐመድን፣ አቶ ሳዲቅ አሕመድንና ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋየከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት መግቢያ ፈተና ሾልኮ በመውጣቱና የሁለት ፈተና ጥያቄዎች ከእነ መልሳቸው በማኅበራዊ ሚዲያ በመሰራጨቱ ምክንያት፤ የትምህርት ሚኒስቴር ሊሰጥ የነበርውን ፈተናው ማዛወሩ ይታወሳል።በውጭ ሀገር የሚገኙ የኦሮሞ ተቃውሞ አስተባባሪዎች እና የድምጻችን ይሰማ የድጋፍ ግብረሃይል አባላት ይህን ውሳኔ ተቃውመውታል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

የኢንተርኔት ኣጠቃቀም ሕግ (ወጥመድ) የተባለው ተቃዋሚዎችን ለማፈን እንጂ ሃገርና ሕዝብን ለመጥቀም አልጸደቀም።

$
0
0

የኢንተርኔት ኣጠቃቀም ሕግ (ወጥመድ) የተባለው ተቃዋሚዎችን ለማፈን እንጂ ሃገርና ሕዝብን ለመጥቀም አልጸደቀም። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎InternetLaw‬ ‪#‎FreedomofCyber‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi's photo.

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የዳባት ሕዝብ የቀድሞ ወታደራዊ መንግስት ለህዝብ አገልግሎት እንዲውል ተክሎት የነበረውን ዘመናዊ ትራንስፎርመር ወደ ትግራይ

አገዛዙ አለኝ የሚለውን ህገ መንግስት በተግባር ቀዶ ጥሎታል!!! –ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

$
0
0

አገዛዙ አለኝ የሚለውን ህገ መንግስት በተግባር ቀዶ ጥሎታል!!! – ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Semayawiparty‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬

አገዛዙ ራሱ ያፀደቀው ህገ መንግስት አንቀፅ 15 ማንኛውም ሰው በህግ በተደነገገው ከባድ የወንጀል ቅጣት ካልሆነ በስተቀር ህይወቱን አያጣም በማለት

የመንደር ሌቦችን በመግደል የተጀመረው የወያኔው አገዛዝ የወያኔ ሌቦችን በማውደም ይጠናቀቃል።

$
0
0

የመንደር ሌቦችን በመግደል የተጀመረው የወያኔው አገዛዝ የወያኔ ሌቦችን በማውደም ይጠናቀቃል።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Corruption‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ኢሕአዴግ ብሎ ራሱን የሚጠራው ሕወሓት መራሹ ቡድን ኣዲስ ኣበባ ሲገባ የኣገዛዙን ወንበር ያስመረቀው በሌቦች

ከ10,000 በላይ መብታችን ተደፈረ ያሉ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ነዋሪዎች ቤተመንግስት ፊት ለፊት ድምጻቸውን ሲያሰሙ ዋሉ።

$
0
0

ከ10,000 በላይ መብታችን ተደፈረ ያሉ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ነዋሪዎች ቤተመንግስት ፊት ለፊት ድምጻቸውን ሲያሰሙ ዋሉ። #MinilikSalsawi

በን/ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ቀርሳና ኮንቶማ 30 ሽ ህዝብ የምኖርበት ሰፋር ለማፍርስ ያቀዱትን የቀበሌውን እቅድ ለመቃውም 4 ክሎ በምገኘው በተመንግስት ፊት ለፊት የተሰበሰቡት ከ10000 …

የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የክልሉ የግብርና ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ጀማነህ ታሰሩ

$
0
0

 የቀድሞው የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የክልሉ የግብርና ቢሮ ኃላፊ በዛሬው ዕለት አስቸኳይ ስብሰባ ባደረገው የጨፌ ኦሮሚያ ያለመከሰስ መብታቸው እንዲነሳ ከተደረገ በኋላ በደብረ ዘይት በክልሉ ፖሊስ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ተደርጓል። ዘላለም ስልጣናቸውን ያለአግባብ በመጠቀም የግል ሀብታቸውን በህገወጥ መንገድ ሲያካብቱ መቆየታቸውን የክልሉ …

ኢትዮጵያ፡ እ.ኤ.አ በ2017 የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ፕሬዚዳንት ሊኮን?

$
0
0

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

ወይ ጉድ! ጉድ!  ጉድ !

ታምር  ታዬ ! ትያትር ታዬ !

ጉድ ወይስ ታምር ይባላል፣ የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህዋሃት) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆነው ቴዎድሮስ አድሀኖም የዓለም ጤና …


የዘር እልቂት ሊፈጥሩ የሚችሉ ዘረኛ ካርታዎች –ግርማ ካሳ

$
0
0

የዘር እልቂት ሊፈጥሩ የሚችሉ ዘረኛ ካርታዎች – ግርማ ካሳ

ላለፉት 25 አመታት በወጣቱ አይምሮ ዉስጥ ሲበትን የነበረው የዘር ፕሮፖጋንዳ ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍተኛ የኦሮሞ ብሄረተኝነትን ፈጥሯል። በኦሮሞዎች ተቃዉሞ አንድም ቦታ የኢትዮጵያ ባንዲራ ሲውለበለብ አላየም። በአንጻሩ የኦነግ ባንዲራን ነው በብዛት ያየነው፡

በሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሥቲ ኮሌጅ ለቡ ካንፓስ ዲኑ መምህራንና ሠራተኞች በህዝብ ፊት ተደበደቡ

$
0
0

በሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሥቲ ኮሌጅ ለቡ ካንፓስ ዲኑን ጨምሮ 6 መምህራን እና የአስተዳደር ሠራተኞች ትናንት እና ከትናንትና ወዲያ በፖሊስ ተይዘው እጅና እግራቸው ታስሮ በህዝብ ፊት እየተደበደቡ ተወስደዋል። በአሁን ሰዓት ትምህርት ሙሉ በሙሉ ተቋርጦዋል።

1 ጎሎልቻ ባሊ የኮሌጁ ዲን።
2 አብዮት ንጉሴ

ዳባት በፌደራል ፖሊስና በትግራይ ልዩ ሃይል እደተከበበች ነው።

$
0
0
Hanan Ahmed's photo.

በዳባት ለሶስተኛ ቀን ህዝባዊ እንቢተኝነቱ እንደቀጠለ ሲሆን ከጎንደር ወደ ዳባት ከዳባት ወደ ጎንደር የሚወስዱ መንገዶች እንደተዘጉና ምንም አይነት ትራንስፖርት እንደሌለ ታውቋል
ዳባት በፌደራል ፖሊስና በትግራይ ልዩ ሃይል እደተከበበች ነው። በአካባቢው ምንም አይነት እንቅስቃሴ የለም የዳባት አርሶ አደሮችና ወጣቶች ጫካ ገብተዋል

መንግስታዊ ሽብር ከሚጠበቀው በላይ ኣድጓል። የአምባገነኖች መጨረሻ ውርደት እና ሞት ነው።

$
0
0

መንግስታዊ ሽብር ከሚጠበቀው በላይ ኣድጓል። የአምባገነኖች መጨረሻ ውርደት እና ሞት ነው።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Dictators‬ ‪#‎StateTerrorism‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የደሕንነት ተቋሙ ያደራጃቸው የዘራፊ ቡድኖች ከንጹሃን የንግድ ሰዎች ላይ ዘረፋ አያካሄዱ መሆኑ፣ በኮንሶና

በዘረፋ የሚታወቁት ኦሕዴዶች ወይንስ ሕወሓቶች ? በኢትዮጵያ የተንሰራፋውን ሙስና ለማቆም መጀመሪያ አናቱን መምታት ያስፈልጋል። ከፍተኛ የሆነ የተመላሽ በጀት ዘረፋ ተካሂዷል።

$
0
0

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በሙስና ስም በቅርቡ እየተለቀሙ የሚገኙት (የሚለቀሙ) የኦሕዴድ ባለስልጣናት በቅርቡ ከኦሮሚያ ኣከብቢ የተነሳው የሕዝብ አመጽ ጋር ተያያዥነት ባላቸው ጉዳዮች ብተፈጠረ የፖለቲካ ኣለመግባባት ሰለባ የሆኑ አንደሆነ ጊዜው ራሱ ምስክር ነው፥አቶ በረከት ስምዖን ከኣቦይ ስብሃት ጋር በተነታረኩበት የኢሕአዴግ …

Viewing all 3885 articles
Browse latest View live