Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all 3885 articles
Browse latest View live

በራያ ቆቦ ለሆላንድ ድርጅት ነው በሚል ሽፋን ለትግራይ ባለሀብት 160 ሔክታር መሬት ሊሰጥ ነው፡፡

$
0
0

በራያ ቆቦ   ለሆላንድ  ድርጅት ነው በሚል ሽፋን ለትግራይ ባለሀብት 160 ሔክታር መሬት ሊሰጥ ነው፡፡
******************************************************************************
በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ወረዳ ስር ልዩ ስሙ ጎለሻ የሚባል ቦታ ለሆላንድ ድርጅት ነው በሚል ሽፋን ለትግራይ ባለሀብት 160 ሔክታር በሬት ሊሰጥ ነው ሲሉ


የወያኔ ኣገዛዝ ካድሬዎች በጅማ ዞን አማራው ላይ ጥቃት ከፈቱ።

የሻእቢያና ወያኔ ጦርነት መነሻ የከዱ የሳዋ ሰልጣኝ ወጣቶች ድንበር ሲያቋርጡ ተኩስ ተከፍቶባቸው መያዛቸው ነው።

$
0
0

የሻእቢያና ወያኔ ጦርነት መነሻ የከዱ የሳዋ ሰልጣኝ ወጣቶች ድንበር ሲያቋርጡ ተኩስ ተከፍቶባቸው መያዛቸው ነው። ወያኔ ደንብሮ ለተኩሱ ምላሽ ሰጥቷል

በሻእቢያ እና ወያኔ መካከል ውጊያ የተቀሰቀሰው ከሰራዊት ያመለጡትን ኣባላቱን ለመያዝ የኤርትራ መንግስት በከፈተው ተኩስ የወያኔ ሰራዊት በኣጸፋው በተኮሰው ጥይት መሆኑ ምንጮች …

ኢትዮጵያ አዲስ ህገ መንግስት ያስፈልጋታልን?

$
0
0

Ethiopia Map Constitution

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም    

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

ጥያቄ ሆኖ መቅረብ ያለበት ጉዳይ ኢትዮጵያ አዲስ ሕገ መንግስት ትፈልጋለችን የሚለው አይደለም፡፡

መጠየቅ ያለበት ግን በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ምንም ዓይነት ሕገ መንግስት የሌላት ሀገር ስለሆነች …

ኢትዮጵያ፤ በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ በተወሰደ የሀይል እርምጃ መንግስት ከ400 በላይ የሚሆኑ ሰልፈኞችን ገድሎ ከ10 ሺሕ በላይ ኣስሯል። HRW

$
0
0

ኢትዮጵያ፤ በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ በተወሰደ የሀይል እርምጃ መንግስት ከ400 በላይ የሚሆኑ ሰልፈኞችን ገድሎ ከ10 ሺሕ በላይ ኣስሯል። #Ethiopia #OromoProtests #HumanRights #HRW #MinilikSalsawi VIDEO

ከህዳር ወር 2008 ዓ.ም. ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል በተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎች የኢትዮጵያ
መንግስት የጸጥታ ሀይሎች ከ400 በላይ የሚሆኑ …

በጾረና ግንባር በተደረገ ጦርነት ከ200 በላይ ገድዬ ከ300 በላይ የሕወሓት ወታደሮችን አቁስያለሁ ሲል የሻእቢያ መንግስት ኣስታወቀ።‪

$
0
0

በጾረና ግንባር በተደረገ ጦርነት ከ200 በላይ ገድዬ ከ300 በላይ የሕወሓት ወታደሮችን አቁስያለሁ ሲል የሻእቢያ መንግስት ኣስታወቀ።

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የሻእቢያ የማስታወቂያ ሚኒስቴር በዛሬው እለት በለቀቀው መግለጫ ከወያኔ ሰራዊት ጋር በጾረና ግንባር ከእሁድ እስከ ሰኞ ጠዋት ባደረገው ውጊያ ከ200

በአንድ ዘር ጎራ ሀገር ስትመራ፤ በአንድ ዘር ጎራ ሀገር ስትበላ (ቢኒያም ሙሉጌታ ከኖርዌ)

$
0
0

በአንድ ዘር ጎራ ሀገር ስትመራ፤ በአንድ ዘር ጎራ ሀገር ስትበላ (ቢኒያም ሙሉጌታ ከኖርዌ)

ኢትዮጵያ ሀገራችን በራሷ ልጆች በኢትዮጵያ ደምና አጥንት የተገነባች ሲሆን በሁሉ መስፈርት ያለ ዜጋ ከታናናሽ ዜጎች እስከ ታላላቅ ዜጎች ንጉሰ ነገስት ድረስ ያሉ ዜጎች ዋጋ ከፍለው አቆይተዋታል። ዛሬ

በደቡብ ኦሞ ዞን ተማሪዎች ሳይማሩ ለፈተና እንዲቀመጡ ሊደረግ ነው

$
0
0

በደቡብ ኦሞ ዞን ተማሪዎች ሳይማሩ ለፈተና እንዲቀመጡ ሊደረግ ነው//
በተማሪዎችና ቤተሰብ ተቃውሞ ተነስቷል፣ ስለ ቀጣይ ዕድላቸው ሥጋት ተፈጥሯል፡፡
በደቡብ ኦሞ ዞን በደቡብ አሪ ወረዳ በማማ ቀበሌ የሚገኘው የበርካ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ለወራት የሂሳብና ፊዚክስ እንዲሁም አማርኛ …


በኬኒያ የኢትዮጵያና የኤርትራ አምባሳደሮች ተፋጠጡ።

$
0
0

በኬኒያ የኢትዮጵያና የኤርትራ አምባሳደሮች ተፋጠጡ።…

በውቕሮ ከተማ የኤሌትሪክ ፓሎ ወድቆ ገመድ በመበጠሱ 9 ሰዎች ገደለ።

$
0
0

በውቕሮ ከተማ የኤሌትሪክ ፓሎ ወድቆ ገመድ በመበጠሱ 9 ሰዎች ገደለ።

ዛሬ ዓርብ 10/10/2008 ዓ/ም ከሰዓት ውቕሮ ከተማ ዶንጎሎ መናፈሻ በሚባል ኣከባቢ መተበጠሰው የኤሌትሪክ ገመድ በፈጠረው ኣደጋ 6 ሴቶችና 3 ወንዶች በድምሩ 9 ሰዎች ወድያውኑ ለህልፈተ ሂወት መዳረጋቸው ታውቀዋል።
በኣደጋው ኣንድ

የትግራይ የኦሮምያና ሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት ከአውስትሪሊያ ታስማኒያ ግዛት በአስቸኳይ ለቀው እንድወጡ ተደረገ።

$
0
0

ሰኔ ፲(አሥር) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ለገንዘብ ማሰባሰብና ለቅስቀሳ ስራ በአውስትራሊያ የተገኙት የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት አባይ ወልዱና የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት ሙክታር ከድር እና ሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ መሃመድ በአካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያን ያጋጣመቻውን ተቃውሞ ተከትሎ የአገሪቱ ፖሊስ ዋና

1- የደሕንነት ቢሮ መርማሪ ግድያ = 2- ዲና ሙፍቲ ድንቁርና እና አደርባይነት ክፉ እርግማን ነው።

$
0
0

1- የደሕንነት ቢሮ መርማሪ ግድያ = 2- ዲና ሙፍቲ ድንቁርና እና አደርባይነት ክፉ እርግማን ነው።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Eritrea‬ ‪#‎TPLFSecurityForces‬ ‪#‎DinaMufti‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሁለት ኣስገራሚ ጉዳዮች ባለፉት ሁለት ቀናት ሰምተናል ኣይተናል ኣንዱ በኣዲስ ኣበባ ደህንነት ቢሮ ውስጥ በኣሮጌ …

እሱ ማነው ? (ይድነቃቸው ከበደ)

$
0
0

እሱ ማነው ? ——- “አቶ መለስ ዜናው በመተማ መሬት በምክር ቤት የሞገተ፣ እሱ ባሲያዘው አጀንዳ የውሳኔ ሃሳብ በማቅረብ ከአቶ መለስ ጋር ከፍተኛ ክርክር በምክር ቤት ካደረጉት መካከል አቶ ተመስገን ዘውዴ ይገኙበታል” ——— በ1997 ዓ.ም የህዝብ እንደራሴ በመሆን ቅንጅትን በመወከል በተወካዮች

ከሰላምና የአንድነት የቤተ ክርስቲያን ስብስብ የተላለፈ መልዕክት

$
0
0

ከሰላምና የአንድነት የቤተ ክርስቲያን ስብስብ የተላለፈ መልዕክት

eldersarbitraters@yahoo.com

“የምእመናን ብሶት የማያዳምጥ አስተዳደርና የተዘጋ በር አንድ ነው።” የሐዋርያት ሥራ ምእራፍ 6: ቁጥር 1-6፤ ቲቶ ምእራፍ 1: ቁጥር 7-9

በመላው ዓለም በስደት ለምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች ምዕመናን እና ምዕመናት …

ቤተ ክርስቲያን አባቶች ዕርቀ ሰላም እና የዘመናችን ፖለቲካ

$
0
0
መግቢያ
 
በሀገራችን የፖለቲካ ሥርዓት ለውጥ ግርግር የሁልጊዜ ተጠቂ የሆነችው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ለዘመናት መከራ በመቀበል ኖራለች።  የሩቁን ትተን የቅርቡን እንኳን ብናነሳ በኢጣልያ ወረራ ወቅት ስለሀገር ሉዓላዊነት የመሰከሩና ህዝቡ ለወራሪው እንዳይገዛ ያወገዙ ሁለት ብጹዓን ኣባቶች (ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ እና ብፁዕ አቡነ

ጀግና ስንፈልግ ባጀን

$
0
0

ይህን ርእስ ከሀያ አምስት ዓመት በፊት በጦቢያ መጽሔት ላይ የተጠቀመበት በቅርቡ በሞት የተለየን  ታዋቂው ጋዜጠኛና የፖለቲካ ተንታይ ሙሉጌታ ሉሌ በብእር ስም ፀጋየ ገብረመድን ነበር። ነብሱን አምላክ በፆድቃን ቦታ ያስቀምጥልንና። ሙሉጌታ እልፍ አእላፍ ጉዳይ ስለ ሀገራችን ፖለቲካ ፅፎል ለእኔ ግን ሁሌ …

የአገራችን ሦስቱ ሳጥኖች!! (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት)

$
0
0

“—- በገንዘብ መግዛት ሀብትን፤ በሥልጣን መግዛት ጉልበትን፣ በውበት መግዛት ፍትወትን፣ በመዋቅር መግዛት ሹመትን ያሳያል። በሐሳብ መግዛት ግን ልህቀትን ያመለክታል። —-”
ኢትዮጵያ ውስጥ ሦስት ሳጥኖች አሉ። ሁለቱ ሳጥኖች በጣም ይፈለጋሉ። ስለሚፈለጉ ወይ ይዘረፋሉ፤ ወይ ይሰረቃሉ። አንደኛውን ሳጥን ግን ዞሮ የሚያየው የለም።

የላቀ የጦር ሜዳ ኒሻን ተሸላሚው፤ “አገሬ ፊት ነስታኛለች” ይላሉ

$
0
0

Addis admass

• “ጠላትም ሆነ አውሬ ከአንገት በታች መትቼ አላውቅም”
• ዛሬ ኩንታል እየተሸከሙ ኑሯቸውን ይመራሉ
ወደ ጦር ሜዳ ከመግባታችን በፊት—–ስለ አዳኝነትዎ ያጫውቱኝ —
አባቴ… አጎቶቼ … ጠቅላላ ዘር ማንዘራችን … የተዋጣላቸው አውሬ አዳኞች ነበሩ፡፡ “የዘሬን ብተው ያንዘርዝረኝ” እንደሚባለው፣ እኔም

የኢትዮጵያና የኤርትራ መንግስታት “ብዙ ገድለናል” እያሉ ነው

$
0
0

“የኢሳያስን መንግስት ማስወገድ ያስፈልጋል”
የቀድሞ የአየር ሃይል አዛዥ ሜ.ጀ አበበ

የኢትዮጵያ መንግስት
• በከባድ ውጊያ፣ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሻለሁ
• ትንኮሳ እንዳይፈጽም ትምህርት ሰጥተነዋል
• ካለረፈ ግን፣ በተመጣጣኝ እርምጃ እንቀጣዋለን
የኤርትራ መንግስት
• ሁለት መቶ ወታደሮችን ገድያለሁ፤ አቁስያለሁ
• የአሜሪካ መንግስት

ሲኒማና ቲያትር ቤቶች በተመልካች ድርቅ ተመተዋል

$
0
0

ሲኒማና ቲያትር ቤቶች በተመልካች ድርቅ ተመተዋል addis admass

“ቃና” 8 ስቱዲዮዎች ገንብቷል

በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ተቀባይነትን ያገኘው “የቃና ቴሌቪዥን” ሥርጭትን ተከትሎ ሲኒማ ቤቶችና ቲያትር ቤቶች በተመልካች ድርቅ መመታታቸውን የኪነጥበብ ባለሙያዎች ለአዲስ አድማስ ተናገሩ፡፡ ባለፉት ሦስት ወራት የፊልምና ቲያትር ተመልካቾች …

Viewing all 3885 articles
Browse latest View live