
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ በሞሌ ቀበሌ በህዝብ ተቃውሞውን ቀጥሎዋል ።
#Ethiopia #Oromoprotests #Jimma #Mole #MinilikSalsawi #RDH
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ በሞሌ ቀበሌ በህዝብ ተቃውሞውን ቀጥሎዋል ።
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ በሞሌ ቀበሌ በህዝብ ተቃውሞውን ቀጥሎዋል ።
#Ethiopia #Oromoprotests #Jimma #Mole #MinilikSalsawi #RDH
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ በሞሌ ቀበሌ በህዝብ ተቃውሞውን ቀጥሎዋል ።
ወያኔ በዳባት ህዝብ ላይ ጦርነት ከፍቷል:: ዳባት ከተማ ከቀላል እስከ ከባድ መሳሪያ በታጠቁ ቅልብ የወያኔ ልዩ ሃይልና በፌደራል ሃይል ተወራለች።
በዛሬው እለት ከፍተኛ ድብደባ ጉዳትና እስር በህዝቡ ላይ እየተፈፀመ ነው።በጥይት የቆሰሉ አሉ።ብዙ ወጣት ታስሯል…የተወሰኑትን ስም ዝርዝር ይዘናል…
ትናንት በነበረው ስብሰባ …
ባለፉት 25 አመታት ከ1ሺህ በላይ የሚሆኑ ጋዜጦችና መጽሔቶች ከህትመት ውጪ የሆኑ ሲሆን በአሁን ወቅት የቀሩት በጣት የሚቆጠሩ ናቸው ተብሏል፡፡ ከ1993 ዓ.ም ወዲህ በአጠቃላይ 1400 ያህል የፕሬስ ድርጅቶች የምዝገባ ሠርተፍኬት መውሰዳቸውን …
“ጨለማውን ደጋግመህ ስላወገዝከው መብራቱ አይበራልህም”
የአንድ ትልቅ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበረ ሰው ከደርጅቱ ሲለቅ ለተተኪው ሰው ሦስት ደብዳቤዎችን በሦስት ፖስታዎች አሽጎ በላያቸውም ላይ 1፣ 2 ና 3 ቁጥር ጽፎ ሰጠው፡፡ ተተኪውም ‹ምን ላድርጋቸው?› ሲል ጠየቀው፡፡ ‹ድርጅቱን በምታስተዳድርበት ጊዜ ችግር …
በአዲስአበባ የተለያዮ ኣውራ መንገዶች ላይ የሙስሊሙን ጥያቄ የሚያስተጋቡ የግድግዳ ግሬቪቲ ፅሁፎች ተፅፈው ማደራቸው ታወቀ
በአዲስአበባ የተለያዮ አካባቢዎች ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ የሚፈፅመውን አፈናና ጭቆና የሚቃወሙ መፈክሮች መፃፋቸው ታወቀ። ከተፃፉት መካከል ፍትህ፣ እኛም ታስረናል፣ ድምፃችን ይሰማ፣ የታሰሩት ይፈቱ፣ ትግሊ ይቀጥላል የሚሉና …
የኤርትራ መንግስት ጦርነት ከፈተብኝ ሲል የወያኔ ኣገዛዝ በሚዲያው ዘገበ።
ትላንትና ማምሻውን በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ዛላምበሳ ግንባር ኣከባቢ ላይ በተባበሩት መግስታት የወጣበትን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ውንጀላ ተከትሎ በኢሳያስ ኣፈወርቂ የሚመራው የኤርትራ መግስት ጦርነት ከፍቶብኛል ሲል የወያኔው ኣገዛዝ ሚዲያው በሆነው ኣውራባታይምስ በኩል …
ይህ ከዚህ በታች የምታነቡት ዜና ወያኔ በሕዝብ ላይ ምን ያህል እየቀለደ እንደሚገኛና በሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሽፋን የፖለቲካ ፍጆታውን ሞልቶ ተቃዋሚዎችን በመወንጀል ለመምታት አንዳቆበቆበ ሲያመለክት ለገደላቸው ንጹሃን ሁሉ እጄን ኣላስገባሁም በማለት ሸምጥጦ ይክዳል፥
በሕወሓት እዳ ብአዴን ቅማንቶችን ይቅርታ አንዲጠይቅ በሕወሓት ተወሰነ። …
የውስጥ ትኩሳት ማብረጃ ጦርነት አለ !! ወያኔ ሻእቢያን ፡ ሻእቢያ ወያኔን ተንኳሽ እያሉ እርስበርስ እየተወነጃጀሉ ነው።
#Ethiopia #Eritrea #TPLF #Zalambesa #TsoronaFront #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi – Ethiopian DJ ከገለልተኛ ወገን ሰፊ የተጣራ መረጃ ባይገኝም የወያኔ
ህዝባዊ ጥሪ ድምፃችን ይሰማ
#EthioMuslims #EthioMuslimPeacefulStruggle
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ያለችንን መጠነኛ ተሳትፎ ለማቀጨጭ የሚደረገው ጥረት እንዲሰምር አንፈቅድም!!!
,
ዲሞክራሲያዊ መንግስታት በህዝብ ፈቃድ ላይ የተመሰረቱ ከመሆናቸው የተነሳ ህዝብ ጥያቄ እስከሚጠይቅ ሳይጠብቁ ፓሊሲያቸውን እና ውሳኔያቸውን የህዝብን ፍላጎት እና እምነት ያማከለ በሚያደርግ …
የፈተናው ቀን አንዲራዘም ጫና የፈጠረው ሕዝብ እንጂ መንግስታዊው መጅሊስ ኣይደለም።
#Ethiopia #EthioMuslims #Oromoprotests #ESLCE #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የወያኔ የፕሮፓጋንዳ ማሽን የሆነው ራዲዮ ፋና ተቋርጦ የነበረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሃምሌ 4 ቀን እስከ
በቂሊንጦ የቀጠሮ እስረኞች ማቆያ የፓለቲካ እስረኞችን ጨለማ ክፍል ለይቶ በማስቀመጥ መቅጣት የተለመደ አሰራር ነው። በተለይ ደግሞ እስረኞች በእስር ቤቱ አስተዳደር የሚደርስባቸውን በደል እና መድሎ ለፍርድ ቤት ወይም ለሚዲያ እንዲደርስ ካደረጉ ወይም የተለያዩ የመብት ጥያቄዎችን ከጠየቁ ወደ ጨለማ ቤት ለቅጣት መላካቸው
ዳባት ትራንስፈርመራችን ተነቅሎ ለህወሓት አይሰጥም በማለት ነቅሎ በመውጣት ሲያስቀር አሁን ደግሞ ትግስታችን አልቋል ያሉ የበየዳ ወረዳ ህዝብ ነቅሎ ወጥቷል፡፡ በመልካም አስተዳደር ችግር ተማረናል ያሉ ከ2500 በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎች በዛሬው ዕለት ለሰላማዊ ሰልፍ ወጥተዋል።
ነዋሪዎቹ በወረዳው አስተዳደር ግቢ በመገኘት የተለያዩ መፈክሮችንም …
በአይጥ በደል ዳዋው አይቃጠል !
(አርኪቴክት – ዮሐንስ መኮንን)
ከዚህ ቀደም በ40/60 ጉዳይ ላይ ግላዊ ትዝብቴን አካፍዬ ነበር፡፡ አሁን ደግሞ ሰሞኑን የታተመው ካፒታል ጋዜጣ ስጋቴን ወደ አደባባይ አምጥቶታል፡፡ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት፣ ንግድ ባንክ እና የሥራና ከተማ ልማት መሥሪያ ቤቶች …
በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ዉስጥ የተነሳ ድንገተኛ የእሳት አደጋ በሰዉ ህይወት ምንም ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ስር መዋሉን ዩኒቨርስቲዉ አስታወቀ፡፡
የእሳት አደጋዉ የደረሰዉ ዛሬ ከሰዓት በኋላ 9፡00 ሰዓት አካባቢ ነዉ፡፡ የዪኒቨርስቲዉ አስተዳደርና የተማሪዎች አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ቢሆነኝ አያሌዉ እንደገለፁት የእሳት አደጋዉ የደረሰዉ
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
ባለፈው ሳምንት የዩኤስ አሜሪካ የቦንድ እና አክስዮን ልውውጥ ኮሚሽን/U.S Securities and Exchange Commission (SEC) በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው የሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህወሀት) ለአራት ዓመታት ያልተመዘገበ ህገ ወጥ …
የአቶ ስብሃት ነጋ የሙስና መረብ ሲጋለጥ የህወሐት/ኢህአዴግ አመራር ያለ ሙስና መኖር የማይችል ድርጅት ከሆነ ውሎ አድረዋል፡፡ ሙስና ካለ አድልዎ፣ አንዱን ጠቅሞ ሌላውን እንዲጎዳ በማድረግ ህዝቡ እርስ በራሱ ፍቅርና አንድነት እንዳይኖረው በማድረግ ነው ሥልጣኑን ማስቀጠል የሚችለው ህወሐት/ኢህአዴግ፡፡ አንዳንድ ሰዎች ህወሓት/ኢህአደግ …
የኤርትራ መከላከያ ኃይል፥ በኢትዮጵያ ጦር ላይ ከፍተኛ የመልሶ ማጥቃት ውጊያ በማድረግ ኩዱ ሓይዋ የተባለ የጦር ሰፈር መደምሰሱን አሳወቀ፥ እሁድ በማለዳ በወያኔ የተሰነዘረበትን የጦርነት ትንኮሳ ለመመለስ፥ በጸሮና በር ድምበር ጥሶ የገባው የኤርትራ መከላከያ ሠራዊት ከሰኞ ጠዋት …
የወያኔ እና ሻእቢያ ቁማር ፦ ወያኔና ካድሬዎቹ አሰብን ሳያስመልሱ ውጊያውን አቆሙ ? ( በሳቅ )
#Ethiopia #Eritrea #Tsoronafront #Zalambesa #Miniliksalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ተመጣጣኝ ዕርምጃ ፣ የአጸፋ እርምጃ ፣ ቀጣይ እርምጃ ፣ ተመጣጣኝና አስተማሪ …
የደሕንነት ቢሮው ስብሰባና የመኮንኖች ጉርምርምታ … ዝም ያለ ሁሉ ሞኝ ኣይደለም::
#Ethiopia #EPRDF #Eritrea #Zalambesa #TsoronaFront #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የደህንነት ተቋሙም ይሁን ወታደራዊው እዝ ማንኛውም ጦርነት ቢደረግ ሕዝብ ከጎኑ አንደማይቆም በስብሰባ ኣረጋግጦታል፤ …