Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live

ዉጥረትን ለማርገብ (በሔኖክ የሺጥላ ሃሳብ ላይና የእሱን ሀሳብ በማይጋሩት ላይ የተሰጠ አስተያየት)

ዉጥረትን ለማርገብ (በሔኖክ የሺጥላ ሃሳብ ላይና የእሱን ሀሳብ በማይጋሩት ላይ የተሰጠ አስተያየት) ሰመረ አለሙ (semere.alemu@yahoo.com) ሰሞኑን ሔኖክ የሺጥላ አልፎ አልፎ በሚልከዉ መልእክቱና ለእሱ ምላሸ ከግምቦት 7ና የእነሱን ሃሳብ ከሚጋሩት ድርጅቶችና ግለሰቦች ጋር በሚደረገዉ እሰጥ አገባ ወላፈኑ...

View Article


መጠላለፍ ለሕወሓት ህልውና ትልቅ ግባት ነው። #መደማመጥና_ቀናነት ቡድን

#Ethiopia መጠላለፍ ለሕወሓት ህልውና ትልቅ ግባት ነው። #መደማመጥና_ቀናነት ቡድን   ለሀያ አምስት አመት ተንሰራፍቶ ኢትዮጵያን በመግዛት ላይ የሚገኘው ትግራይን ለመገንጠል አላማ አድርጎ የተነሳ ግን የሚታገለው በማጣቱ የሀገሪቱ መራሒ መንግስት በመሆን በሀገሪቱን ዜጎች የፈለገውን በማሰር፣ ኣሰቃቂ ድብደባ...

View Article


ለማንነታችን መከታ ያልሆነን፣ ለመጠቃታችን ምክንያት እየሆነ ነው! – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ዛሬ በኢትዮጵያ ምድር ዘረኛው የትግሬ ወያኔ አገዛዝ በሕዝባችን ላይ፣ በተለይም በዐማራው ነገድ ላይ የሚፈጽመው የዘር ማጥፋትና የዘር ማጽዳት ወንጀል በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ በ«አርበኞች ግንቦት 7»  እያመካኘ ነው።  ለዚህም ምክንያት የሆነው አርበኞች ግንቦት ሰባት፣ በሚቆጣጠረው የብዙኃን መገናኛ ያላደረገውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ አሁን ባለችበት አንገብጋቢ ሁኔታ ሚዛናዊና አስተዋይ አንድነትን አርቆ የሚያይ ሃይል ያስፈልጋታል።...

#መደማመጥና_ቀናነት ቡድን — እኛ በተሻለ ዓለም የምንኖር ኢትዮጵያውያን በነፃ ሀሳብን ማንሸራሸር ለድምፅ አልባ ወገኖቻችን ድምፅ መሆን እንችላለን ።የተሻለ ዕድሉ አለን።በውጭው ዓለም የምንኖር ኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲን በተግባር ምን እንደሚመስል ከሀገር ቤቱ ወገን በበለጠ እናውቃለን የሕግ የበላይነት ምን እንደሆን...

View Article

የአዲስ አበባ እና የጅማ 19 ሙስሊሞች ላይ በደህንነት ሚመራው የካንጋሮ ፍርድ ቤት የ5 አመት ከ6 ወር እስራት ፈረደባቸው

✔እነ ኡስታዝ አቡበክር አህመድን ልታስፈቱ ተንቀሳቅሳቹሃል ተብለው ተከሰው የነበሩት በከድር መሃመድ መዝገብ የተከሰሱ የአዲስ አበባ እና የጅማ 19 ሙስሊሞች ላይ በደህንነት ሚመራው የካንጋሮ ፍርድ ቤት የ5 አመት ከ6 ወር እስራት ፈረደባቸው ። ✔ሃስቢየላሁ ወኒዕመል ወኪል!! ። በዛሬው ችሎት ሁለት 2 …

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መቼም እውቀትን ያጣ ሕዝብ ማስተዋል አይኖረውም –በኢየሱስ ስም የሚፈጸም ንግድ –ወንጌላዊነት ነው ወይስ ወንጀላዊነት?

ልብ ያለው ያስተውል ይመርምር ! መቼም እውቀትን ያጣ ሕዝብ ማስተዋል አይኖረውም ‎ Netsanet Amsalu‎   ********** በኢየሱስ ስም የሚፈጸም ንግድ — ወንጌላዊነት ነው ወይስ ወንጀላዊነት?************* //// በዚህ ጽሑፍ ቅር ሊላችሁ የምትችሉ ልትኖሩ ትችላላችሁ…. የማንንም እምነት ለማጥላላት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ዋስትና ተከለከለ

  ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ዋስትና ተከለከለ ከሽብርተኝነት ክስ ነጻ ተብሎ በመደበኛ የወንጀለኛ መቅጫ ህጉ እንዲከላከል ብይን የተሰጠው የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው የዋስትና ጥያቄው ውድቅ ተደርጎበታል፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ታህሳስ 13/2009 ዓ.ም …

View Article

ኦህዴድ በዳዴ (OPDO) ዘውዱ ታደሰ

ኦህዴድ በዳዴ (OPDO) ዘውዱ ታደሰ ኦህዴድ ኢህአዴግ በአቶ መለስ ዜናዊ ተጠፍጥፎ የተሰራ በኦሮሚያ የህውሓት ምስለኔ እንደ ማለት እምደሆነ እሚያውቀው ያውቀዋል ። እንደዚህም ሆኖ ከዚህ ቀደም በOPDO ውስጥ ጥሩ ጥሩ ስብዕና ያላቸው ለምን ብለው እሚጠይቁ ግራቀኝ ማየት የሚችሉ ሰወች በመካለለኛ አመራር …

View Article


ባህርዳር ከባለቤቱ እና ከልጁ ፊት አንድ ሰው በኮማንድ ፖስቱ ተገደለ

ባህርዳር ከባለቤቱ እና ከልጁ ፊት አንድ ሰው በኮማንድ ፖስቱ ተገደለ .ትላንት ታህሳስ 24 2009 ማታ አራት ሰአት ባ/ዳር ከተማ ቀበሌ 17 (በላይ ዘለቀ ክፍለከተማ)ላይ የአህመድ ወሎ ዘይት ቤት ባለቤት ልጅ የሆነው እስማኤል ከቤቱ አንኳኩተው ኮማንድ ፓስት ነን ብለው አስከፍተው ከልጆቹና …

View Article


የሰመራ ኤርፖርት ማሻሻያ ፕሮጀክት በ268 ሚሊዮን ብር ወጪ እየተካሄደ ነው

የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት የአፋር ክልል ዋና ከተማ በሆነችው ሰመራ የሚገኘውን ኤርፖርት የማሻሻያ ግንባታ በ268 ሚሊዮን ብር ወጪ በማካሄድ ላይ ነው፡፡ ከ1990ዎቹ ጀምሮ የሰመራ አውሮፕላን ማረፊያ ሜዳ መደበኛ ያልሆኑ የአነስተኛ አውሮፕላን በረራዎች ሲያስተናግድ ቆይቷል፡፡ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት የማሻሻያ...

View Article

ሃይማኖታዊ መንግሥት ለማቋቋም ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ 20 ተከሳሾች የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው

ከሁለት ዓመት በፊት ‹‹ሃይማኖታዊ መንግሥት ማቋቋም›› የሚል ፖለቲካዊ ግብ በማስቀመጥ ሲንቀሳቀሱ ተገኝተዋል ተብለው ክስ ተመሥርቶባቸው ሲከራከሩ የከረሙት የቢላል ሬዲዮ ዋና አዘጋጅን ጨምሮ 20 ተከሳሾች፣ ማክሰኞ ታኅሳስ 25 ቀን 2009 ዓ.ም. የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው፡፡ በወቅቱ በሽብር ተግባር ወንጀል ክስ...

View Article

የአዲስ አበባ ምክር ቤት ማስተር ፕላኑን ሊያፀድቅ ነው

በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ ያለፈው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሥረኛው ማስተር ፕላን፣ በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ ለምክር ቤት ቀርቦ እንደሚፀድቅ ታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ማስተር ፕላኑ ከመፅደቁ በፊት የወረዳ፣ የክፍላተ ከተማና ማዕከል የሚገኘው ዋናው ምክር ቤት ጋር በጋራ …

View Article

በእነ ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ አስተባባሪነት ቂሊንጦን በማቃጠልና ታራሚዎችን በመግደል የተጠረጠሩ 121 እስረኞች ተከሰሱ

ከጥር ወር 2008 ዓ.ም. ጀምሮ ከእስር ለማምለጥ ከዶ/ር ፍቅሩ ማሩና ከተለያዩ እስረኞች ጋር ሲወያዩ የከረሙ ታራሚዎ፣ ነሐሴ 28 ቀን 2009 ዓ.ም. ቂሊንጦ ጊዜያዊ የተከሳሾች ማረፊያ ቤትን በማቃጠልና የ23 እስረኞችን ሕይወት አጥፍተዋል የተባሉ 121 እስረኞች ተከሰሱ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ለፍርድ …

View Article


የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት 40 በመቶ ድርሻ ለመሸጥ ድርድር መጀመሩ ተሰማ

- የመርከብ አገልግሎት ዋነኛውን ድርሻ ይይዛል ከመንግሥት የልማት ድርጅቶች ውስጥ በግዙፍነታቸው ከሚጠቀሱ ተቋማት መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ፣ 40 በመቶ የሚሆነውን ድርሻ ለመሸጥ ድርድር እየተካሄደ ነው፡፡ አራት የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን በመዋሀድ...

View Article

ጋሽ ደቤ ! ተዋናይ ፣ኮሜዲያን፣ አዘጋጅ

ጋሽ ደቤ ! ተዋናይ ፣ኮሜዲያን፣ አዘጋጅ ሆነ ለረዥም ዓመታት አገልግሏል፡፡ በመድረክ ፣ በሬዲዩ፣ በቴሌቪዥን፣ በፊልም ስራ እና በጋዜጠኝነት ሙያ ሠርቷል ። በአፍሪካ የመድረክ ሙያተኞች ማህበር በሊቀመንበርነት መርቷል ፣ በአትላንታ ጆርጂያ በበረከተው የሙያው ሥራ ኖቬምበር 24 ቀን በስሙ ተሰይሞለታል። (ጋሽ ደቤ) …

View Article


የመንግስት የውጭ እዳ፣ ከ 2 ቢ.ዶላር ወደ 22 ቢ.ዶላር (በአስር ዓመት)

#Ethiopia የመንግስት የውጭ እዳ፣ ከ 2 ቢ.ዶላር ወደ 22 ቢ.ዶላር (በአስር ዓመት) ብድሩ፣ ለትምህርት…የሚውል ነው።ግን፣ ጨርሶ አንድ ቃል ማንበብ የማይችሉ ተማሪዎች በዝተዋል። ………. የወለድ ክፍያው፣ በአመት 350 ሚሊዮን ዶላር ሆኗል። Written by  ዮሃንስ ሰ. • አምና የውጭ እዳ ለመመለስ፣ 1 …

View Article

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እናት ወይዘሮ ፋናዬ ይርዳቸው ስለ ልጃቸው ያቀረቡት አቤቱታ

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እናት ወይዘሮ ፋናዬ ይርዳቸው ስለ ልጃቸው ያቀረቡት አቤቱታ ============ 24/4/2009ዓ.ም ለኢትዮጵያሰብዓዊመብትኮሚሽን አዲስአበባ ጉዳዩ፡-የልጄ የተመስገን ደሳለኝን ጤንነትና የጉብኝት ሁኔታን ስለማወቅ የልጄ ተመስገን ደሳለኝን ጉዳይ ይዤ እናንተው ጋር መመላለስ የግድ ሆኖብኝ...

View Article


Ethiopia –የቆፈርነውን ክፍተት እንድፈን። ሊያደምጡት የሚገባ ኦዲዮ –የመደማመጥ ቀናነት ቡድን።

#Ethiopia – የቆፈርነውን ክፍተት እንድፈን። ሊያደምጡት የሚገባ ኦዲዮ – #የመደማመጥ_ቀናነት ቡድን።  …

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ አበባ “በአዲሱ ማስተር ፕላን ወደ ጎን መለጠጧን አቁማ ወደ ላይ ከፍ ማለት ትጀምራለች”ኮሚሽኑ

በ1994 ዓ.ም ተግባራዊ መደረግ የጀመረው ዘጠነኛው ማስተር ፕላን በ2006 ዓ.ም የመጠቀሚያ ጊዜው አብቅቷል፡፡ አሥረኛው ማስተር ፕላን ከኦሮሚያ ልዩ ዞን ጋር አቀናጅቶ ለማካሄድ በርካታ ሥራዎች የተሠሩ ቢሆንም፣ ከኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ በመቅረቡ እንዲቀር ተደርጓል፡፡ በዚህ ምክንያት ባለፉት አራት ዓመታት አዲስ አበባ...

View Article

እነሱ ያሰቡትን ካልደጋገምክ ሰው በላ ወያኔ ብለው ለሚፈርጁ እና ቃላት ለሚሰነጥሩ የፓልቶክ ፊውታራሪዎች የፖለቲካ ሱባዬ...

እነሱ ያሰቡትን ካልደጋገምክ ሰው በላ ወያኔ ብለው ለሚፈርጁ እና ቃላት ለሚሰነጥሩ የፓልቶክ ፊውታራሪዎች የፖለቲካ ሱባዬ እንዲገቡ እንመክራለን::……ከኔ በላይ ላሳር የሚሉ ምነው ፉጨት አበዙ? ያለነሱ ታጋይ ያለነሱ ለኢትዮጵያ ልጅ አለነሱ ለወገን አሳቢ ያለ እነሱ አደራጅ እና ተደራጅ ያለነሱ የፖለቲካ ጠቢብ አለነሱ …

View Article
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live